ch
Feedback
Sele Enat Charitable Organization

Sele Enat Charitable Organization

前往频道在 Telegram

Sele Enat (SECO) is an indigenous, child-focused NGO in Ethiopia. Established in 2002, we empower vulnerable women and children.

显示更多
330
订阅者
无数据24 小时
-17 天
-230 天

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '260
在0个频道中
九月 '26
+4
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+16
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+30
在2个频道中
Get PRO
六月 '26
+7
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+10
在2个频道中
Get PRO
四月 '26
+20
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+34
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+10
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+75
在0个频道中
Get PRO
十二月 '250
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+6
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+86
在0个频道中
Get PRO
九月 '250
在2个频道中
Get PRO
八月 '25
+72
在0个频道中
Get PRO
七月 '250
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+6
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
01 十月0
频道帖子
🌼 እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌼 እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታ፣ የአንድነትና የበረከት ይሁንላችሁ በማለት ልባዊ ምኞታችን
🌼 እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌼 እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታ፣ የአንድነትና የበረከት ይሁንላችሁ በማለት ልባዊ ምኞታችንን እናቀርባለን። በዚህ ውብ በዓል ከወዳጅ ዘመዶቻችሁ ጋር በደስታ እንድታሳልፉ፣ ለሁላችሁም መልካም ጊዜና ብዙ በረከት እንመኛለን። መልካም የመስቀል በዓል!

2
⚽️🤝 የወዳጅነት ጨዋታ ከሰላም የሕፃናት መንደር ጋር ስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት ከሰላም የሕፃናት መንደር ሰራተኞች ጋር ያሳለፍነው የወዳጅነት የእግር ኳስ ጨዋታ በደስታ፣ በፈገግታ እና በመ+2
⚽️🤝 የወዳጅነት ጨዋታ ከሰላም የሕፃናት መንደር ጋር ስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት ከሰላም የሕፃናት መንደር ሰራተኞች ጋር ያሳለፍነው የወዳጅነት የእግር ኳስ ጨዋታ በደስታ፣ በፈገግታ እና በመተሳሰብ የተሞላ ውብ ጊዜ ነበር። ⚽️❤️ የበጎ አድራጎት ስራ የሚጠናከረው በመተባበር፣ በመተሳሰብ እና በጋራ በመቆም ነው። ከስራ እና ከዕለታዊ ኃላፊነቶች ውጭ እንደዚህ ያሉ የወዳጅነት ጊዜያት ያለንን ግንኙነት ያጠናክራሉ፣ የትብብር መንፈሳችንንም ያድሳሉ። ለሰላም የሕፃናት መንደር ሰራተኞች ላሳያችሁን ወዳጅነት እና አብረን ላሳለፍነው ውብ ጊዜ ከልብ እናመሰግናለን። ❤️ በተጨማሪም ይህንን የወዳጅነት ጨዋታ እንድናካሂድ የመጫወቻ ሜዳችሁን በመፍቀድ ለተባበራችሁን የከፍተኛ 23 መሰናዶ ትምህርት ቤት አመራሮች ልዩ እና ከልብ የሆነ ምስጋናችንን እናቀርባለን። 🙏 ወዳጅነትን በማጠናከር ትብብርን በማሳደግ በጋራ ለተሻለ ማህበረሰብ እንሰራለን። 🤝❤️⚽️ #ስለእናት #SeleEnat #Friendship #Teamwork #TogetherForGood #FootballForFriendship
236
3
没有文字...
