fa
Feedback
[ የማርቤት አህለሱና ወልጀመአ የሰለፍዮች ቻናል]🇸🇦

[ የማርቤት አህለሱና ወልጀመአ የሰለፍዮች ቻናል]🇸🇦

رفتن به کانال در Telegram

ይህ ቻናል ቁርኣንና ሀድስን፣ [በሰለፎች አረዳድ] እንዲሁም የሰለፎች ንግግርና ምክሮችን እና የታማኝ የሱና ዑለማዎች አስተምሮቶች ፈታዋወች ሙሐደራዎች የሚለቀቅበት የሰለፉነ አስሷሊህ ዕምነት የሚብራራበት ቻናል ነው። ይ ቀ ላ ቀ ሉ https://t.me/Marbeatttt

نمایش بیشتر
5 683
مشترکین
-224 ساعت
+337 روز
+16830 روز
آرشیو پست ها
🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ  👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ የተከበራችሁ ወንድም እህቶች ዛሬ ዕለተ (ጁሙዓ) ምሽት ከ3:00 በኋላ በዚህ ቻናል የዳዕዋ ፕሮግራም ይኖረናል ኢንሻ አላህ 🎤ታጋባዥ ወንድሞች ➊ ወንድም አቡ ሹራ ➋ ወንድም አቡ ኢምራን እና ሌሎች ወንድሞች እና ኡስታዞች ይኖራሉ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ #Telegram_link https://t.me/Sobabilalmesjid https://t.me/Sobabilalmesjid

قال ابن القيم :(رحمه الله)" من شاء أن يسكن في رياض الجنة ( في الدنيا ) فليستوطن مجالس الذكر . الوابل الصيب ١٤٨ ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁ
قال ابن القيم :(رحمه الله)" من شاء
أن يسكن في رياض الجنة ( في الدنيا ) فليستوطن  مجالس الذكر . الوابل الصيب ١٤٨
ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል። "በዱንያ ላይ ሆኖ የጀነትን ጨፌ መኖር የፈለገ የኢልም መድረኮች ይሳተፍ።" ( አልዋቢሉ አሰይብ:147)

🍃 ብልህ ሴት መቸ መናገር እንዳለባት የት መናገር እንዳለባት እና እንዴት መናገር እንዳለባት ጠንቅቃ ታውቃለች 🌸 ዝም ብላ በየ ቦታው አትገኝም ድብቅ ስትር ናት በየሚድያው ክክ ሀሀ እያለች ማንነ
🍃 ብልህ ሴት መቸ መናገር እንዳለባት የት መናገር እንዳለባት እና እንዴት መናገር እንዳለባት ጠንቅቃ ታውቃለች 🌸 ዝም ብላ በየ ቦታው አትገኝም ድብቅ ስትር ናት በየሚድያው ክክ ሀሀ እያለች ማንነቷን አታስገመግምም 🌸 የት መሳቅ እንዳለባት ታውቃለች የት መዋብ እንዳለባት ታውቃለች ፍቅሯን ለማን መግለፅ እንዳለባት እንዴት መግለፅ እንዳለባት ታውቃለች በጥቅሉ ብልህ ሴት ከመስራቷ በፊት አስተዋይ ናት ════•••🌺🍃•••═══ t.me/qdemiy_letwuhide

الســــــــــــــــلام علـــــــــــــيكم ورحمــــــــــــــــته الله وبركــــــــــــــــــته 🔴የኪታብ ዐቂደቱል_ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል ❻❺ አዲስ ተከታታይ ደርስ ተ      ጀ          መ                ረ 🎙«በወንድም አቡ ዓማር» ሓፊዘሁ'ሏህ የስርጭት ሊንክ ╭┈─────── ╰┈➤ t.me/MERKEZ_ZUN_NUREYIN
ወዴ ቻናል ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Amar_Mohammed ወዴ  youtub  ተቀላቀሉ https://youtu.be/CuBTgg1gaEM?si=xEoyyJbwpYAQvoU_ 👆👆👆👆👆👆👆

ማን ቀድሞ ይመልስ !  🕊 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add  የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት 👉 ነብዩ ኢሳ አለይሂ ሰላም እስከ አሁን በሂወት ያለ ነብይ ነው ።

الســــــــــــــــلام علـــــــــــــيكم ورحمــــــــــــــــته الله وبركــــــــــــــــــته 🔴የኪታብ ዐቂደቱል_ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል ❻❹ አዲስ ተከታታይ ደርስ ተ      ጀ          መ                ረ 🎙«በወንድም አቡ ዓማር» ሓፊዘሁ'ሏህ የስርጭት ሊንክ ╭┈─────── ╰┈➤ t.me/MERKEZ_ZUN_NUREYIN
ወዴ ቻናል ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Amar_Mohammed ወዴ  youtub  ተቀላቀሉ https://youtu.be/CuBTgg1gaEM?si=xEoyyJbwpYAQvoU_ 👆👆👆👆👆👆👆

