قَنَاةُ أمِ أنَسَ بِنْتْ حُسَيِنْ لِنَشْرِ اَلسُنَةِ 🇸🇦
Ir al canal en Telegram
وَأَلْقَيْتُ عَلَيْكَ مَحَبَّةً مِنِّي اللهم ارزقنا محبتك ورضاك، وألبسنا القبول في الأرض والسماء، واجعل لنا أثرًا طيبًا في القلوب ♻️
Mostrar más3 695
Suscriptores
+1324 horas
+167 días
+4630 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
octubre '26oct '26
octubre '26
+2
en 2 canales
septiembre '26
+205
en 12 canales
Get PRO
agosto '26
+346
en 11 canales
Get PRO
julio '26
+375
en 15 canales
Get PRO
junio '26
+501
en 10 canales
Get PRO
mayo '26
+305
en 5 canales
Get PRO
abril '26
+264
en 6 canales
Get PRO
marzo '26
+371
en 2 canales
Get PRO
febrero '26
+334
en 1 canales
Get PRO
enero '26
+555
en 8 canales
Get PRO
diciembre '25
+557
en 7 canales
Get PRO
noviembre '25
+1 004
en 7 canales
Get PRO
octubre '25
+1 115
en 7 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 02 octubre | 0 | |||
| 01 octubre | +2 |
Publicaciones del Canal
አንዳንድ ወንድሞችለአጅነብይ ሴት ያላቹህን መልካምነት እና ትህትና .. ለኒካህ ሚስታቹህ ብታደርጉት አንድም ትዳር ባልፈረሰ ነበር !! ግልባጭ ለእህቶችም አንዳንድ እህቶች አለን ባለ ትዳር እራሱ መሆናችንን እረስተን ከአጅ ነብይ ወንድ ጋ ግንኙነታችን ልቅ የሆነ ለባላችን የማናደርገውን የምናደርግ ከዚህ ነገር ልንቆጠብ ይገባል!! በራሳችን የፊትና በሮችን አንክፈት ለሁሉም ልክ እናብጅለት!! ብቻ ሁላችንም በቂሪዓት ስም እራሳችንን አናርክስ!! አንዳንድ እህቶች ደግሞ አለን አብረን ከአጅ ነብይ ወንድ ጋ እየዋለን በክብሬ አልደራደርም የሚሉ!! በአንዴ የሚቀየር ነገር የለም ነገሮች የሚቀየሩት በሂደት ነው አብሮ ሲተራመሱ እየተዋለ ክብር መጣሱ አይቀሬ ነው!! ግን ከሁሉም ርቀትን መጠበቅን የመሰለ ነገር የለም !! በአንች አለመፈተኑ ምን ማረጋገጫ አለሸ💗💗
| 2 | 🪞💐
كوني عزيزة النفس، كريمة الخُلق
ዋጋሽን ከሚወዱሽ ሰዎች ቁጥር ጋር አታያይዢ... ውበትሽንም ከሚያደንቁሽ
ሰዎች ቁጥር ጋር አታያይዢ።
በአሏህ ዘንድ ያለው ነገር በላጭና ዘላቂ
ነው።_ሴትን ልጅ በእውነት ከፍ የሚያደርጋት
የሌሎች ውዳሴ ሳይሆን.." ኢማኗ ና መልካም
ስነ-ምግባሯ ነው።"
ከጌታዋ ጋር ያላት ግንኙነት የጠነከረ ለሆነች
ሴት፣ የሌሎች አስተያየት እርሷ ዘንድ ዋጋ አይኖረውም። ምክኒያቱም እርሷ አሏህ
ያላቃት ሴት ነች!!