362
4
እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ አደረሰን ለልጆቻችን ተስፋ ለመሆናችሁ ከጎናችን ለቆማችሁ በፍቅር ለደገፋችሁን እና የበጎነት እጃችሁን ለዘረጋችሁልን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን 2019 ዓመት ለ
እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ አደረሰን ለልጆቻችን ተስፋ ለመሆናችሁ ከጎናችን ለቆማችሁ በፍቅር ለደገፋችሁን እና የበጎነት እጃችሁን ለዘረጋችሁልን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን 2019 ዓመት ለእናንተና ለቤተሰቦቻችሁ የሰላም የፍቅር የደስታ የጤና እና የበረከት ዓመት ይሁንላችሁ አዲሱ ዓመትም በጋራ ብዙ ልጆችን የምናስደስትበት ተስፋን የምንሰጥበት እና ሕይወትን የምንለውጥበት ዓመት ይሁን የልጆቻችን ፈገግታ የእናንተ በጎነት ፍሬ ነው በ2019ም ድጋፋችሁ ለልጆቻችን አይለየን መልካም አዲስ ዓመት #ስለእናት #መልካምአዲስዓመት #በጎነት #ተስፋ
566
5
🌿 ወደ አዲስ ዓመት በበጎነት! 🌿 የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ፍሬሕይወት ታምሩ እና የሥራ ባልደረቦቿ፣ በድርጅታችን ዓመታዊ የአዲስ ዓመት የበጎ አድራጎት መርሃ ግብር ላይ በመገኘት+9
🌿 ወደ አዲስ ዓመት በበጎነት! 🌿 የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ፍሬሕይወት ታምሩ እና የሥራ ባልደረቦቿ፣ በድርጅታችን ዓመታዊ የአዲስ ዓመት የበጎ አድራጎት መርሃ ግብር ላይ በመገኘት ለድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ያበረከታችሁት የአዲስ ዓመት ስጦታ ታላቅ የሰብአዊነትና የወገን አጋርነት ምሳሌ ነው። ❤️ የድርጅታችንን ሥራ በቅርበት ለማየት ተገኝታችሁ፣ ማህበራዊ ኃላፊነታችሁን በመወጣት ያደረጋችሁትን ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን። 🙏 ከግንኙነት ባሻገር፣ ለወገን አጋር! 🤝 በቀጣይም የዲጂታል ኢትዮጵያን ጉዞ ከማፋጠን ባሻገር ሰብአዊነትን የተላበሱ ተግባራትን በማጠናከር የወገን አጋርነታችሁ እንደሚቀጥል ተስፋ እናደርጋለን። ✨ መጪው 2019 ዓ.ም. አዲስ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነትና የመተሳሰብ ዓመት ይሁን። ተቸግረው ያጎነበሱ ወገኖች የሚታገዙበት፣ ቀና ብለው የሚራመዱበት ዓመት እንዲሆን እንመኛለን። ❤️ 🎉 መልካም አዲስ ዓመት! #በበጎነት #ከግንኙነት_ባሻገር_ለወገን_አጋር #በአዲስ_ጅማሮ #በአዲስ_ተስፋ #በአዲስ_ዕይታ #2019_አዲስ_ዓመት
378
6
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እና የሥራ ባልደረቦቻቸው በድርጅታችን በመገኘት ታዳጊ ልጆቻችንን እንዲሁም ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ህፃናት በመጎብኘት ያሳያችሁትን አጋርነትና ትልቅ+6
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እና የሥራ ባልደረቦቻቸው በድርጅታችን በመገኘት ታዳጊ ልጆቻችንን እንዲሁም ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ህፃናት በመጎብኘት ያሳያችሁትን አጋርነትና ትልቅ ትኩረት ከልብ እናመሰግናለን።    የእናንተ ጉብኝት ለልጆቻችን ደስታን፣ ተስፋን እና የመደገፍ ስሜትን ያጎናጸፈ ሲሆን፣ ለምንከተለው የበጎ አድራጎት ተልዕኮም ትልቅ አበረታች ነው። በመሆኑም ለጊዜያችሁ፣ ለፍቅራችሁ እና ለማህበራዊ ኃላፊነታችሁ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።    ይህ መልካም ግንኙነት ከዚህ በላይ እንዲጠናከር እና ወደፊትም አብረን ለተሻለ ህይወት እንደምንሰራ ተስፋ እናደርጋለን። 📍አድራሻ አዲስ አበባ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን ለበለጠ መረጃ +251 940656565 +251 921939393 ✨1000237880556 Sele Enat Mahiber CBE "የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት" A Better Childhood for every child #ለነገ_ተስፋዎች #ከግንኙነት_ባሻገር_ለወገን_አጋር! #በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ_2019አዲስ_ዓመት! #Ethiotelecom #NextHorizon#CSR #ESG #GSMA #OECD #G6countries See less
