قَنَاةُ أمِ أنَسَ بِنْتْ حُسَيِنْ لِنَشْرِ اَلسُنَةِ 🇸🇦
رفتن به کانال در Telegram
وَأَلْقَيْتُ عَلَيْكَ مَحَبَّةً مِنِّي اللهم ارزقنا محبتك ورضاك، وألبسنا القبول في الأرض والسماء، واجعل لنا أثرًا طيبًا في القلوب ♻️
نمایش بیشتر3 701
مشترکین
+1324 ساعت
+167 روز
+4630 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+1
در 0 کانالها
سپتامبر '26
+205
در 12 کانالها
Get PRO
اوت '26
+346
در 11 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+375
در 15 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+501
در 10 کانالها
Get PRO
مه '26
+305
در 5 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+264
در 6 کانالها
Get PRO
مارس '26
+371
در 2 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+334
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+555
در 8 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+557
در 7 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+1 004
در 7 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+1 115
در 7 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 01 اکتبر | +1 |
پستهای کانال
Repost from አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
🔴 መልካም ባልና መልካም ሚስት ከአላህ የሚሰጡ ታላቅ ጸጋ ናቸው።
ባልን የሚያሳንሰው ገንዘቡ አነስተኛ መሆኑ አይደለም፤
ሚስትንም የሚያሳንሳት ውበቷ አነስተኛ መሆኑ አይደለም።
እውነተኛው ጉድለት በዲን ላይ ያለ ድክመት፣ በመጥፎ ሥነ-ምግባርና በመጥፎ ባህሪ ነው።
🌿 ስለዚህ ትዳር ሲመረጥ በገንዘብና በውበት ብቻ ሳይሆን፣ በዲን፣ በሥነ-ምግባርና በመልካም ባህሪ ላይ ሊመሰረት ይገባል።
አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድ
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
| 2 | የማለዳ መልእክት (50)
~
በሞት የተለዩ ወላጆቻችሁን በዱዓችሁ አትርሱ። ከቻላችሁ በሶደቃ አስታውሷቸው፤ በተለይም አገልግሎቱ የሚቆይ የሆነ ሶደቃ ቢሆን ተመራጭ ነው። ለምሳሌ አጅሩን ለነሱ በማሰብ የመስጂድ ግንባታ ላይ መሳተፍ፣ ውሃ ማውጣት፣ የደዕዋ ስራን ማገዝ፣ የወቅፍ አገልግሎት፣ ወዘተ.
(ኢብኑ ሙነወር፣ ረቢዑል ኣኺር 20/1448)
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor | 22 |
| 3 | ✅ | 43 |
| 4 | ~ከሳዳት ተማሩ
የሀበሻው ንጉስ ኡስታዝ ሳዳት ከማል
መርሁ ወጥ ነው እውነት ያስቀድማል
በዲን መዋሸትን በጥብቅ ይቃወማል
ወቀሳን ሳይፈራ፣ ለዲን ዘብ ይቆማል
የሽርክን ወረርሽኝ፣ በጥበብ ያክማል
የቢድዓን ተውሳክ፣ በድፍረት ያርማል
ውለታህ ብዙ ነው የተውሒዱ ጀግና
የሱናው ነፀብራቅ፣ ስምህ ነው ገናና
ድምፅህ ያስተጋባል በሁሉም ቀጠና
ጠላት ያ ደ ን ቅ ሃ ል ወዳጅ ይቅርና
የኛ ቆራጥ ጀግና፣ ግልፅ ነው ቀመሩ
እውነት አትደብቁ ውሸት አትቀባጥሩ
በዲን ስም አትዋሹ ያለዒልም አታውሩ
ሰዎች መንገድ ለቀው ውሸትን ካወሩ
መልስ ይሰጣቸዋል ሳዳት መምህሩ
አ ያ ስ ጨ ን ቀ ው ም ሀገር እና ዘሩ
ለ "ፍ ት ህ" መቆምን ከሳዳት ተማሩ
= t.me/Abu_lmran_Alaseriy | 16 |
| 5 | የዱንያ ልጆች አትሁኑ.....!
በኡስታዝ አቡ ሱፍያን አላህ ይጠብቀው!
ስለ ቀልባችን☑️
➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1 | 21 |
| 6 | اللهُم هذا الشعور 🤲🤲 | 91 |
| 7 | ✔️نما كان القرآن روحًا لأنه سبب حياة هذه الأمة، فلا يموت قلبٌ خالطَت نبضه آيات القرآن، ولا حياة لقلبٍ خلا منها🤍🤍 | 52 |
| 8 | ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
የጀሀነም በር ጠባቂ መላዒካ ማሊክ ይባላል፡፡ | 50 |
| 9 | 🌿 የእርጉዝ ሴት አምሮት በባህሪዋ ላይ ያለው ተፅዕኖ 🌸
📌 የሞሮኮ ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ዐሊ ፈርኩስ حفظه الله ተጠየቁ።
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌸 ጥያቄ፦
የሴት አምሮት (الوَحَم) በሴቶች ላይ በእርግዝና ጊዜ የሚከሰተው እውነተኛ ነገር ነውን? ወይስ ተራ ምናብና ቅዠት ብቻ ነው?