🎁 ደማቅ የደዕዋና የኒካህ ፕሮግራም 🎁 ​እሁድ ማታ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ ሁለት የሱና ወንድሞቻችን ያገባሉ! የነሱን የኒካህ ፕሮግራም በማስመልከት ደማቅ የደዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተናልና በክብር ተጋብዘዋል። ​🌸 የእህታችን አለም ታደሰ እና የወንድማችን ሙሀመድ መኮነን 🌺 🌸 የእህታችን ዘይነብ ሙሀመድ እና የወንድማችን አወል ክብረት 🌺 ​⏰ በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን: ​➊ ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ (ርዕስ በሰዓቱ ይነገራል) ➋ ኡስታዝ አቡ ሙሃመድ (ርዕስ በሰዓቱ) ❸ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ (ርዕስ በሰዓቱ ይነገራል) ❹ ወንድም አቡ ሂበቲሏህ (ርዕስ በሰዓቱ) ❺ ኡስታዝ ዩሱፍ (ርዕስ በሰዓቱ) ❻ ኡስታዝ አቡ አመቲ ረህማን (ርዕስ በሰዓቱ ይነገራል) ❼ ወንድም አቡ ሹራ (ርዕስ በሰዓቱ) ​📖 ቲላዋ: 🎤 አቡ አፍናን 🎤 አቡ ኢምራን 🎤 አቡ ሀይደር ​🎙 የፕሮግራሙ መሪ: ወንድም አቡ አፍናን ​🗓 ቀን: እሁድ ምሽት ​⏰ ሰዓት: 🇪🇹 በኢትዮጵያ 3:00 ሰዓት 🇸🇦 በሳዑዲ 9:00 ሰዓት 🇦🇪 በዱባይ 10:00 ሰዓት (በምስሉ/ማስታወቂያው ላይ እንደሰፈረው) ​🔗 ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ: https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

    🎁የሰርግ ፕሮግራም💍🎁 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌸 የእህታችን አለም ታደሰ እና የወንድማችን ሙሀመድ መኮነን 🌺 🌸  የእህታችን ዘይነብ ሙሀመድ እና የወንድማችን አወል ክብረት  🌺   ⏰"በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችንኡስታዝ አቡ ሀኒፋ 🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራልኡስታዝ አቡ ሙሃመድ                🔖ርዕስ ​"በሰአቱ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ 🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራልወንድም አቡ ሂበቲሏህ 🔖ርዕስ "በሰአቱኡስታዝ ዩሱፍ             🔖ርዕስ "በሰአቱኡስታዝ አቡ አመቲ ረህማን 🔖"በሰአቱ ይነገራልወድም አቡ ሹራ 🔖ርዕስ "በሰአቱ 📖ቲላዋ🌺 🎤አቡ አፍናን 🎤አቡ ኢምራን 🎤አቡ ሀይደር 🎙 የፕሮግራሙ መሪ ወንድም አቡ አፍናን 🗓ቀን እለት እሁድ ምሽት             ⏰ ሰአት           🇪🇹በኢቶ 3:00            🇸🇦በሳዑዲ 9:00              🇵🇸በዱባይ 10:00 ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ👇                 👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ደርስ ~ •  ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም •  ክፍል:- 23 •  የኪታቡ ፋይል በpdf መልኩ በዚህ ሊንክ ይገኛል:- https://t.me/IbnuMunewor/9421 • የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 59

▶️ተጀመረ  - 😂😘
አዲስ የኪታብ ደርስ
      📚ኪታቡ አልቀዋዒዱል ሙስላ 🎙በኡስታዝ አቡ ኢምራን 📔የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/sefinetunuh/9009 ደረሱ የሚሰጠዉ 📣በአህሉ-ተውሂድ መስጂድ  - - https://t.me/sefinetunuh?livestream=7a4d4fca5c1771ae07

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አዲስ የኪታብ ደርስ ማስታወቂያ 📚የኪታቡ ስም አልቀዋዒዱል ሙስላ 🎙በኡስታዝ አቡ ኢምራን ደረሱ የሚሰጠዉ 🕯️በአህሉ-ተውሂድ መስጂድ ከመغሪቡ ቡ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አዲስ የኪታብ ደርስ ማስታወቂያ
      📚የኪታቡ ስም አልቀዋዒዱል ሙስላ 🎙በኡስታዝ አቡ ኢምራን ደረሱ የሚሰጠዉ 🕯️በአህሉ-ተውሂድ መስጂድ ከመغሪቡ ቡኋላ ደርሱ የሚጀመርበት ቀን ነገ ቅዳሜ ሁላችሁም ወደአህሉ-ተውሂድ መስጅድ ጎራ በሉ በአካል መከታተል ለማትችሉ ኔት ካላስቸገረን በላይቨ እንለቅላችኋለን 📍https://t.me/sefinetunuh

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 🔔🔔 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ነብዩላህ አደም አለይሂ ሰላም የተኸለቀው በምን ቀን ነበር ?