311
7
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እና የሥራ ባልደረቦቻቸው በድርጅታችን በመገኘት ታዳጊ ልጆቻችንን እንዲሁም ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ህፃናት በመጎብኘት ያሳያችሁትን አጋርነትና ትልቅ+9
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እና የሥራ ባልደረቦቻቸው በድርጅታችን በመገኘት ታዳጊ ልጆቻችንን እንዲሁም ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ህፃናት በመጎብኘት ያሳያችሁትን አጋርነትና ትልቅ ትኩረት ከልብ እናመሰግናለን።    የእናንተ ጉብኝት ለልጆቻችን ደስታን፣ ተስፋን እና የመደገፍ ስሜትን ያጎናጸፈ ሲሆን፣ ለምንከተለው የበጎ አድራጎት ተልዕኮም ትልቅ አበረታች ነው። በመሆኑም ለጊዜያችሁ፣ ለፍቅራችሁ እና ለማህበራዊ ኃላፊነታችሁ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።    ይህ መልካም ግንኙነት ከዚህ በላይ እንዲጠናከር እና ወደፊትም አብረን ለተሻለ ህይወት እንደምንሰራ ተስፋ እናደርጋለን። 📍አድራሻ አዲስ አበባ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን ለበለጠ መረጃ +251 940656565 +251 921939393 ✨1000237880556 Sele Enat Mahiber CBE "የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት" A Better Childhood for every child #ለነገ_ተስፋዎች #ከግንኙነት_ባሻገር_ለወገን_አጋር! #በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ_2019አዲስ_ዓመት! #Ethiotelecom #NextHorizon#CSR #ESG #GSMA #OECD #G6countries See less
212
8
没有文字...
355
9
+9
没有文字...
343
10
+8
没有文字...
256
11
የ2018 ዓ.ም የክረምት የበጎ ፍቃደኞች የበጎ ፍቃድ አገልግሎታችንን በእጅጉ ባማረ፣ በአስደሳች እና በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቃችንን በደስታ እንገልጻለን። በዚህ ክረምት ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች መጥታች+8
የ2018 ዓ.ም የክረምት የበጎ ፍቃደኞች የበጎ ፍቃድ አገልግሎታችንን በእጅጉ ባማረ፣ በአስደሳች እና በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቃችንን በደስታ እንገልጻለን።   በዚህ ክረምት ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች መጥታችሁ፣ ጊዜያችሁን፣ ጉልበታችሁን፣ እውቀታችሁን እና ፍቅራችሁን ለልጆቻችን እና ለተቋማችን በማካፈል ያደረጋችሁት አገልግሎት በእውነት የሚደነቅ ነው። በጎ ፍቃደኝነት ጊዜን መስጠት፣ ሌሎችን ማስቀደም፣ በፍቅር ማገልገል እና በትንሽ ድርጊት ትልቅ ለውጥ ማምጣት ነው።   ውድ ወላጆቻች ልጆቻችሁን ወደ ድርጅታችን በመላክ፣ ከልጅነታቸው ጀምሮ ሌሎችን መርዳት፣ ማገልገል፣ መካፈል እና ለማህበረሰቡ አስተዋፅኦ ማድረግ እንዳለባቸው ትልቅ ትምህርት እንዲያገኙ ያደረጋችሁት ውሳኔ እጅግ የሚደነቅ ነው።   ውድ በጎ ፍቃደኞቻችን ያደረጋችሁት አገልግሎት ቀላል የሚባል አይደለም። ከልጆቻችን ጋር ያሳለፋችሁት ጊዜ፣ ያሳያችሁት ፍቅር፣ ያበረከታችሁት እገዛ እና የፈጠራችሁት ደስታ ለልጆቻችን የማይረሳ ትውስታ ሆኖ ይቀራል። ከልብ እናመሰግናችኋለን   የክረምቱ ፕሮግራም ቢጠናቀቅም፣ የፍቅር እና የበጎ ፍቃድ ጉዞአችን አልተጠናቀቀም አሁንም ባላችሁ ክፍት ጊዜ ሁሉ ወደ ድርጅታችን በመምጣት ከልጆቻችን ጋር ጊዜ እንድታሳልፉ፣ ፍቅራችሁን እንድታካፍሉ እና በሕይወታቸው ላይ አዎንታዊ ተፅዕኖ እንድታሳርፉ በደስታ እንጋብዛችኋለን።   መልካም የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከወዲሁ እንመኝላችኋለን በትምህርታችሁ የተሻለ ውጤት፣ በሕይወታችሁ ስኬት እና በሁሉም ጉዟችሁ በረከት እንመኝላችኋለን።
