fa
Feedback
Sele Enat Charitable Organization

Sele Enat Charitable Organization

رفتن به کانال در Telegram

Sele Enat (SECO) is an indigenous, child-focused NGO in Ethiopia. Established in 2002, we empower vulnerable women and children.

نمایش بیشتر
331
مشترکین
-124 ساعت
+17 روز
+730 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اوت '26
اوت '26
+14
در 0 کانال‌ها
ژوئیه '26
+30
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+10
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+75
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+86
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '250
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+6
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
27 اوت0
26 اوت0
25 اوت0
24 اوت0
23 اوت0
22 اوت+1
21 اوت+2
20 اوت0
19 اوت0
18 اوت0
17 اوت+1
16 اوت0
15 اوت+1
14 اوت+1
13 اوت0
12 اوت0
11 اوت+1
10 اوت+2
09 اوت0
08 اوت+1
07 اوت+1
06 اوت0
05 اوت0
04 اوت+1
03 اوت+1
02 اوت0
01 اوت+1
پست‌های کانال
እንኳን ለ1501ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረስዎ አደረሰን በዓሉ የሰላም የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን ስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት 📍አድራሻ አዲስ አበባ ሳር ቤት ቫቲካን ኤ
እንኳን ለ1501ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረስዎ አደረሰን በዓሉ የሰላም የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን ስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት 📍አድራሻ አዲስ አበባ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን ለበለጠ መረጃ +251 940656565 +251 921939393 ✨1000237880556 Sele Enat Mahiber CBE "የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት" A Better Childhood for every child

2
بدون متن...
196
3
የ“በቆሎ ፌስት” የድምቀት ምስጢር የሆናችሁ ድንቅ አጋሮቻችን እናመሰግናለን! የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር እና “በቆሎ ፌስት”ን በታላቅ ድምቀት ማጠናቀቅ የቻልነ+3
የ“በቆሎ ፌስት” የድምቀት ምስጢር የሆናችሁ ድንቅ አጋሮቻችን እናመሰግናለን! የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር እና “በቆሎ ፌስት”ን በታላቅ ድምቀት ማጠናቀቅ የቻልነው የእናንተ ልዩ ባለሙያተኝነት እና አጋርነት ሲታከልበት ነው በባህላዊ እሴቶች በኪነ-ጥበብ እና በደማቅ መድረክ ስራዎች በዓላችን እንዲደምቅ ላደረጋችሁ ድንቅ አጋሮቻችን የላቀ ምስጋና እናቀርባለን ITHIOPICA COFFEE ሸገር ሰርከስ ኤቢዲኬ ሙዚቃ ትምህርት ቤት ኤዞፕ ባህላዊ ውዝዋዜ ማጂክሻን ዊሊ ቃቂ እና ካሌብ Diletna Events Validity Events ይህ ኤቨንት እንዲህ በክብር እና በስኬት እንዲጠናቀቅ ላበረከታችሁት አስተዋጽኦ ከልብ እናመሰግናለን