fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

ፈዋኢድ الامن

ፈዋኢድ الامن

رفتن به کانال در Telegram

በአሏህ ፍቃድ በዚህ የሱና ቻናል ላይ ፤ ኢሥላማዊ ትምህርቶችን፣ቂርአቶችን ፣ ምክሮችን ፤ የተለያዩ ቁም ነገር አዘሎች የሆኑ አስተምህሮቶችን ፤ እንዲሁም የነብዩን ፣ የሶሀባዎችን ፣ እንዲሁም የሠለፎችን ፣ ንግግር የምናይበት ይሆናል በአሏህ ፍቃድ ሀሳብ አስተያየት በኮመንት https://t.me/islamejena

نمایش بیشتر
1 153
مشترکین
-224 ساعت
-67 روز
-3130 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+3
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '26
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+86
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+169
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+278
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+430
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+267
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+95
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+91
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+230
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+273
در 2 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+122
در 4 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
13 اکتبر0
12 اکتبر0
11 اکتبر0
10 اکتبر0
09 اکتبر0
08 اکتبر0
07 اکتبر+2
06 اکتبر0
05 اکتبر0
04 اکتبر0
03 اکتبر0
02 اکتبر0
01 اکتبر+1
پست‌های کانال
Owner በዉስጥ አናግረኝ አንዴ አፍዋን ግን @Ziyad_DS1