222
12
Today is our day ☺️ 📍አድራሻ አዲስ አበባ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ዳማ ትሬዲንግ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን ለበለጠ መረጃ +251 940656565 +251 921939393 ✨1000
Today is our day ☺️ 📍አድራሻ አዲስ አበባ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ዳማ  ትሬዲንግ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን ለበለጠ መረጃ +251 940656565 +251 921939393 ✨1000237880556 Sele Enat Mahiber CBE "የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት" A Better Childhood for every child
243
13
እንኳን ለ1501ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረስዎ አደረሰን በዓሉ የሰላም የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን ስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት 📍አድራሻ አዲስ አበባ ሳር ቤት ቫቲካን ኤ
እንኳን ለ1501ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረስዎ አደረሰን በዓሉ የሰላም የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን ስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት 📍አድራሻ አዲስ አበባ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን ለበለጠ መረጃ +251 940656565 +251 921939393 ✨1000237880556 Sele Enat Mahiber CBE "የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት" A Better Childhood for every child
285
14
没有文字...
305
15
የ“በቆሎ ፌስት” የድምቀት ምስጢር የሆናችሁ ድንቅ አጋሮቻችን እናመሰግናለን! የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር እና “በቆሎ ፌስት”ን በታላቅ ድምቀት ማጠናቀቅ የቻልነ+3
የ“በቆሎ ፌስት” የድምቀት ምስጢር የሆናችሁ ድንቅ አጋሮቻችን እናመሰግናለን! የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር እና “በቆሎ ፌስት”ን በታላቅ ድምቀት ማጠናቀቅ የቻልነው የእናንተ ልዩ ባለሙያተኝነት እና አጋርነት ሲታከልበት ነው በባህላዊ እሴቶች በኪነ-ጥበብ እና በደማቅ መድረክ ስራዎች በዓላችን እንዲደምቅ ላደረጋችሁ ድንቅ አጋሮቻችን የላቀ ምስጋና እናቀርባለን ITHIOPICA COFFEE ሸገር ሰርከስ ኤቢዲኬ ሙዚቃ ትምህርት ቤት ኤዞፕ ባህላዊ ውዝዋዜ ማጂክሻን ዊሊ ቃቂ እና ካሌብ Diletna Events Validity Events ይህ ኤቨንት እንዲህ በክብር እና በስኬት እንዲጠናቀቅ ላበረከታችሁት አስተዋጽኦ ከልብ እናመሰግናለን ማህበረሰባችንን በደስታ ለመሙላት ያደረጋችሁት ትብብር ሁልጊዜም የሚታወስ ነው ድርጅታችን ስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት ከጎናችን የቆማችሁትን እነዚህን ውድ አጋሮቻችንን እጅግ እያመሰገነ በቀጣይ በሚኖሩብን ማህበራዊ እና የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይም አጋርነታችሁ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል እና አብረን አዳዲስ ስኬቶችን እንደምናስመዘግብ ትልቅ ተስፋ እናደርጋለን!