Emmaus - ኤማሁስ
前往频道在 Telegram
ይህ የኤማሁስ ሚዲያ እና ፕሬስ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮት ላይ ትኩረት ያደረጉ ርእሰ ጉዳዮች የሚቀርቡበት ሲሆን ከተከታታዮቻችን የሚመጡ ጥይቄዎችንም በዋናነት የምንቀበልበት ነው።
显示更多2 733
订阅者
-424 小时
-77 天
-2830 天
帖子存档
2 733
የቤተ ክርስቲያን አበው በሰፊው ካብራሯቸው የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት፣ የሮሜ መልእክት ከቀዳሚዎቹ መሀከል ነው። በኦርቶዶክሳውያን አበው ብቻ ሳይሆን ኦውግስቲን እና ሉተርም ለሮሜ መልእክት ልዩ ፍቅር ነበራቸው። በዚያው ልክ መልእክቱ የልዩነት ምክንያትም ሆኗል። በዚህ ምክንያት የሮሜ መልእክት ጥናት እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው። ይኼ የመጋቤ ሐዲስ ኢዮብ ተከታታይ ማብራሪያ ከዚህ አንጻር በጣም ጠቃሚ ነው። ሁላችሁም በእርጋታ ተከታተሉት። ታተርፉበታላችሁ
https://youtu.be/e_yqPVrTuyA?si=uJidgqtdPVBlASCL
2 733
የሚከተሉት ነጥቦች ተነስተዋል
- በዓለ ሃምሳ ምንድነው?
- በበዓለ ሃምሳ ያለው ሥርዓተ አምልኮ ይዘቱ ምን ምንድነው? ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ተብለው የሚጠሩት ሁሉ ይህን ጊዜ 'Pentecostarion' ብለው እንደሚያከብሩት ይታወቃልና ይህን በትልቁ Tradition ውስጥ ያለውን አንዱን የትንሣኤን ነገር እና በዓለ ሃምሳን የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን እንዴት አድርጋ ተረጎመችው(አብራራችው)?...
- የትንሣኤ ፣ የዕረፍት እና የፋሲካ ምንነት
ሌሎች በርካታ ሃሳቦችንም በውይይቱ ለማንሳት ተሞክሯል።
#ያድምጡት #ያጋሩት
https://youtu.be/UdEABPKfC40?si=xDVToQN6Mh6VIRRm
2 733
" ነገር ግን፥ የዘመኑ ፍጻሜ በደረሰ ጊዜ እግዚአብሔር ከሴት የተወለደውን ከሕግም በታች የተወለደውን ልጁን ላከ፤ እንደ ልጆች እንሆን ዘንድ፥ ከሕግ በታች ያሉትን ይዋጅ ዘንድ። "
ወደ ገላትያ ሰዎች 4፥4
እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
2 733
ትናንት ማታ ያጋራነው ቪዲዮ የተወሰነ የድምጽ ችግር ስለነበረበት private አድርገነው ነበር። አሁን የተስተካከለውን ቪዲዮ እንደሚከተለው እናጋራችኋለን። ለተፈጠረው ስህተት ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን።
https://youtu.be/vsY0_Or7aD8?si=baaovBA_a5j6dccZ
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