አሏህ ካላቃቸው ባሪያዎቹ ያድርገን🤲🤲 | 38 |
| 3 | «ፈተናዎችና አስቸጋሪ ሁኔታዎች ከ አላህ በስተቀር ማንም እንደሌለህ ያስተምሩሃል..»
https://t.me/ibrahim_furii | 60 |
| 4 | ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
124,000 ነቢያቶች ወደ ሰው ልጆች ተልከዋል ፡፡ | 54 |
| 5 | ✅
እውነት ነው በተለይ አሁን ላይ እየታየ ያለው ሁኔታ ነው !! የአሏህ ፊት ቀርቶ የሰወችን ፊት ፍለጋ እሰኪመስል ድርሰ! ሱበሀን አሏህ አሏህ ካዘነላቸው ከእሱ ባሪያውች ውጭ! ስናስቀራ ለስው $ ስናቀራ ለስው የሆነ መልካም ስራ ስንሰራ ለሰው በአጠቃላይ የስወች ሙገሳ ነው እኛን እየነዳን ያለ የእሱ ፊት ተርሰቶ አሏሁ ሙስተዓን ☁️ | 64 |
| 6 | ስምህ እንዲጠራና እውቅና ለማግኘት በየቦታው መገኘት የለብህም።
በዝምታ የምትሰራው ጥራት ያለው ሥራ በራሱ ጊዜ በከፍተኛ ድምፅ ይናገራል!
ብዙ ሰዎች ትኩረታቸውን "እንዲታዩ" እና "ስማቸው እንዲነሳ" ላይ ብቻ ያደርጋሉ።
ነገር ግን እውነተኛና ዘላቂ ስኬት የሚመጣው ከተጋነነ ማስታወቂያ ሳይሆን ከሚሰሩት ሥራ ጥራትና ውጤታማነት ነው::
ሥራህን በጥራት፣ በጥንቃቄና በታማኝነት ስራ፤ የቀረው ነገር ሁሉ በራሱ ጊዜ ይከተላል።
💡 ጥራት ያለው ሥራ ማብራሪያ አይፈልግም — ውጤቱ ራሱ ምስክር ነው!
https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris | 54 |
| 7 | ⏳ | 77 |
| 8 | 🔴 መልካም ባልና መልካም ሚስት ከአላህ የሚሰጡ ታላቅ ጸጋ ናቸው።
ባልን የሚያሳንሰው ገንዘቡ አነስተኛ መሆኑ አይደለም፤
ሚስትንም የሚያሳንሳት ውበቷ አነስተኛ መሆኑ አይደለም።
እውነተኛው ጉድለት በዲን ላይ ያለ ድክመት፣ በመጥፎ ሥነ-ምግባርና በመጥፎ ባህሪ ነው።
🌿 ስለዚህ ትዳር ሲመረጥ በገንዘብና በውበት ብቻ ሳይሆን፣ በዲን፣ በሥነ-ምግባርና በመልካም ባህሪ ላይ ሊመሰረት ይገባል።
አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድ
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba | 72 |
| 9 | የማለዳ መልእክት (50)
~
በሞት የተለዩ ወላጆቻችሁን በዱዓችሁ አትርሱ። ከቻላችሁ በሶደቃ አስታውሷቸው፤ በተለይም አገልግሎቱ የሚቆይ የሆነ ሶደቃ ቢሆን ተመራጭ ነው። ለምሳሌ አጅሩን ለነሱ በማሰብ የመስጂድ ግንባታ ላይ መሳተፍ፣ ውሃ ማውጣት፣ የደዕዋ ስራን ማገዝ፣ የወቅፍ አገልግሎት፣ ወዘተ.