ማህበረሰባችንን በደስታ ለመሙላት ያደረጋችሁት ትብብር ሁልጊዜም የሚታወስ ነው ድርጅታችን ስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት ከጎናችን የቆማችሁትን እነዚህን ውድ አጋሮቻችንን እጅግ እያመሰገነ በቀጣይ በሚኖሩብን ማህበራዊ እና የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይም አጋርነታችሁ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል እና አብረን አዳዲስ ስኬቶችን እንደምናስመዘግብ ትልቅ ተስፋ እናደርጋለን!አብረን እንቀጥላለን አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን 📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 940656565 / +251 921939393 #ቡሄ #የበጎፈቃድስራ #ስለእናት #በቆሎፌስት #አንድነት #አዲስአበባ #አጋርነት #ኪነጥበብ
177
4
የ“በቆሎ ፌስት” የድምቀት ምስጢር የሆናችሁ ድንቅ አጋሮቻችን እናመሰግናለን! የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር እና “በቆሎ ፌስት”ን በታላቅ ድምቀት ማጠናቀቅ የቻልነ+9
የ“በቆሎ ፌስት” የድምቀት ምስጢር የሆናችሁ ድንቅ አጋሮቻችን እናመሰግናለን! የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር እና “በቆሎ ፌስት”ን በታላቅ ድምቀት ማጠናቀቅ የቻልነው የእናንተ ልዩ ባለሙያተኝነት እና አጋርነት ሲታከልበት ነው በባህላዊ እሴቶች በኪነ-ጥበብ እና በደማቅ መድረክ ስራዎች በዓላችን እንዲደምቅ ላደረጋችሁ ድንቅ አጋሮቻችን የላቀ ምስጋና እናቀርባለን ITHIOPICA COFFEE ሸገር ሰርከስ ኤቢዲኬ ሙዚቃ ትምህርት ቤት ኤዞፕ ባህላዊ ውዝዋዜ ማጂክሻን ዊሊ ቃቂ እና ካሌብ Diletna Events Validity Events ይህ ኤቨንት እንዲህ በክብር እና በስኬት እንዲጠናቀቅ ላበረከታችሁት አስተዋጽኦ ከልብ እናመሰግናለን ማህበረሰባችንን በደስታ ለመሙላት ያደረጋችሁት ትብብር ሁልጊዜም የሚታወስ ነው ድርጅታችን ስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት ከጎናችን የቆማችሁትን እነዚህን ውድ አጋሮቻችንን እጅግ እያመሰገነ በቀጣይ በሚኖሩብን ማህበራዊ እና የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይም አጋርነታችሁ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል እና አብረን አዳዲስ ስኬቶችን እንደምናስመዘግብ ትልቅ ተስፋ እናደርጋለን!አብረን እንቀጥላለን አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን 📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 940656565 / +251 921939393 #ቡሄ #የበጎፈቃድስራ #ስለእናት #በቆሎፌስት #አንድነት #አዲስአበባ #አጋርነት #ኪነጥበብ
160
5
በጎነት ይመለከተኛል! ‹‹ ነፍሳችን ከምታተርፍበት፤ ህሊናችንም ከሚደሰትበት በጎ ስፍራ ዋልን። በቆሎ ቅቅል፣ በቆሎ ጥብስና ሙልሙል ዳቧችንን እያጣጣምን "በቆሎ ፌስት" በሚል ስያሜ የተሰናዳውን የቅድ+9
በጎነት ይመለከተኛል! ‹‹ ነፍሳችን ከምታተርፍበት፤ ህሊናችንም ከሚደሰትበት በጎ ስፍራ ዋልን። በቆሎ ቅቅል፣ በቆሎ ጥብስና ሙልሙል ዳቧችንን እያጣጣምን "በቆሎ ፌስት" በሚል ስያሜ የተሰናዳውን የቅድመ ቡሔ ዝግጅት፤ በድምቀት አከበርን። "ስለእናት በጎ አድራጎት ድርጅት" ሕፃናት የወላጅ እናትን ዓይነት፤ በፍቅርና በርህራሔ የታጀበ እንክብካቤ የሚያገኙበት፤ ምስጉን በጎ አድርጎት ድርጅት ነው። እኔና አርቲስት ሰለሞን ሙሔ፤ የማዕከሉን ሰዋዊ ተግባር፤ አምነን በመቀበል፤ በአምባሳደርነት እያገለገልን እንገኛለን። በማዕከሉ ውስጥ ፍፁም ሰብዓዊ ድጋፍ ከሚደረግላቸው በርካታ ሕፃናት ጋር መሬት ላይ ምንጣፍ አንጥፈን በመቀመጥ፤ ችቧችንን አብርተን "ቡሔ በሉ" እያልን፤ እንደ አንድ ቤተሰብ አባል አወጋን ተጫወትን። በሕፃናቱ ዘንድም "ወገን አለኝ" የሚል ጥሩ ስሜትን አሳድረን የክረምቱን ካፊያ በቸቦው እሳት እያሞቅን መልካም ጊዜ አሳለፍን። እግረ መንገድም በማዕከሉ ውስጥ ቤተሰብአዊና ሰዋዊ እገዛ ለሚደረግላች ሕፃናት፤ በ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን፤ የሚያስፈልጋቸውን የትምህርት መርጃ ቁሳቁሶች፤ ከቅን የዝግጅቱ ታዳሚያንና ተጋቤዥ እንግዶች ለማሰባሰብ ጥቂት ሙከራ አደረግን። ይንንን ያጋራው የክብር አምባሳድራችን ከፈለኝ ዘለላው ነበር አርቲስት ሰለሞን ሙሔ እና ደራሲ ከፈለኝ ዘለላው በበቆሎ ፌስት ዝግጀታችን ላይ የክብር እንግዳ ስለነበራችሁ ከልብ እናመሰግናለን ፡፡ አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን ቤተሰብና ወዳጆችዎን ይዘው ይምጡ ለበለጠ መረጃ፦ +251 940656565 +251 921939393
163
6
የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታን የፈጠረልን ነበር። ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ ያከበርንበት ብቻ ሳይሆን፣ አንድነታችንን በመ+8
የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታን የፈጠረልን ነበር። ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ ያከበርንበት ብቻ ሳይሆን፣ አንድነታችንን በመጠቀም ለሌሎች ደስታን የዘራንበት ታላቅ አጋጣሚ ነው። በተለያዩ የመድረክ ስራዎች የደመቀው “በቆሎ ፌስት” በታላቅ ድምቀት እና በአማረ ድባብ ተከብሮ አልፏል። ይህ በዓል እንዲህ ደምቆ እንዲከበር ላደረጋችሁ ድንቅ የክረምት በጎ ፈቃደኞች ምስጋናችን የላቀ ነው። ለዝግጅቱ ስኬታማነት ያበረከታችሁት የላቀ ድጋፍ እና ያሳያችሁት ወጣትነት የተሞላበት ጉልበት ለስኬታችን ትልቅ መሰረት ሆኗል። በጋራ የሰራነው ስራ በብዙዎች ዘንድ ደስታን እንደዘራ ሁሉ፣ የእናንተም በጎነት ፍሬ ያፍራ።ከልብ እናመሰግናለን! አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 940656565 / +251921939393 #ቡሄ #የበጎፈቃድስራ #ስለእናት #በቆሎፌስት #አንድነት #አዲስአበባ
168
7
የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ ያከበርነው ብቻ ሳይሆን አንድነታችንን በመጠቀም ለሌሎች ደስ
የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ ያከበርነው ብቻ ሳይሆን አንድነታችንን በመጠቀም ለሌሎች ደስታን የዘራንበትም ጭምር ነው በተለያዩ የመድረክ ስራዎች የደመቀው በቆሎ ፌስት በታላቅ ድምቀት እና ባማረ ድባብ አከበርን  በተለያዩ መድረኮች ላይ ተወዳጅነት ያተረፈችው ቃቂ እና ካሌብ አዝናኝ ስራ ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን 📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን 📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 940656565 +251 921939393
152
8
የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ ያከበርነው ብቻ ሳይሆን አንድነታችንን በመጠቀም ለሌሎች ደስ
የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ ያከበርነው ብቻ ሳይሆን አንድነታችንን በመጠቀም ለሌሎች ደስታን የዘራንበትም ጭምር ነው በተለያዩ የመድረክ ስራዎች የደመቀው በቆሎ ፌስት በታላቅ ድምቀት እና ባማረ ድባብ አከበርን  በተለያዩ መድረኮች ላይ ተወዳጅነት ያተረፈችው ቃቂ እና ካሌብ አዝናኝ ስራ ስላቀብክለን ከልብ እናመሰግናለን 📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን 📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 940656565 +251 921939393 የማኅበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን፦ Telegram | Facebook | LinkedIn | Instagram | TikTok | YouTube | X | Website"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት" A Better Childhood for every child
