fa
Feedback
Emmaus - ኤማሁስ

Emmaus - ኤማሁስ

رفتن به کانال در Telegram

ይህ የኤማሁስ ሚዲያ እና ፕሬስ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮት ላይ ትኩረት ያደረጉ ርእሰ ጉዳዮች የሚቀርቡበት ሲሆን ከተከታታዮቻችን የሚመጡ ጥይቄዎችንም በዋናነት የምንቀበልበት ነው።

نمایش بیشتر
2 733
مشترکین
-224 ساعت
-67 روز
-2730 روز
آرشیو پست ها
በቲክቶክም ይወዳጁን https://vt.tiktok.com/ZS9HMoW3V/

የቤተ ክርስቲያን አበው በሰፊው ካብራሯቸው የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት፣ የሮሜ መልእክት ከቀዳሚዎቹ መሀከል ነው። በኦርቶዶክሳውያን አበው ብቻ ሳይሆን ኦውግስቲን እና ሉተርም ለሮሜ መልእክት ልዩ ፍቅር ነበራቸው። በዚያው ልክ መልእክቱ የልዩነት ምክንያትም ሆኗል። በዚህ ምክንያት የሮሜ መልእክት ጥናት እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው። ይኼ የመጋቤ ሐዲስ ኢዮብ ተከታታይ ማብራሪያ ከዚህ አንጻር በጣም ጠቃሚ ነው። ሁላችሁም በእርጋታ ተከታተሉት። ታተርፉበታላችሁ https://youtu.be/e_yqPVrTuyA?si=uJidgqtdPVBlASCL

በቲክቶክ ይወዳጁን https://vt.tiktok.com/ZSHpum4hR/

የሚከተሉት ነጥቦች ተነስተዋል - በዓለ ሃምሳ ምንድነው? - በበዓለ ሃምሳ ያለው ሥርዓተ አምልኮ ይዘቱ ምን ምንድነው? ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ተብለው የሚጠሩት ሁሉ ይህን ጊዜ 'Pentecostarion' ብለው እንደሚያከብሩት ይታወቃልና ይህን በትልቁ Tradition ውስጥ ያለውን አንዱን የትንሣኤን ነገር እና በዓለ ሃምሳን የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን እንዴት አድርጋ ተረጎመችው(አብራራችው)?... - የትንሣኤ ፣ የዕረፍት እና የፋሲካ ምንነት ሌሎች በርካታ ሃሳቦችንም በውይይቱ ለማንሳት ተሞክሯል። #ያድምጡት #ያጋሩት https://youtu.be/UdEABPKfC40?si=xDVToQN6Mh6VIRRm

Beginning_to_Pray_Anthony_Bloom_z_library_sk,_1lib_sk,_z_lib.pdf1.48 MB

" ነገር ግን፥ የዘመኑ ፍጻሜ በደረሰ ጊዜ እግዚአብሔር ከሴት የተወለደውን ከሕግም በታች የተወለደውን ልጁን ላከ፤ እንደ ልጆች እንሆን ዘንድ፥ ከሕግ በታች ያሉትን ይዋጅ ዘንድ። " ወደ ገላትያ ሰዎች
" ነገር ግን፥ የዘመኑ ፍጻሜ በደረሰ ጊዜ እግዚአብሔር ከሴት የተወለደውን ከሕግም በታች የተወለደውን ልጁን ላከ፤ እንደ ልጆች እንሆን ዘንድ፥ ከሕግ በታች ያሉትን ይዋጅ ዘንድ። " ወደ ገላትያ ሰዎች 4፥4 እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ትናንት ማታ ያጋራነው ቪዲዮ የተወሰነ የድምጽ ችግር ስለነበረበት private አድርገነው ነበር። አሁን የተስተካከለውን ቪዲዮ እንደሚከተለው እናጋራችኋለን። ለተፈጠረው ስህተት ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን። https://youtu.be/vsY0_Or7aD8?si=baaovBA_a5j6dccZ