(ኢብኑ ሙነወር፣ ረቢዑል ኣኺር 20/1448)
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor | 48 |
| 10 | ✅ | 75 |
| 11 | ~ከሳዳት ተማሩ
የሀበሻው ንጉስ ኡስታዝ ሳዳት ከማል
መርሁ ወጥ ነው እውነት ያስቀድማል
በዲን መዋሸትን በጥብቅ ይቃወማል
ወቀሳን ሳይፈራ፣ ለዲን ዘብ ይቆማል
የሽርክን ወረርሽኝ፣ በጥበብ ያክማል
የቢድዓን ተውሳክ፣ በድፍረት ያርማል
ውለታህ ብዙ ነው የተውሒዱ ጀግና
የሱናው ነፀብራቅ፣ ስምህ ነው ገናና
ድምፅህ ያስተጋባል በሁሉም ቀጠና
ጠላት ያ ደ ን ቅ ሃ ል ወዳጅ ይቅርና
የኛ ቆራጥ ጀግና፣ ግልፅ ነው ቀመሩ
እውነት አትደብቁ ውሸት አትቀባጥሩ
በዲን ስም አትዋሹ ያለዒልም አታውሩ
ሰዎች መንገድ ለቀው ውሸትን ካወሩ
መልስ ይሰጣቸዋል ሳዳት መምህሩ
አ ያ ስ ጨ ን ቀ ው ም ሀገር እና ዘሩ
ለ "ፍ ት ህ" መቆምን ከሳዳት ተማሩ
= t.me/Abu_lmran_Alaseriy | 27 |
| 12 | የዱንያ ልጆች አትሁኑ.....!
በኡስታዝ አቡ ሱፍያን አላህ ይጠብቀው!
ስለ ቀልባችን☑️
➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1 | 31 |
| 13 | اللهُم هذا الشعور 🤲🤲 | 121 |
| 14 | ✔️نما كان القرآن روحًا لأنه سبب حياة هذه الأمة، فلا يموت قلبٌ خالطَت نبضه آيات القرآن، ولا حياة لقلبٍ خلا منها🤍🤍 | 69 |
| 15 | ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
የጀሀነም በር ጠባቂ መላዒካ ማሊክ ይባላል፡፡ | 70 |
| 16 | 🌿 የእርጉዝ ሴት አምሮት በባህሪዋ ላይ ያለው ተፅዕኖ 🌸
📌 የሞሮኮ ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ዐሊ ፈርኩስ حفظه الله ተጠየቁ።
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌸 ጥያቄ፦
የሴት አምሮት (الوَحَم) በሴቶች ላይ በእርግዝና ጊዜ የሚከሰተው እውነተኛ ነገር ነውን? ወይስ ተራ ምናብና ቅዠት ብቻ ነው?
አላህ መልካም ዋጋ ይክፈልዎትና።
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌿 መልስ፦
الحمد لله رب العالمين، والصلاة والسلام على من أرسله الله رحمة للعالمين، وعلى آله وصحبه وإخوانه إلى يوم الدين، أما بعد:
የእርጉዝ አምሮት (الوَحَم) በአረብኛ ቋንቋ የታወቀ ቃል ሲሆን፣ እርጉዝ ሴት የምትመኘውንና በዚያ ወቅት የምትፈልገውን ነገር ያመለክታል። ይህም በታዋቂ የአረብኛ መዝገበ ቃላት የተጠቀሰ ትርጉም ነው።
🌿 ነገር ግን ዛሬ ሰዎች ስለ «አምሮት» የሚናገሩት ሌላ ነገር አለ።
እሱም እርጉዝ ሴት አንድን ነገር በጣም ከፈለገች፣ ያ ፍላጎቷ ካልተሟላላት፣ በሆዷ ያለው ልጅም እርሷ የፈለገችውን ነገር የሚመስል ምልክት ወይም ጥቁር ምስል በሰውነቱ ላይ ይዞ ይወለዳል ይጠቁራል የሚለው እምነት ነው።
ይህንን ግን በሸሪዓ ውስጥ መሠረት የሌለው ነገር ነው። እንዲሁም ይህ እምነት በሚታመን የሸሪዓ ማስረጃ የተደገፈ መሆኑን አላውቅም።
🌿 ይህ ነገር በተለይ በሴቶች አንደበት የሚዘወተር እምነት ነው።