1
9
የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ ያከበርነው ብቻ ሳይሆን አንድነታችንን በመጠቀም ለሌሎች ደስ
የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ ያከበርነው ብቻ ሳይሆን አንድነታችንን በመጠቀም ለሌሎች ደስታን የዘራንበትም ጭምር ነው በተለያዩ የመድረክ ስራዎች የደመቀው በቆሎ ፌስት በታላቅ ድምቀት እና ባማረ ድባብ አከበርን  ማጂሻን ዊሊ ዝግጅቱን በተለያዩ የማጂክ ስራ ስላቀብክለን ከልብ እናመሰግናለን 📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን 📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 940656565 +251 921939393 የማኅበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን፦ Telegram | Facebook | LinkedIn | Instagram | TikTok | YouTube | X | Website"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት" A Better Childhood for every child
1
10
የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ ያከበርነው ብቻ ሳይሆን አንድነታችንን በመጠቀም ለሌሎች ደስ+6
የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ ያከበርነው ብቻ ሳይሆን አንድነታችንን በመጠቀም ለሌሎች ደስታን የዘራንበትም ጭምር ነው በተለያዩ የመድረክ ስራዎች የደመቀው በቆሎ ፌስት በታላቅ ድምቀት እና ባማረ ድባብ አከበርን   📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን 📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 940656565 +251 921939393 የማኅበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን፦ Telegram | Facebook | LinkedIn | Instagram | TikTok | YouTube | X | Website"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት" A Better Childhood for every child
171
11
የዋዜማው ድባብ ለነገው ድምቀት! ✨ 🌽ከታላቁ ቀን በፊት ቦታው ምን እንደሚመስል ተመልከቱ እነሆ ይህ የዛሬው የዋዜማ ስራችን ድባብ ነው ከመድረክ ዝግጅት እስከ እንግዳ መቀበያ ድረስ ሁሉም ነገር ለ
የዋዜማው ድባብ  ለነገው ድምቀት! ✨ 🌽ከታላቁ ቀን በፊት ቦታው ምን እንደሚመስል ተመልከቱ እነሆ ይህ የዛሬው የዋዜማ ስራችን ድባብ ነው ከመድረክ ዝግጅት እስከ እንግዳ መቀበያ ድረስ ሁሉም ነገር ለነገው ታላቅ ቀን ዝግጁ ነው። ነገ የእናንተን መምጣት  በጉጉት እንጠብቃለን ⏰ ሰዓት፡ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ጀምሮ መግቢያ፡  የበጎ አድራጎት ተግባራችን አካል በመሆን የሚከተሉትን ይዘው በመምጣት ደስታችንን ይጋሩ 📚 አንድ እሽግ ደብተር (ለተማሪዎች) 🍎 ማንኛውም አይነት የምግብ ግብአት 🧼 የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ልዩ ማሳሰቢያ፡ የዝግጅታችን ፍጻሜ በጋራ ችቦ በማብራት እና በመመራረቅ ይሆናል ችቦ በር ላይ ስለሚሸጥ ሀሳብ አይግባዋት መቅረት የለም! ነገ እንገናኝ!
