[ የማርቤት አህለሱና ወልጀመአ የሰለፍዮች ቻናል]🇸🇦
Ir al canal en Telegram
ይህ ቻናል ቁርኣንና ሀድስን፣ [በሰለፎች አረዳድ] እንዲሁም የሰለፎች ንግግርና ምክሮችን እና የታማኝ የሱና ዑለማዎች አስተምሮቶች ፈታዋወች ሙሐደራዎች የሚለቀቅበት የሰለፉነ አስሷሊህ ዕምነት የሚብራራበት ቻናል ነው። ይ ቀ ላ ቀ ሉ https://t.me/Marbeatttt
Mostrar más5 683
Suscriptores
-224 horas
+337 días
+16830 días
Archivo de publicaciones
🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ !
ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል።
✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ !
ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇
👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
Repost from ዳዕዋ ሰለፍያ በሶባ(አሸዋዉ) ቢላል መሥጅድ★✈
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ የተከበራችሁ ወንድም እህቶች
ዛሬ ዕለተ (ጁሙዓ) ምሽት ከ3:00 በኋላ በዚህ ቻናል የዳዕዋ ፕሮግራም ይኖረናል ኢንሻ አላህ
🎤ታጋባዥ ወንድሞች
➊ ወንድም አቡ ሹራ
➋ ወንድም አቡ ኢምራን እና ሌሎች ወንድሞች እና ኡስታዞች ይኖራሉ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
#Telegram_link
https://t.me/Sobabilalmesjid
https://t.me/Sobabilalmesjid
قال ابن القيم :(رحمه الله)" من شاء
أن يسكن في رياض الجنة ( في الدنيا ) فليستوطن مجالس الذكر . الوابل الصيب ١٤٨ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል። "በዱንያ ላይ ሆኖ የጀነትን ጨፌ መኖር የፈለገ የኢልም መድረኮች ይሳተፍ።" ( አልዋቢሉ አሰይብ:147)
Repost from هَذِهِ عَقيدَتُنَا
🍃 ብልህ ሴት መቸ መናገር እንዳለባት
የት መናገር እንዳለባት እና እንዴት መናገር
እንዳለባት ጠንቅቃ ታውቃለች
🌸 ዝም ብላ በየ ቦታው አትገኝም ድብቅ
ስትር ናት በየሚድያው ክክ ሀሀ እያለች
ማንነቷን አታስገመግምም
🌸 የት መሳቅ እንዳለባት ታውቃለች
የት መዋብ እንዳለባት ታውቃለች ፍቅሯን
ለማን መግለፅ እንዳለባት እንዴት
መግለፅ እንዳለባት ታውቃለች
በጥቅሉ ብልህ ሴት ከመስራቷ
በፊት አስተዋይ ናት
════•••🌺🍃•••═══
t.me/qdemiy_letwuhide
الســــــــــــــــلام علـــــــــــــيكم ورحمــــــــــــــــته الله وبركــــــــــــــــــته
🔴የኪታብ ዐቂደቱል_ዋሲጢያህ ደርስ
ክፍል ❻❺
አዲስ ተከታታይ ደርስ
ተ
ጀ
መ
ረ
🎙«በወንድም አቡ ዓማር» ሓፊዘሁ'ሏህ
የስርጭት ሊንክ
╭┈───────
╰┈➤ t.me/MERKEZ_ZUN_NUREYIN
ወዴ ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Amar_Mohammed ወዴ youtub ተቀላቀሉ https://youtu.be/CuBTgg1gaEM?si=xEoyyJbwpYAQvoU_ 👆👆👆👆👆👆👆
ማን ቀድሞ ይመልስ ! 🕊
ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል !
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት
👉 ነብዩ ኢሳ አለይሂ ሰላም እስከ አሁን በሂወት ያለ ነብይ ነው ።
الســــــــــــــــلام علـــــــــــــيكم ورحمــــــــــــــــته الله وبركــــــــــــــــــته
🔴የኪታብ ዐቂደቱል_ዋሲጢያህ ደርስ
ክፍል ❻❹
አዲስ ተከታታይ ደርስ
ተ
ጀ
መ
ረ
🎙«በወንድም አቡ ዓማር» ሓፊዘሁ'ሏህ
የስርጭት ሊንክ
╭┈───────
╰┈➤ t.me/MERKEZ_ZUN_NUREYIN
ወዴ ቻናል ለመቀላቀል👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Amar_Mohammed ወዴ youtub ተቀላቀሉ https://youtu.be/CuBTgg1gaEM?si=xEoyyJbwpYAQvoU_ 👆👆👆👆👆👆👆
🎁 ደማቅ የደዕዋና የኒካህ ፕሮግራም 🎁
እሁድ ማታ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ ሁለት የሱና ወንድሞቻችን ያገባሉ! የነሱን የኒካህ ፕሮግራም በማስመልከት ደማቅ የደዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተናልና በክብር ተጋብዘዋል።
🌸 የእህታችን አለም ታደሰ እና የወንድማችን ሙሀመድ መኮነን 🌺
🌸 የእህታችን ዘይነብ ሙሀመድ እና የወንድማችን አወል ክብረት 🌺
⏰ በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን:
➊ ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ (ርዕስ በሰዓቱ ይነገራል)
➋ ኡስታዝ አቡ ሙሃመድ (ርዕስ በሰዓቱ)
❸ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ (ርዕስ በሰዓቱ ይነገራል)
❹ ወንድም አቡ ሂበቲሏህ (ርዕስ በሰዓቱ)
❺ ኡስታዝ ዩሱፍ (ርዕስ በሰዓቱ)
❻ ኡስታዝ አቡ አመቲ ረህማን (ርዕስ በሰዓቱ ይነገራል)
❼ ወንድም አቡ ሹራ (ርዕስ በሰዓቱ)
📖 ቲላዋ:
🎤 አቡ አፍናን
🎤 አቡ ኢምራን
🎤 አቡ ሀይደር
🎙 የፕሮግራሙ መሪ: ወንድም አቡ አፍናን
🗓 ቀን: እሁድ ምሽት
⏰ ሰዓት:
🇪🇹 በኢትዮጵያ 3:00 ሰዓት
🇸🇦 በሳዑዲ 9:00 ሰዓት
🇦🇪 በዱባይ 10:00 ሰዓት (በምስሉ/ማስታወቂያው ላይ እንደሰፈረው)
🔗 ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ:
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
🎁የሰርግ ፕሮግራም💍🎁
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🌸 የእህታችን አለም ታደሰ እና የወንድማችን ሙሀመድ መኮነን 🌺
🌸 የእህታችን ዘይነብ ሙሀመድ እና የወንድማችን አወል ክብረት 🌺
⏰"በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን
➊ ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ
🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
➋ ኡስታዝ አቡ ሙሃመድ
🔖ርዕስ "በሰአቱ
❸ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ
🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
❹ ወንድም አቡ ሂበቲሏህ
🔖ርዕስ "በሰአቱ
❺ ኡስታዝ ዩሱፍ
🔖ርዕስ "በሰአቱ
❻ ኡስታዝ አቡ አመቲ ረህማን
🔖"በሰአቱ ይነገራል
❼ ወድም አቡ ሹራ
🔖ርዕስ "በሰአቱ
📖ቲላዋ🌺
🎤አቡ አፍናን
🎤አቡ ኢምራን
🎤አቡ ሀይደር
🎙 የፕሮግራሙ መሪ ወንድም አቡ አፍናን
🗓ቀን እለት እሁድ ምሽት
⏰ ሰአት
🇪🇹በኢቶ 3:00
🇸🇦በሳዑዲ 9:00
🇵🇸በዱባይ 10:00
ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ👇
👇👇👇👇👇
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Repost from 🎁የሀርቡ እና አካባቢዋ ሰለፊዮች መገናኛ🛍
ደርስ
~
• ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
• ክፍል:- 23
• የኪታቡ ፋይል በpdf መልኩ በዚህ ሊንክ ይገኛል:- https://t.me/IbnuMunewor/9421
• የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 59
▶️ተጀመረ - 😂😘
አዲስ የኪታብ ደርስ📚ኪታቡ አልቀዋዒዱል ሙስላ 🎙በኡስታዝ አቡ ኢምራን 📔የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/sefinetunuh/9009 ደረሱ የሚሰጠዉ 📣በአህሉ-ተውሂድ መስጂድ - - https://t.me/sefinetunuh?livestream=7a4d4fca5c1771ae07
Repost from አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አዲስ የኪታብ ደርስ ማስታወቂያ📚የኪታቡ ስም አልቀዋዒዱል ሙስላ 🎙በኡስታዝ አቡ ኢምራን ደረሱ የሚሰጠዉ 🕯️በአህሉ-ተውሂድ መስጂድ ከመغሪቡ ቡኋላ ደርሱ የሚጀመርበት ቀን ነገ ቅዳሜ ሁላችሁም ወደአህሉ-ተውሂድ መስጅድ ጎራ በሉ በአካል መከታተል ለማትችሉ ኔት ካላስቸገረን በላይቨ እንለቅላችኋለን 📍https://t.me/sefinetunuh
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 🔔🔔
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ
ነብዩላህ አደም አለይሂ ሰላም የተኸለቀው በምን ቀን ነበር ?