እንደዚህ ያለው ነገር በሸሪዓ ውስጥ የታወቀና አስፈላጊ ቢሆን ኖሮ፣ በዲን ውስጥ የታወቀ ይሆን ነበር፤ ነቢዩ ﷺም ለሰዎች በግልጽና በበቂ ሁኔታ ያስረዱት ነበር። ምክንያቱም ሰዎች ይህንን ጉዳይ በጣም ይፈልጉት ነበር፤ ለሁሉምም የሚመለከት ጉዳይ ነውና።
🌿 ነቢዩ ﷺ የተላኩትን መልዕክት በሙሉ አድርሰዋል፣ አደራውንም በትክክል ተወጥተዋል።
አላህ سبحانه وتعالى እንዲህ ብሏል፦
﴿ٱلۡيَوۡمَ أَكۡمَلۡتُ لَكُمۡ دِينَكُمۡ وَأَتۡمَمۡتُ عَلَيۡكُمۡ نِعۡمَتِي وَرَضِيتُ لَكُمُ ٱلۡإِسۡلَٰمَ دِينٗاۚ﴾
“ዛሬ ዲናችሁን ለእናንተ ሞልቼላችኋለሁ፤ ጸጋዬንም በእናንተ ላይ ሞላሁ፤ እስልምናንም ለእናንተ ዲን አድርጌ ወደድኩላችሁ።”
📖 [ሱረቱል ማኢዳህ፡ 3]
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌿 ነቢዩ ﷺ መልዕክቱን በሙሉ ማድረሳቸውን እንዲህ ብለው ለሰሐቦቻቸው አረጋግጠዋል፦
«أَلَا هَلْ بَلَّغْتُ؟»
“እኔ መልዕክቱን አድርሻለሁን?”
እነርሱም፦ “አዎን!” አሉ።
እንደገና፦ «أَلَا هَلْ بَلَّغْتُ؟»
“እኔ መልዕክቱን አድርሻለሁን?”
እነርሱም፦ “አዎን!” አሉ።
ከዚያም ነቢዩ ﷺ እንዲህ አሉ፦
«اللَّهُمَّ اشْهَدْ، فَلْيُبَلِّغِ الشَّاهِدُ الْغَائِبَ»
“አላህ ሆይ! መስክር! እዚህ ያለው ለሌለው ያድርስ።”
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌸 ነገር ግን እርጉዝ ሴት በዚያ ወቅት ልዩ እንክብካቤ አያስፈልጋትምን?
በእርግጥ ያስፈልጋታል። 🌷
ሸይኹ رحمه الله እንደሚገልጹት፣ ሴቷ በዚያ ወቅት ተጨማሪ እንክብካቤ፣ ፍቅር፣ ርኅራኄና ትኩረት ልትፈልግ ትችላለች።
ስለዚህ ባል የባለቤቱን ሁኔታ ሊያስተውል፣ በርኅራኄ ሊያስተናግዳት፣ በተቻለውም መጠን የምትመኘውን ነገር ሊያሟላላት ይገባል። ብለዋል።
🌿 በዚህ ጊዜ እሷን ማስጨነቅ ማለት በእርግዝናዋ ላይ ተጨማሪ ጫና ማስገባት ነው።
ስለዚህ ባል ከባለቤቱ ጋር በመልካም ሁኔታ ይኑር፤ ሁኔታዋንም ያስተውል፤ የሚያስፈልጋትንም ነገር በቻለው መጠን ያሟላላት።
💎 ይህንን ሲያደርግም ከአላህ ዘንድ ምንዳን በመፈለግ ያድርገው።
አላህ سبحانه وتعالى ምንዳን የሚሰጥ ከሁሉ የተሻለ ነው።
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌿 ለጀግና ለባሎች የሚሆን ማስታወሻ
ሚስትህ እርጉዝ ስትሆን በሰውነቷ ውስጥ አንድ ሕይወት እየተሸከመች ነው።
ስለዚህ በዚያ ወቅት የምትፈልገውን በማድረግ ደስ ብሎህ አግዛት፤ ድካሟን በርኅራኄ ተመልከት፤ በቃልህም አጽናናት።
🌷 እርግዝናዋ የሚያልፍ ወቅት ነው፤ ነገር ግን በዚያ ወቅት ያሳየኸው ርኅራኄ በልቧ ውስጥ ረጅም ጊዜ ሊቀር ይችላል።
🌿 ትዳር የሚያምረው በደስታ ጊዜ ብቻ ሳይሆን፣ አንዱ ሲደክም ሌላው እጁን ሲይዘው ነው።
━━━━━━━━━━━━━━━━━
اللَّهُمَّ احْفَظْ نِسَاءَ الْمُسْلِمِينَ وَأَجِنَّتَهُنَّ وَارْزُقْهُنَّ الصِّحَّةَ وَالْعَافِيَةَ، وَأَصْلِحْ بُيُوتَهُنَّ، وَاجْعَلْ بَيْنَ الْأَزْوَاجِ مَوَدَّةً وَرَحْمَةً وَسَكِينَةً.