264
12
ቡሄ ያለ እርሶ አይሞቅም! ✨ የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ የምናከብርበት ብቻ ሳይሆን አ
ቡሄ ያለ እርሶ አይሞቅም! ✨ የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ የምናከብርበት ብቻ ሳይሆን አንድነታችንን በመጠቀም ለሌሎች ደስታን የምንዘራበትም ጭምር ነው በተለያዩ መድረኮች ላይ ተወዳጅነት ያተረፈው ማጂሻን ዊሊ ዝግጅቱን በተለያዩ የማጂክ ስራው ያስደምመናል 🤝 በዓሉን ከልዩ የበጎ አድራጎት ተግባር ጋር እናዋህደው! እርስዎ ወደ ዝግጅቱ ሲመጡ ለበዓሉ የሚያመጡት ፈገግታ ብቻ ሳይሆን የተቸገሩ ወገኖቻችንን ህይወት የሚቀይር ስጦታም እንዲያመጡ እንጋብዛለን ✨በዕለቱ ለስለ እናት ቤተሰቦች ድጋፍ ይሆን ዘንድ፦አንድ እሽግ ደብተር (ለህፃናት ትምህርት ድጋፍ) ✨የምግብ ቁሳቁስ (የደረቅ ምግብ አይነቶች)ወይም የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ይዘው በመምጣት እየተዝናኑ የበጎ አድራጎት ስራው አካል እንዲሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን 📅 ነሐሴ 9 እንዳይቀሩ! ⏰ ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ 📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን ቤተሰብና ወዳጆችዎን ይዘው ይምጡ በጋራ እንዝናናበጋራ እናግዝ የቡሄን መንፈስ በጋራ እናክብር! 📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 940656565 +251 921939393 የማኅበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን፦ Telegram | Facebook | LinkedIn | Instagram | TikTok | YouTube | X | Website"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት" A Better Childhood for every child #ValidityEvents#DiletnaEvents #BuheHoliday#SeleEnatCharity
230
13
ቡሄ ያለ እርሶ አይሞቅም! ✨ የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ የምናከብርበት ብቻ ሳይሆን አ
ቡሄ ያለ እርሶ አይሞቅም! ✨ የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ የምናከብርበት ብቻ ሳይሆን አንድነታችንን በመጠቀም ለሌሎች ደስታን የምንዘራበትም ጭምር ነው በተለያዩ መድረኮች ላይ ተወዳጅነት ያተረፈችው ቃቂ እና ካሌብ ዝግጅቱን  በሳቅ ድምቅ ታረገዋለች 🤝 በዓሉን ከልዩ የበጎ አድራጎት ተግባር ጋር እናዋህደው! እርስዎ ወደ ዝግጅቱ ሲመጡ ለበዓሉ የሚያመጡት ፈገግታ ብቻ ሳይሆን የተቸገሩ ወገኖቻችንን ህይወት የሚቀይር ስጦታም እንዲያመጡ እንጋብዛለን ✨በዕለቱ ለስለ እናት ቤተሰቦች ድጋፍ ይሆን ዘንድ፦አንድ እሽግ ደብተር (ለህፃናት ትምህርት ድጋፍ) ✨የምግብ ቁሳቁስ (የደረቅ ምግብ አይነቶች)ወይም የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ይዘው በመምጣት እየተዝናኑ የበጎ አድራጎት ስራው አካል እንዲሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን 📅 ነሐሴ 9 እንዳይቀሩ! ⏰ ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ 📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን ቤተሰብና ወዳጆችዎን ይዘው ይምጡ በጋራ እንዝናናበጋራ እናግዝ የቡሄን መንፈስ በጋራ እናክብር! 📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 940656565 +251 921939393 የማኅበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን፦ Telegram | Facebook | LinkedIn | Instagram | TikTok | YouTube | X | Website"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት" A Better Childhood for every child #ValidityEvents#DiletnaEvents #BuheHoliday#SeleEnatCharity
172
14
የበቆሎ ፌስት ዋዜማ ላይ ነን! ነገ ፈፅሞ እንዳትቀሩ! 🌽🔥 እንኳን ለበቆሎ ፌስት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! እንሆ የዋዜማውን ቀን ከልዩ እንግዶችና ከልጆቻችን ጋር በታላቅ ድምቀት እና ፍቅር የም