2
Owner በዉስጥ አናግረኝ አንዴ አፍዋን ግን @Ziyad_DS1
27
3
📡 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ ቻናል የማሳደግ ቻሌንጅ 👇 👉ኑ በነፃ 💯 ቻናል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 🧩 የመጀመሪያ Wave 👇 🎯 500+ subscribers✅ 🎯 1k+ subscribers✅ 🎯 5+ subscribers✅ 🎯 10k+ subscribers✅ 🌀 500 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... በቀን 2 post ብቻ ስለሆነ በጣም አሪፍ ነዉ
27
4
ያ አላህ! ትዳርን ናፍቀው ብቸኝነት ለከበዳቸው ሁሉ፤ ልባቸው የሚያርፍበትን፣ ለዲናቸውም ለዱንያቸውም ስክነትና ጋሻ የሚሆን ዓይን ማረፊያ ምርጥ አጋር ገር አድርግላቸው። በትዳር ውስጥ ላሉትም፤ በመካ
ያ አላህ! ትዳርን ናፍቀው ብቸኝነት ለከበዳቸው ሁሉ፤ ልባቸው የሚያርፍበትን፣ ለዲናቸውም ለዱንያቸውም ስክነትና ጋሻ የሚሆን ዓይን ማረፊያ ምርጥ አጋር ገር አድርግላቸው። በትዳር ውስጥ ላሉትም፤ በመካከላቸው ፍቅርና እዝነትን አዝንበህ፣ ትዳራቸውን በበረካ አድምቀህ እስከ ጀነት ዘላቂ አድርግላቸው። ልጅ ናፋቂዎችንም፤ የልባቸውን ባዶነት የሚሞላ፣ ለወላጆቹ እፎይታና ለኡማው ኸይር የሆነ ሷሊህ ዘር ለግሳቸው።
41
5
📢📢 ታላቅ ምስራች! ታላቅ ምስራች! 📢📢 📖🌙 ዚያድ 𝑶𝒏𝒍𝒊𝒏𝒆 ቁርአን አካዳሚ 🌙📖 💚 ቁርአንን በትክክለኛ ተጅዊድ መቅራትና የተጅዊድ ኪታብን መማር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ እድሉን ይጠቀሙ! 📚 የምንሰጣቸው ትምህርቶች ✅ ቃኢዳ ✅ ቁርአን ቲላዋ በትክክለኛ ተጅዊድ ✅ የተጅዊድ ኪታብ ✅ መሠረታዊ የዐቂዳ ኪታቦች 🗓️ የትምህርት ፕሮግራም 📖 ቁርአን — በሳምንት 6 ቀን 📚 የተጅዊድ ኪታብ — በሳምንት 6 ቀን 💻 ትምህርቱ የሚሰጠው በimo እና Telegram Live ነው። 💰 ወርሃዊ ክፍያ ቁርአንም የተጅዊድ ኪታብም አንድ ላይ 1,000 ብር ብቻ! 🌍 ከየትኛውም ቦታ ሆነው ይማሩ፤ ቁርአንን በትክክለኛ ተጅዊድ ይቅሩ! 📲 ለመመዝገብ ያግኙን፦ 📩 Telegram: @Ziyad_Acadamy 📞 imo: +2510942616576 💚 ዚያድ ኦንላይን ቁርአን አካዳሚ 📖 ወደ ቁርአን የሚወስድ መንገድ! 📢 ለወዳጆቻችሁና ለቤተሰቦቻችሁ ያጋሩ! 🆕 ማሳሰቢያ የምንፈልገው 12 ተማሪዎች ብቻ ነዉ
10
6
ዱንያ ከባድ ነች ለአበዳሪም ለተበዳሪም ፈተና ነች አበዳሪው የተበደረውን በመታገስ ተበዳሪ የተበደረውን ለመክፈል ሲሮጥ አሏህ ሀላሉን ሰጥቶ ከራሙ ይጠብቀን በችሮታውም አብቃቅቶ ከሰዎች የማንፈልግ ያድ
ዱንያ ከባድ ነች ለአበዳሪም ለተበዳሪም ፈተና ነች አበዳሪው የተበደረውን በመታገስ ተበዳሪ የተበደረውን ለመክፈል ሲሮጥ አሏህ ሀላሉን ሰጥቶ ከራሙ ይጠብቀን በችሮታውም አብቃቅቶ ከሰዎች የማንፈልግ ያድርገን
44
7
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በአሪፍ ዋጋ ቴሌግራም ቻናል መሸጥ የምትፈልጉ አናግሩኝ view ባይኖረዉም እንገዛለን 🎯 4+ subscribers✅ 🎯 5+ subscribers✅ 🎯 8+ subscribers✅ 🎯 10k+ subscribers✅ 🌀 4000 በላይ አናግሩኝ  እገዛለሁ ... ........  👇👇........... ......
3
8
ይሄንን የ tik tok አካዉንት ሁላቺሁም ግቡና follow አርጉ ተባበሩኝ እስላማዊ content ነዉ
ይሄንን የ tik tok አካዉንት ሁላቺሁም ግቡና follow አርጉ ተባበሩኝ እስላማዊ content ነዉ
2
9
صورة الإخلاص
59
10
صورة الفلق
51
11
صورة الناس
54
12
ቂርአታችንን በዚህ መልኩ እናስተካክል ተከታታይ ነው ኢንሻአላህ
41
13
ሼር አድርጉልኝ ባረከሏሁ ፊኩም ክፍለ ሀገርም ምናምን ላሉ ጠቁሟቸው በብዛት ለሚፈልጉ
52
14
ከመርካቶ ብዛት የምትፈልጉት እቃ ነገር ካለ በ0940474808 ደውሉ ገዝቼ እልክላቹሀለው የትም ቦታ የትም ሀገር+9
ከመርካቶ ብዛት የምትፈልጉት እቃ ነገር ካለ በ0940474808 ደውሉ ገዝቼ እልክላቹሀለው የትም ቦታ የትም ሀገር
57
15
ከመርካቶ ብዛት የምትፈልጉት ነገር ካለ በ0940474808 ደውሉ ገዞቼ እልክላቹሀለው
1
16