አብረን እንቀጥላለን አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን 📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 940656565 / +251 921939393 #ቡሄ #የበጎፈቃድስራ #ስለእናት #በቆሎፌስት #አንድነት #አዲስአበባ #አጋርነት #ኪነጥበብ
282
16
የ“በቆሎ ፌስት” የድምቀት ምስጢር የሆናችሁ ድንቅ አጋሮቻችን እናመሰግናለን! የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር እና “በቆሎ ፌስት”ን በታላቅ ድምቀት ማጠናቀቅ የቻልነ+9
የ“በቆሎ ፌስት” የድምቀት ምስጢር የሆናችሁ ድንቅ አጋሮቻችን እናመሰግናለን! የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር እና “በቆሎ ፌስት”ን በታላቅ ድምቀት ማጠናቀቅ የቻልነው የእናንተ ልዩ ባለሙያተኝነት እና አጋርነት ሲታከልበት ነው በባህላዊ እሴቶች በኪነ-ጥበብ እና በደማቅ መድረክ ስራዎች በዓላችን እንዲደምቅ ላደረጋችሁ ድንቅ አጋሮቻችን የላቀ ምስጋና እናቀርባለን ITHIOPICA COFFEE ሸገር ሰርከስ ኤቢዲኬ ሙዚቃ ትምህርት ቤት ኤዞፕ ባህላዊ ውዝዋዜ ማጂክሻን ዊሊ ቃቂ እና ካሌብ Diletna Events Validity Events ይህ ኤቨንት እንዲህ በክብር እና በስኬት እንዲጠናቀቅ ላበረከታችሁት አስተዋጽኦ ከልብ እናመሰግናለን ማህበረሰባችንን በደስታ ለመሙላት ያደረጋችሁት ትብብር ሁልጊዜም የሚታወስ ነው ድርጅታችን ስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት ከጎናችን የቆማችሁትን እነዚህን ውድ አጋሮቻችንን እጅግ እያመሰገነ በቀጣይ በሚኖሩብን ማህበራዊ እና የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይም አጋርነታችሁ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል እና አብረን አዳዲስ ስኬቶችን እንደምናስመዘግብ ትልቅ ተስፋ እናደርጋለን!አብረን እንቀጥላለን አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን 📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 940656565 / +251 921939393 #ቡሄ #የበጎፈቃድስራ #ስለእናት #በቆሎፌስት #አንድነት #አዲስአበባ #አጋርነት #ኪነጥበብ
263
17
በጎነት ይመለከተኛል! ‹‹ ነፍሳችን ከምታተርፍበት፤ ህሊናችንም ከሚደሰትበት በጎ ስፍራ ዋልን። በቆሎ ቅቅል፣ በቆሎ ጥብስና ሙልሙል ዳቧችንን እያጣጣምን "በቆሎ ፌስት" በሚል ስያሜ የተሰናዳውን የቅድ+9
በጎነት ይመለከተኛል! ‹‹ ነፍሳችን ከምታተርፍበት፤ ህሊናችንም ከሚደሰትበት በጎ ስፍራ ዋልን። በቆሎ ቅቅል፣ በቆሎ ጥብስና ሙልሙል ዳቧችንን እያጣጣምን "በቆሎ ፌስት" በሚል ስያሜ የተሰናዳውን የቅድመ ቡሔ ዝግጅት፤ በድምቀት አከበርን። "ስለእናት በጎ አድራጎት ድርጅት" ሕፃናት የወላጅ እናትን ዓይነት፤ በፍቅርና በርህራሔ የታጀበ እንክብካቤ የሚያገኙበት፤ ምስጉን በጎ አድርጎት ድርጅት ነው። እኔና አርቲስት ሰለሞን ሙሔ፤ የማዕከሉን ሰዋዊ ተግባር፤ አምነን በመቀበል፤ በአምባሳደርነት እያገለገልን እንገኛለን። በማዕከሉ ውስጥ ፍፁም ሰብዓዊ ድጋፍ ከሚደረግላቸው በርካታ ሕፃናት ጋር መሬት ላይ ምንጣፍ አንጥፈን በመቀመጥ፤ ችቧችንን አብርተን "ቡሔ በሉ" እያልን፤ እንደ አንድ ቤተሰብ አባል አወጋን ተጫወትን። በሕፃናቱ ዘንድም "ወገን አለኝ" የሚል ጥሩ ስሜትን አሳድረን የክረምቱን ካፊያ በቸቦው እሳት እያሞቅን መልካም ጊዜ አሳለፍን። እግረ መንገድም በማዕከሉ ውስጥ ቤተሰብአዊና ሰዋዊ እገዛ ለሚደረግላች ሕፃናት፤ በ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን፤ የሚያስፈልጋቸውን የትምህርት መርጃ ቁሳቁሶች፤ ከቅን የዝግጅቱ ታዳሚያንና ተጋቤዥ እንግዶች ለማሰባሰብ ጥቂት ሙከራ አደረግን። ይንንን ያጋራው የክብር አምባሳድራችን ከፈለኝ ዘለላው ነበር አርቲስት ሰለሞን ሙሔ እና ደራሲ ከፈለኝ ዘለላው በበቆሎ ፌስት ዝግጀታችን ላይ የክብር እንግዳ ስለነበራችሁ ከልብ እናመሰግናለን ፡፡ አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን ቤተሰብና ወዳጆችዎን ይዘው ይምጡ ለበለጠ መረጃ፦ +251 940656565 +251 921939393