የበቆሎ ፌስት ዋዜማ ላይ ነን! ነገ ፈፅሞ እንዳትቀሩ! 🌽🔥 እንኳን ለበቆሎ ፌስት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! እንሆ የዋዜማውን ቀን ከልዩ እንግዶችና ከልጆቻችን ጋር በታላቅ ድምቀት እና ፍቅር የምናሳልፍበት ሰዓት ላይ ደርሰናል!   ነገ ነሐሴ 9 በስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት የተዘጋጀውን ይህንን የማይረሳ ቀን ከቤተሰብዎ እና ከወዳጆችዎ ጋር እንዲያሳልፉ በአክብሮት ተጋብዘዋል።    በጋራ እንዝናና፣ አብረንም እናግዝ!   ❤️🤝 የደስታችን ተካፋይ ለመሆን ምን ይዘው ይመጡ?   ✨ አንድ እሽግ ደብተር (ለህፃናት ትምህርት)   ✨ የደረቅ ምግብ አይነቶች   ✨ የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች   📅 ቀን፦ ነሐሴ 9 (ነገ!) ⏰ ሰዓት፦ ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ 📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት (ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን)ያለፉት ዓመታት ትዝታችን እንዲታደስ፣ የነገው ቀን ያለርስዎን አይሞላም፤ በክብር ይጠብቋችኋል!📞  ለበለጠ መረጃ፦ +251 940656565+251 921939393
167
15
ቡሄ ያለ እርሶ አይሞቅም! ✨ የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ የምናከብርበት ብቻ ሳይሆን አ
ቡሄ ያለ እርሶ አይሞቅም! ✨ የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ የምናከብርበት ብቻ ሳይሆን አንድነታችንን በመጠቀም ለሌሎች ደስታን የምንዘራበትም ጭምር ነው በተለያዩ ውድድሮች የአሸናፊነት መንፈስን የተላበሰው ኤዞፕ ባህላዊ ውዝዋዜ ቡድን ዝግጅቱን በልዩ የባህል ውዝዋዜ ያደምቀዋል! 🤝 በዓሉን ከልዩ የበጎ አድራጎት ተግባር ጋር እናዋህደው! እርስዎ ወደ ዝግጅቱ ሲመጡ ለበዓሉ የሚያመጡት ፈገግታ ብቻ ሳይሆን የተቸገሩ ወገኖቻችንን ህይወት የሚቀይር ስጦታም እንዲያመጡ እንጋብዛለን ✨በዕለቱ ለስለ እናት ቤተሰቦች ድጋፍ ይሆን ዘንድ፦አንድ እሽግ ደብተር (ለህፃናት ትምህርት ድጋፍ) ✨የምግብ ቁሳቁስ (የደረቅ ምግብ አይነቶች)ወይም የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ይዘው በመምጣት እየተዝናኑ የበጎ አድራጎት ስራው አካል እንዲሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን 📅 ነሐሴ 9 እንዳይቀሩ! ⏰ ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ 📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን ቤተሰብና ወዳጆችዎን ይዘው ይምጡ በጋራ እንዝናናበጋራ እናግዝ የቡሄን መንፈስ በጋራ እናክብር! 📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 940656565 +251 921939393 የማኅበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን፦ Telegram | Facebook | LinkedIn | Instagram | TikTok | YouTube | X | Website"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት" A Better Childhood for every child #ValidityEvents#DiletnaEvents #BuheHoliday#SeleEnatCharity
153
16
ቡሄ ያለ እርሶ አይሞቅም! ✨ የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ የምናከብርበት ብቻ ሳይሆን አ
ቡሄ ያለ እርሶ አይሞቅም! ✨ የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ የምናከብርበት ብቻ ሳይሆን አንድነታችንን በመጠቀም ለሌሎች ደስታን የምንዘራበትም ጭምር ነው በተለያዩ ውድድሮች የአሸናፊነት መንፈስን የተላበሰው ሸገር ሰርከስ ዝግጅቱን በልዩ የሰርከስ ትርዒት ያደምቀዋል! 