فتاوى طيبه 🟢 يجوز في الوضوء اربعه طرق 🤚 تتوضئ مره مره ✅️ وهو الواجب تتوضى مرتين مرتين ✅️ فضيله تتوضى ثلاثه ثلاثه ✅️ وهو سنة ويجوز : ان تغسل يديك مره والوجه مرتين والارجل ثلاثه ✅️ وما زاد عن ثلاثه فهو ( بدعه ) ❌️ مفتي المملكة السعودية الإمام الفوزان حفظه الله 📽
45
17
"እንዴት ሰርግ ሳትጠራኝ?!?!" -------- ከዕለታት አንድ ቀን ውዱ ነቢያችን ﷺ ዓብዱራሕማን ኢብኑ ዓውፍን አግኝተው "አገባህ?" ሲሉት "አዎ አገባሁ" አላቸው። "ማንን አገባህ?" ሲሉት "ከአንሳር ሴት አገባሁ" አላቸው። መህሯን ወርቅ እንደሰጣት ከነገራቸው በኋላ "ፍየል አርደህም ቢሆን ደግስ" አሉት። ቡኻሪ 2048 የሆነ ጊዜም ጃቢር ኢብኑ ዓብዲላህ ነቢያችን ﷺ ጋር ተገናኝቶ "እኔኮ አዲስ ሙሽራ ነኝ" ሲላቸው "አገባህ?!" ብለው ጠየቁት፣ "አዎ" አላቸው። "ድንግል ወይስ ፈት አገባህ?" ሲሉት "ፈት አገባሁ" ሲላቸው "የምታጫውታት የምታጫውትህን ድንግል አታገባም ነበርን?!?!" አሉት። ቡኻሪ 5247 እንዳነበባችሁት ነቢያችን ﷺ ሁለቱም ሰሓባ እንዳገቡ ሲያሳውቋቸው የሚጠቅማቸውን ምክር ለገሷቸው እንጂ "እንዴት እኔ ሳልጠራ?" ብለው ነገር አላከበዱም። አስቡት የአላህ መልእክተኛን የሚያህል ሰው በዙሪያቸው ኑረው ባለመጠራታቸው ጥያቄን የሚፈጥር ምልክት እንኳ አላሳዩም። እኛ ግን "እንዴት አግብተህ ሳትጠራኝ?" ብለን ዙሩን አክርረን ከስንት ወንድሞች/እህቶች ጋር ያለንን ወንድማማችነት አሻክረናል። ባለመጠራቱ የተነሳ "እኔም ሳገባ አልጠራውም" ብሎ የሚያስብ አሸን ነው። በርግጥ ካለን ቅርበት አሊያም መልካም ነገር በመመኘት ሊሆን ይችላል ያንን ወቀሳ አዘል ጥያቄ የጠየቅነው። ግን በቃ ነገር ማቅለል ይኖርብናል። ዋናው ቁም ነገሩ ወንድማችን/እህታችን አግብቶ ራሱን ከሓራም ነገር የሚጠብቅበትን ትዳር መመስረቱ እንጂ የኛ እዛ መገኘት አይደለም። እንዲያውም "አገባሁኮ" ሲለን ከልባችን ልንደሰት ነው የሚገባው፤ ቅንነትን ነው የሚፈልገው። ቅን እንሁን፣ ሰዉን አናጨናንቅ
44
18
يا رب، حُسن الختام وجوار خير الأنام ﷺ. 🕊️🤍
يا رب، حُسن الختام وجوار خير الأنام ﷺ. 🕊️🤍
49
19
بسم الله -ቂርዓት ላይ ያለሽ እህት ሆይ ኢልም መቅሰም ሂወትሽን ሙሉ የምትሰጭዉ ዉድ ነገር ይሁን እንጂ እስክታገቢ ወይም ሀገር ቤት እስክትገቢ ጊዜ ማሳለፊያ አታድርጊዉ ። -  ሴት መሆንሽ ኣሊማህ ከመሆን አያግድሽምና በኢልም ትልቅ ደረጃ እደርሳለሁ ብለሽ ለነፍስሽ ንገሪያት  ሂማሽን በጣም ከፍ አድርጊ  ለዚህም የሴት ምሁራኖች ታሪክ ማንበብ ይረዳሻል  ። አንጋፋው የአል-ሃፊዝ ኢብኑ ሀጀር ተማሪ አል-ኢማም السخاوي ከ80 በላይ ሸይኻዎቹ ሴቶች እንደነበሩ (بين فقيهة ومسندة) ታዉቂያለሽ ???? -ከአመት አመት አጫጭር ኪታቦች ብቻ አትቅሪ ይልቁን በቅደም ተከተል ከሙኽተሰር ኪታቦች አንስተሽ እስከ ሰፋፊ ኪታቦች መቅራት አለብሽ በዚህም ነዉ እዉቀትሽን የምታዳብሪዉ ብዙ እህቶችንም በፈትዋ ምታብቃቂዉ ለምሳሌ ዘንድሮ  ሰፊና እየቀራሽ ከሆነ የዛሬ 3 or 4 አመት ሚንሃጅ መጨረስ አለብሽ አቂዳም እንደዚሁ ፈትሁል መጂድ ምናምን ማጠናቀቅ አለብሽ ሌሎች ፈኖችም ላይ እንደዚሁ ። በዚሁ አደራ ምልሽ ያለአቅምሽ ያለደረስሽበትን ፈን ወይም ኪታብ አትዳፈሪ فإنه من رام العلم جملة ذهب عنه جملة . -ምንም ቢያነሳሱሽም በሱና ሰዎች መሀከል ባለ ልዩነት እራስሽ ቢዚ አታድርጊ ። -ጎደኞችስ አንቺን የሚመስሉ ለቂርዓት ትኩረት የሚሰጡ እንጂ በተራ ወሬ  ዉድ ጊዜያቸውን የሚያባክኑ አይሁኑ ። بالله التوفيق
50
20
በቅርቡ ኢንሻአላህ ዘረኝነትን የጃሂሊያ አስተሳሰብን የምታወግዝ ሀዲሶችን የሰበሰበች ሪሳላ። أشكر الأخوين الموقرين محمد الجاوي وعبد الحفيظ اللذين بذلا جهدًا مشك
በቅርቡ ኢንሻአላህ ዘረኝነትን የጃሂሊያ አስተሳሰብን የምታወግዝ ሀዲሶችን የሰበሰበች ሪሳላ። أشكر الأخوين الموقرين محمد الجاوي وعبد الحفيظ اللذين بذلا جهدًا مشكورًا في تنسيق الرسالة، جزاهما الله خيرًا، وبارك في جهودهما. وأسأل الله تعالى أن يجعلها خالصة لوجه الكريم إنه ولي ذلك والقادر عليه
39