አላህ መልካም ዋጋ ይክፈልዎትና።
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌿 መልስ፦
الحمد لله رب العالمين، والصلاة والسلام على من أرسله الله رحمة للعالمين، وعلى آله وصحبه وإخوانه إلى يوم الدين، أما بعد:
የእርጉዝ አምሮት (الوَحَم) በአረብኛ ቋንቋ የታወቀ ቃል ሲሆን፣ እርጉዝ ሴት የምትመኘውንና በዚያ ወቅት የምትፈልገውን ነገር ያመለክታል። ይህም በታዋቂ የአረብኛ መዝገበ ቃላት የተጠቀሰ ትርጉም ነው።
🌿 ነገር ግን ዛሬ ሰዎች ስለ «አምሮት» የሚናገሩት ሌላ ነገር አለ።
እሱም እርጉዝ ሴት አንድን ነገር በጣም ከፈለገች፣ ያ ፍላጎቷ ካልተሟላላት፣ በሆዷ ያለው ልጅም እርሷ የፈለገችውን ነገር የሚመስል ምልክት ወይም ጥቁር ምስል በሰውነቱ ላይ ይዞ ይወለዳል ይጠቁራል የሚለው እምነት ነው።
ይህንን ግን በሸሪዓ ውስጥ መሠረት የሌለው ነገር ነው። እንዲሁም ይህ እምነት በሚታመን የሸሪዓ ማስረጃ የተደገፈ መሆኑን አላውቅም።
🌿 ይህ ነገር በተለይ በሴቶች አንደበት የሚዘወተር እምነት ነው።
እንደዚህ ያለው ነገር በሸሪዓ ውስጥ የታወቀና አስፈላጊ ቢሆን ኖሮ፣ በዲን ውስጥ የታወቀ ይሆን ነበር፤ ነቢዩ ﷺም ለሰዎች በግልጽና በበቂ ሁኔታ ያስረዱት ነበር። ምክንያቱም ሰዎች ይህንን ጉዳይ በጣም ይፈልጉት ነበር፤ ለሁሉምም የሚመለከት ጉዳይ ነውና።
🌿 ነቢዩ ﷺ የተላኩትን መልዕክት በሙሉ አድርሰዋል፣ አደራውንም በትክክል ተወጥተዋል።
አላህ سبحانه وتعالى እንዲህ ብሏል፦
﴿ٱلۡيَوۡمَ أَكۡمَلۡتُ لَكُمۡ دِينَكُمۡ وَأَتۡمَمۡتُ عَلَيۡكُمۡ نِعۡمَتِي وَرَضِيتُ لَكُمُ ٱلۡإِسۡلَٰمَ دِينٗاۚ﴾
“ዛሬ ዲናችሁን ለእናንተ ሞልቼላችኋለሁ፤ ጸጋዬንም በእናንተ ላይ ሞላሁ፤ እስልምናንም ለእናንተ ዲን አድርጌ ወደድኩላችሁ።”
📖 [ሱረቱል ማኢዳህ፡ 3]
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌿 ነቢዩ ﷺ መልዕክቱን በሙሉ ማድረሳቸውን እንዲህ ብለው ለሰሐቦቻቸው አረጋግጠዋል፦
«أَلَا هَلْ بَلَّغْتُ؟»
“እኔ መልዕክቱን አድርሻለሁን?”
እነርሱም፦ “አዎን!” አሉ።
እንደገና፦ «أَلَا هَلْ بَلَّغْتُ؟»
“እኔ መልዕክቱን አድርሻለሁን?”
እነርሱም፦ “አዎን!” አሉ።
ከዚያም ነቢዩ ﷺ እንዲህ አሉ፦
«اللَّهُمَّ اشْهَدْ، فَلْيُبَلِّغِ الشَّاهِدُ الْغَائِبَ»
“አላህ ሆይ! መስክር! እዚህ ያለው ለሌለው ያድርስ።”
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌸 ነገር ግን እርጉዝ ሴት በዚያ ወቅት ልዩ እንክብካቤ አያስፈልጋትምን?