“አላህ ሆይ! የሙስሊም ሴቶችንና በማህፀናቸው ያሉትን ልጆቻቸውን ጠብቅልነረ፤ ጤናና ደህንነትን ስጣቸው፤ ቤቶቻቸውንም አስተካክልላቸው፤ በባሎችና በሚስቶች መካከልም ፍቅር፣ ምሕረትና ሰላም አድርግላቸው።” 🌸
📌 ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ዐሊ ፈርኩስ حفظه الله
🇩🇿 አልጀሪያ — 22 ረጀብ 1426ሂ / 17 ኦገስት 2005
🌿 العِلْمُ عِنْدَ اللهِ تَعَالَى 🌿
الحمد لله رب العالمين، وصلى الله وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين.
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy | 51 |
| 17 | 🤲🤲🤲🤲🤍 | 78 |
| 18 | 🎙📤🫀
ልባቹህን አስክኑበት🌸 | 80 |
| 19 | ⚠️ አስተውሉ❗️
በእስልምና የመጀመሪያው ኸሊፋ ማን ነው? | 82 |
| 20 | ለአስተውሎት
~
ፉዶይል ብኑ ዒያድ አንዱን ሰው “እድሜህ ስንት ነው” ብለው ጠየቁት።
* "ስልሳ አመት" አለ።
- "ስልሳ አመት ሙሉ ወደ ጌታህ እየተጓዝክ ነው፡፡ መድረሻህ ሳይቃረብ አይቀርም።"
* "ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!" (እኛ ለአላህ ነን፡፡ ወደሱም ተመላሾች ነን)
- “ 'ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን' የሚለውን ተፍሲሩን ታውቃለህ? ለአላህ ባሪያ እንደሆነ ወደሱም ተመላሽ እንደሆነ የሚያውቅ እንደሚቆም ይወቅ፡፡ እንደሚቆም ያወቀ እንደሚጠየቅ ይወቅ፡፡ እንደሚጠየቅ ያወቀ መልስ ያዘጋጅ፡፡”
* "ምንድን ነው መፍትሄው?"
- "ቀላል ነው!"
* "ምንድን ነው እሱ?"
- "በቀረህ እድሜ መልካም ስራ፡፡ ያለፈው ይማርልሃል፡፡ ቀሪው እድሜህን ካጠፋህ ግን ባለፈውም በቀሪውም ትያዛለህ፡፡"
ምንጭ፦ [ሒልየቱል አውሊያህ፡ 8/113]
አስተውል። ስልሳ ዓመት ከደረስክም አስተውል። ስልሳ ካልደረስክም ገና ነኝ ብለህ አትዘናጋ ነቃ በል።
(ኢብኑ ሙነወር፣ መስከረም 20/2005)
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor | 73 |