196
18
የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታን የፈጠረልን ነበር። ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ ያከበርንበት ብቻ ሳይሆን፣ አንድነታችንን በመ+8
የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታን የፈጠረልን ነበር። ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ ያከበርንበት ብቻ ሳይሆን፣ አንድነታችንን በመጠቀም ለሌሎች ደስታን የዘራንበት ታላቅ አጋጣሚ ነው። በተለያዩ የመድረክ ስራዎች የደመቀው “በቆሎ ፌስት” በታላቅ ድምቀት እና በአማረ ድባብ ተከብሮ አልፏል። ይህ በዓል እንዲህ ደምቆ እንዲከበር ላደረጋችሁ ድንቅ የክረምት በጎ ፈቃደኞች ምስጋናችን የላቀ ነው። ለዝግጅቱ ስኬታማነት ያበረከታችሁት የላቀ ድጋፍ እና ያሳያችሁት ወጣትነት የተሞላበት ጉልበት ለስኬታችን ትልቅ መሰረት ሆኗል። በጋራ የሰራነው ስራ በብዙዎች ዘንድ ደስታን እንደዘራ ሁሉ፣ የእናንተም በጎነት ፍሬ ያፍራ።ከልብ እናመሰግናለን! አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 940656565 / +251921939393 #ቡሄ #የበጎፈቃድስራ #ስለእናት #በቆሎፌስት #አንድነት #አዲስአበባ
203
19
የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ ያከበርነው ብቻ ሳይሆን አንድነታችንን በመጠቀም ለሌሎች ደስ
የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ ያከበርነው ብቻ ሳይሆን አንድነታችንን በመጠቀም ለሌሎች ደስታን የዘራንበትም ጭምር ነው በተለያዩ የመድረክ ስራዎች የደመቀው በቆሎ ፌስት በታላቅ ድምቀት እና ባማረ ድባብ አከበርን  በተለያዩ መድረኮች ላይ ተወዳጅነት ያተረፈችው ቃቂ እና ካሌብ አዝናኝ ስራ ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን 📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን 📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 940656565 +251 921939393
174
20
የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ ያከበርነው ብቻ ሳይሆን አንድነታችንን በመጠቀም ለሌሎች ደስ
የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ ያከበርነው ብቻ ሳይሆን አንድነታችንን በመጠቀም ለሌሎች ደስታን የዘራንበትም ጭምር ነው በተለያዩ የመድረክ ስራዎች የደመቀው በቆሎ ፌስት በታላቅ ድምቀት እና ባማረ ድባብ አከበርን  በተለያዩ መድረኮች ላይ ተወዳጅነት ያተረፈችው ቃቂ እና ካሌብ አዝናኝ ስራ ስላቀብክለን ከልብ እናመሰግናለን 📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን 📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 940656565 +251 921939393 የማኅበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን፦ Telegram | Facebook | LinkedIn | Instagram | TikTok | YouTube | X | Website"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት" A Better Childhood for every child
1