በእርግጥ ያስፈልጋታል። 🌷
ሸይኹ رحمه الله እንደሚገልጹት፣ ሴቷ በዚያ ወቅት ተጨማሪ እንክብካቤ፣ ፍቅር፣ ርኅራኄና ትኩረት ልትፈልግ ትችላለች።
ስለዚህ ባል የባለቤቱን ሁኔታ ሊያስተውል፣ በርኅራኄ ሊያስተናግዳት፣ በተቻለውም መጠን የምትመኘውን ነገር ሊያሟላላት ይገባል። ብለዋል።
🌿 በዚህ ጊዜ እሷን ማስጨነቅ ማለት በእርግዝናዋ ላይ ተጨማሪ ጫና ማስገባት ነው።
ስለዚህ ባል ከባለቤቱ ጋር በመልካም ሁኔታ ይኑር፤ ሁኔታዋንም ያስተውል፤ የሚያስፈልጋትንም ነገር በቻለው መጠን ያሟላላት።
💎 ይህንን ሲያደርግም ከአላህ ዘንድ ምንዳን በመፈለግ ያድርገው።
አላህ سبحانه وتعالى ምንዳን የሚሰጥ ከሁሉ የተሻለ ነው።
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌿 ለጀግና ለባሎች የሚሆን ማስታወሻ
ሚስትህ እርጉዝ ስትሆን በሰውነቷ ውስጥ አንድ ሕይወት እየተሸከመች ነው።
ስለዚህ በዚያ ወቅት የምትፈልገውን በማድረግ ደስ ብሎህ አግዛት፤ ድካሟን በርኅራኄ ተመልከት፤ በቃልህም አጽናናት።
🌷 እርግዝናዋ የሚያልፍ ወቅት ነው፤ ነገር ግን በዚያ ወቅት ያሳየኸው ርኅራኄ በልቧ ውስጥ ረጅም ጊዜ ሊቀር ይችላል።
🌿 ትዳር የሚያምረው በደስታ ጊዜ ብቻ ሳይሆን፣ አንዱ ሲደክም ሌላው እጁን ሲይዘው ነው።
━━━━━━━━━━━━━━━━━
اللَّهُمَّ احْفَظْ نِسَاءَ الْمُسْلِمِينَ وَأَجِنَّتَهُنَّ وَارْزُقْهُنَّ الصِّحَّةَ وَالْعَافِيَةَ، وَأَصْلِحْ بُيُوتَهُنَّ، وَاجْعَلْ بَيْنَ الْأَزْوَاجِ مَوَدَّةً وَرَحْمَةً وَسَكِينَةً.
“አላህ ሆይ! የሙስሊም ሴቶችንና በማህፀናቸው ያሉትን ልጆቻቸውን ጠብቅልነረ፤ ጤናና ደህንነትን ስጣቸው፤ ቤቶቻቸውንም አስተካክልላቸው፤ በባሎችና በሚስቶች መካከልም ፍቅር፣ ምሕረትና ሰላም አድርግላቸው።” 🌸
📌 ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ዐሊ ፈርኩስ حفظه الله
🇩🇿 አልጀሪያ — 22 ረጀብ 1426ሂ / 17 ኦገስት 2005
🌿 العِلْمُ عِنْدَ اللهِ تَعَالَى 🌿
الحمد لله رب العالمين، وصلى الله وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين.
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy | 45 |
| 10 | 🤲🤲🤲🤲🤍 | 65 |
| 11 | 🎙📤🫀
ልባቹህን አስክኑበት🌸 | 64 |
| 12 | ⚠️ አስተውሉ❗️
በእስልምና የመጀመሪያው ኸሊፋ ማን ነው? | 60 |
| 13 | ለአስተውሎት
~
ፉዶይል ብኑ ዒያድ አንዱን ሰው “እድሜህ ስንት ነው” ብለው ጠየቁት።
* "ስልሳ አመት" አለ።
- "ስልሳ አመት ሙሉ ወደ ጌታህ እየተጓዝክ ነው፡፡ መድረሻህ ሳይቃረብ አይቀርም።"
* "ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!" (እኛ ለአላህ ነን፡፡ ወደሱም ተመላሾች ነን)
- “ 'ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን' የሚለውን ተፍሲሩን ታውቃለህ? ለአላህ ባሪያ እንደሆነ ወደሱም ተመላሽ እንደሆነ የሚያውቅ እንደሚቆም ይወቅ፡፡ እንደሚቆም ያወቀ እንደሚጠየቅ ይወቅ፡፡ እንደሚጠየቅ ያወቀ መልስ ያዘጋጅ፡፡”
* "ምንድን ነው መፍትሄው?"
- "ቀላል ነው!"
* "ምንድን ነው እሱ?"