🤝 በዓሉን ከልዩ የበጎ አድራጎት ተግባር ጋር እናዋህደው! እርስዎ ወደ ዝግጅቱ ሲመጡ ለበዓሉ የሚያመጡት ፈገግታ ብቻ ሳይሆን የተቸገሩ ወገኖቻችንን ህይወት የሚቀይር ስጦታም እንዲያመጡ እንጋብዛለን ✨በዕለቱ ለስለ እናት ቤተሰቦች ድጋፍ ይሆን ዘንድ፦አንድ እሽግ ደብተር (ለህፃናት ትምህርት ድጋፍ) ✨የምግብ ቁሳቁስ (የደረቅ ምግብ አይነቶች)ወይም የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ይዘው በመምጣት እየተዝናኑ የበጎ አድራጎት ስራው አካል እንዲሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን 📅 ነሐሴ 9 እንዳይቀሩ! ⏰ ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ 📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን ቤተሰብና ወዳጆችዎን ይዘው ይምጡ በጋራ እንዝናናበጋራ እናግዝ የቡሄን መንፈስ በጋራ እናክብር! 📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 940656565 +251 921939393 የማኅበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን፦ Telegram | Facebook | LinkedIn | Instagram | TikTok | YouTube | X | Website"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት" A Better Childhood for every child #ValidityEvents#DiletnaEvents #BuheHoliday#SeleEnatCharity
139
17
ቡሄ ያለ እርሶ አይሞቅም! ✨ የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ የምናከብርበት ብቻ ሳይሆን አ
ቡሄ ያለ እርሶ አይሞቅም! ✨ የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ የምናከብርበት ብቻ ሳይሆን አንድነታችንን በመጠቀም ለሌሎች ደስታን የምንዘራበትም ጭምር ነው በተለያዩ መድረኮች ላይ ተወዳጅነት ያተረፈው  ድምፃዊ ይትባረክ የመድረካችን ድምቀት ይሆናል በሚገርም የሙዚቃ ስራው ዝግጅቱን ያደምቀዋል 🤝 በዓሉን ከልዩ የበጎ አድራጎት ተግባር ጋር እናዋህደው! እርስዎ ወደ ዝግጅቱ ሲመጡ ለበዓሉ የሚያመጡት ፈገግታ ብቻ ሳይሆን የተቸገሩ ወገኖቻችንን ህይወት የሚቀይር ስጦታም እንዲያመጡ እንጋብዛለን ✨በዕለቱ ለስለ እናት ቤተሰቦች ድጋፍ ይሆን ዘንድ፦አንድ እሽግ ደብተር (ለህፃናት ትምህርት ድጋፍ) ✨የምግብ ቁሳቁስ (የደረቅ ምግብ አይነቶች)ወይም የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ይዘው በመምጣት እየተዝናኑ የበጎ አድራጎት ስራው አካል እንዲሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን 📅 ነሐሴ 9 እንዳይቀሩ! ⏰ ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ 📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን ቤተሰብና ወዳጆችዎን ይዘው ይምጡ በጋራ እንዝናናበጋራ እናግዝ የቡሄን መንፈስ በጋራ እናክብር! 📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 940656565 +251 921939393 የማኅበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን፦ Telegram | Facebook | LinkedIn | Instagram | TikTok | YouTube | X | Website"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት" A Better Childhood for every child #ValidityEvents#DiletnaEvents #BuheHoliday#SeleEnatCharity
136
18
ቡሄ ያለ እርሶ አይሞቅም! ✨ የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ የምናከብርበት ብቻ ሳይሆን አ
ቡሄ ያለ እርሶ አይሞቅም! ✨ የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ የምናከብርበት ብቻ ሳይሆን አንድነታችንን በመጠቀም ለሌሎች ደስታን የምንዘራበትም ጭምር ነው በተለያዩ መድረኮች ላይ ተወዳጅነት ያተረፈው  ድምፃዊ ፃናት ሰመር የመድረካችን ድምቀት ይሆናል በሚገርም የሙዚቃ ስራው ዝግጅቱን ያደምቀዋል 🤝 በዓሉን ከልዩ የበጎ አድራጎት ተግባር ጋር እናዋህደው! እርስዎ ወደ ዝግጅቱ ሲመጡ ለበዓሉ የሚያመጡት ፈገግታ ብቻ ሳይሆን የተቸገሩ ወገኖቻችንን ህይወት የሚቀይር ስጦታም እንዲያመጡ እንጋብዛለን ✨በዕለቱ ለስለ እናት ቤተሰቦች ድጋፍ ይሆን ዘንድ፦አንድ እሽግ ደብተር (ለህፃናት ትምህርት ድጋፍ) ✨የምግብ ቁሳቁስ (የደረቅ ምግብ አይነቶች)ወይም የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ይዘው በመምጣት እየተዝናኑ የበጎ አድራጎት ስራው አካል እንዲሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን 📅 ነሐሴ 9 እንዳይቀሩ! ⏰ ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ 📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን ቤተሰብና ወዳጆችዎን ይዘው ይምጡ በጋራ እንዝናናበጋራ እናግዝ የቡሄን መንፈስ በጋራ እናክብር! 📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 940656565 +251 921939393 የማኅበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን፦ Telegram | Facebook | LinkedIn | Instagram | TikTok | YouTube | X | Website"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት" A Better Childhood for every child #ValidityEvents#DiletnaEvents #BuheHoliday#SeleEnatCharity
144
19
ቡሄ ያለ እርሶ አይሞቅም! ✨ የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ የምናከብርበት ብቻ ሳይሆን አ
ቡሄ ያለ እርሶ አይሞቅም! ✨ የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ የምናከብርበት ብቻ ሳይሆን አንድነታችንን በመጠቀም ለሌሎች ደስታን የምንዘራበትም ጭምር ነው በተለያዩ መድረኮች ላይ ተወዳጅነት ያተረፈችው ድምጻዊት ፀደንያ በስፋት   የመድረካችን ድምቀት ትሆናለች  በሚገርም የሙዚቃ ስራዋ ዝግጅቱን ታደመቀዋለች   🤝 በዓሉን ከልዩ የበጎ አድራጎት ተግባር ጋር እናዋህደው! እርስዎ ወደ ዝግጅቱ ሲመጡ ለበዓሉ የሚያመጡት ፈገግታ ብቻ ሳይሆን የተቸገሩ ወገኖቻችንን ህይወት የሚቀይር ስጦታም እንዲያመጡ እንጋብዛለን ✨በዕለቱ ለስለ እናት ቤተሰቦች ድጋፍ ይሆን ዘንድ፦አንድ እሽግ ደብተር (ለህፃናት ትምህርት ድጋፍ) ✨የምግብ ቁሳቁስ (የደረቅ ምግብ አይነቶች)ወይም የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ይዘው በመምጣት እየተዝናኑ የበጎ አድራጎት ስራው አካል እንዲሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን 📅 ነሐሴ 9 እንዳይቀሩ! ⏰ ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ 📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን ቤተሰብና ወዳጆችዎን ይዘው ይምጡ በጋራ እንዝናናበጋራ እናግዝ የቡሄን መንፈስ በጋራ እናክብር! 📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 940656565 +251 921939393 የማኅበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን፦ Telegram | Facebook | LinkedIn | Instagram | TikTok | YouTube | X | Website"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት" A Better Childhood for every child #ValidityEvents#DiletnaEvents #BuheHoliday#SeleEnatCharity
145
20
ቡሄ ያለ እርሶ አይሞቅም! ✨ የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ እናከብራለን! በታዋቂዋ ቲክቶከር የአርሴማ ጉልላት ልዩ እና አዝናኝ የመድረክ መሪነት በሚከናወነው በዚህ ድንቅ
ቡሄ ያለ እርሶ አይሞቅም! ✨ የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ እናከብራለን! በታዋቂዋ ቲክቶከር የአርሴማ ጉልላት ልዩ እና  አዝናኝ የመድረክ መሪነት በሚከናወነው በዚህ ድንቅ የኪነ-ጥበብ መድረክ ላይ ከዝግጅቱ ጎን ለጎን የበጎ አድራጎት ስራዎችን እናከናውናለን። በዕለቱ ለተቸገሩ ወገኖቻችን ማካፈል የምንችላቸውን፦ ✨አንድ እሽግ ደብተር (ለህፃናት ትምህርት) ✨የደረቅ ምግብ አይነቶች እና የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ይዘው በመምጣት የደስታችን ተካፋይ ይሁኑ። 📅 ቀን፦ ነሐሴ 9 ⏰ ሰዓት፦ ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ 📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት (ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን)ቤተሰብና ወዳጆችዎን ይዘው ይምጡ፤ በጋራ እንዝናና፣ በጋራ እናግዝ! 📞 ለበለጠ መረጃ +251 940656565 +251921939393 #BuheHoliday #SeleEnatCharity #ValidityEvents #DiletnaEvents
168