- "በቀረህ እድሜ መልካም ስራ፡፡ ያለፈው ይማርልሃል፡፡ ቀሪው እድሜህን ካጠፋህ ግን ባለፈውም በቀሪውም ትያዛለህ፡፡"
ምንጭ፦ [ሒልየቱል አውሊያህ፡ 8/113]
አስተውል። ስልሳ ዓመት ከደረስክም አስተውል። ስልሳ ካልደረስክም ገና ነኝ ብለህ አትዘናጋ ነቃ በል።
(ኢብኑ ሙነወር፣ መስከረም 20/2005)
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor | 54 |
| 14 | .
አንዳንዴ ቅድሚያ ለሚሰጠው
ቅድሚያ ስጡ !!✅
ለስንቱ ባክናችሁ ትችሉታላችሁ በረቢ 💗
Invest in your own peace መጀመሪያ ✅ | 72 |
| 15 | • قال الإمـام ابـن القـيم رحمه الله : -
« أعقَلُ الناسِ من آثر لذته وراحته الآجلة الدائمة على العاجلة المنقضية الزائلة، وأسفهُ الخلقِ من باع نعيم الأبد وطيب الحياة الدائمة واللذة العظمى التي لا تنغيص فيها ولا نقص بوجهٍ ما، بلذّة منغَّصة مشوبة بالآلام والمخاوف، وهي سريعة الزوال وشيكة الانقضاء ».
- ابن القيم | الداء والدواء صـ (٤٥٠).📚 | 71 |
| 16 | የምትፈልጉትን እዘዙን
✅«ወንድም እህቶች እዘዙኝ»✅
➛ኪታቦችን
➛ምግቦችን
➛ስጦታወች
✅«በተመጣጣኝ ዋጋ እታዘዛችኋለሁ »
«ሪያድ ውስጥ የትም ይመቸኛል ወዳጆች»
♦️በዋትስ-አፕ
+971541361044
በቴሌግራም
@zul_fiqar_Al_arebi
....ሪያድ ከሆኑ አለንለዎት....
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi | 65 |
| 17 | ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 🛩🛩
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት በማለት መልሱ ።
ተራራዎች አብረውት አሏህን የሚዘክሩት ነብይ ነብዩሏህ ዳውድ ነው ። | 64 |
| 18 | ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 🛩🛩
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት በማለት መልሱ ።
ተራራዎች አብረውት አሏህን የሚዘክሩት ነብይ ነብዩሏህ ዳውድ ነው ። | 1 |
| 19 | በዘመናችን የዲን ግንዛቤ አለኝ ብሎ የሚያስብ ማንኛውም አካል የመጀመሪያ ስራው የአላህን ብቸኛ ተመላኪነት ማረጋገጥ፣ የሙስሊሞችን ተውሒድ ማስተካከልና ሰዎች ከአምካቸው ጋር ያላቸውን ግንኙነት ማስተካከል ሊሆን ይገባል። ሺርክ በመላ ሀገሪቱ በየአይነቱ እየተፈፀመ ጧት ማታ ስለ ፖለቲካ መፈትፈት ንቃት ሳይሆን ቂልነት ነው። እውነት ነው ፖለቲካ በሸሪዓ እይታ ልክ ሲሆን ጥቅም ሊኖረው ይችላል። ነገር ግን እዚህ ጋ ሙስሊሙ በሽርክ ቫይረስ እየረገፈ ባለበት ተጨባጭ መናቢኖችን የፖለቲካ መደስኮሪያ ማድረክ ሚዛን መሳት ነው። ለዚህም ነው ሸይኹል አልባኒይ ረሒመሁላሁ «በዚህ ዘመን ፖለቲካን መተው ከፖለቲካ ነው» ማለታቸው።
قال الشيخ الألباني رحمه الله تعالى:
«من السياسة ترك السياسة في هذا الزمان»
[ سلسلة الهدى والنور، الشريط رقم ٢١٠]
=
የቴሌግራም ቻናል
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
t.me/Abu_lmran_Alaseriy | 67 |
| 20 | አላህ ለሴቶች ሐዘንን ለምን አልወደደም አልፈቀደም.!?
«ሳልናገር ስሜቴን የሚረዳ በሕይወት ስኖር ሀዘንም ሆነ መከፋትን እማይወድልኝ ሁሌም ደስተኛ እንድሆን ማንም እንዳይበድለኝ እንዳያሳዝነኝ የሚፈልግና ለአባቴም ሆነ ለወንድሜ፣ ለባሌ፣ ለልጄ አደራ የሰጠኝን ጌታዬን እንዴትስ ታዳ አልውደደው እንዴትስ እሱን አልምረጥ..!?»
يا رب لك الْحمد كما ينبغي لجلال وجهك ولعظيم سلطانك..!!
احبك ربي
♛...
https://t.me/Qudwatii1 | 90 |
