Sele Enat Charitable Organization
الذهاب إلى القناة على Telegram
Sele Enat (SECO) is an indigenous, child-focused NGO in Ethiopia. Established in 2002, we empower vulnerable women and children.
إظهار المزيد332
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
+330 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '26
+1
في 0 قنوات
أغسطس '26
+16
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+30
في 2 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+7
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+10
في 2 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+20
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+34
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+10
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+75
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+6
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+86
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '250
في 2 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+72
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '250
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+6
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 17 سبتمبر | 0 | |||
| 16 سبتمبر | 0 | |||
| 15 سبتمبر | 0 | |||
| 14 سبتمبر | 0 | |||
| 13 سبتمبر | 0 | |||
| 12 سبتمبر | 0 | |||
| 11 سبتمبر | 0 | |||
| 10 سبتمبر | 0 | |||
| 09 سبتمبر | 0 | |||
| 08 سبتمبر | 0 | |||
| 07 سبتمبر | 0 | |||
| 06 سبتمبر | 0 | |||
| 05 سبتمبر | 0 | |||
| 04 سبتمبر | +1 | |||
| 03 سبتمبر | 0 | |||
| 02 سبتمبر | 0 | |||
| 01 سبتمبر | 0 |
منشورات القناة
| 2 | እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ አደረሰን
ለልጆቻችን ተስፋ ለመሆናችሁ ከጎናችን ለቆማችሁ በፍቅር ለደገፋችሁን እና የበጎነት እጃችሁን ለዘረጋችሁልን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን
2019 ዓመት ለእናንተና ለቤተሰቦቻችሁ የሰላም የፍቅር የደስታ የጤና እና የበረከት ዓመት ይሁንላችሁ አዲሱ ዓመትም በጋራ ብዙ ልጆችን የምናስደስትበት ተስፋን የምንሰጥበት እና ሕይወትን የምንለውጥበት ዓመት ይሁን የልጆቻችን ፈገግታ የእናንተ በጎነት ፍሬ ነው በ2019ም ድጋፋችሁ ለልጆቻችን አይለየን መልካም አዲስ ዓመት
#ስለእናት
#መልካምአዲስዓመት
#በጎነት
#ተስፋ | 342 |
| 3 | 🌿 ወደ አዲስ ዓመት በበጎነት! 🌿
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ፍሬሕይወት ታምሩ እና የሥራ ባልደረቦቿ፣ በድርጅታችን ዓመታዊ የአዲስ ዓመት የበጎ አድራጎት መርሃ ግብር ላይ በመገኘት ለድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ያበረከታችሁት የአዲስ ዓመት ስጦታ ታላቅ የሰብአዊነትና የወገን አጋርነት ምሳሌ ነው። ❤️
የድርጅታችንን ሥራ በቅርበት ለማየት ተገኝታችሁ፣ ማህበራዊ ኃላፊነታችሁን በመወጣት ያደረጋችሁትን ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን። 🙏
ከግንኙነት ባሻገር፣ ለወገን አጋር! 🤝
በቀጣይም የዲጂታል ኢትዮጵያን ጉዞ ከማፋጠን ባሻገር ሰብአዊነትን የተላበሱ ተግባራትን በማጠናከር የወገን አጋርነታችሁ እንደሚቀጥል ተስፋ እናደርጋለን።
✨ መጪው 2019 ዓ.ም. አዲስ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነትና የመተሳሰብ ዓመት ይሁን። ተቸግረው ያጎነበሱ ወገኖች የሚታገዙበት፣ ቀና ብለው የሚራመዱበት ዓመት እንዲሆን እንመኛለን። ❤️
🎉 መልካም አዲስ ዓመት!
#በበጎነት
#ከግንኙነት_ባሻገር_ለወገን_አጋር
#በአዲስ_ጅማሮ
#በአዲስ_ተስፋ
#በአዲስ_ዕይታ
#2019_አዲስ_ዓመት | 182 |
| 4 | የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እና የሥራ ባልደረቦቻቸው በድርጅታችን በመገኘት ታዳጊ ልጆቻችንን እንዲሁም ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ህፃናት በመጎብኘት ያሳያችሁትን አጋርነትና ትልቅ ትኩረት ከልብ እናመሰግናለን።
የእናንተ ጉብኝት ለልጆቻችን ደስታን፣ ተስፋን እና የመደገፍ ስሜትን ያጎናጸፈ ሲሆን፣ ለምንከተለው የበጎ አድራጎት ተልዕኮም ትልቅ አበረታች ነው። በመሆኑም ለጊዜያችሁ፣ ለፍቅራችሁ እና ለማህበራዊ ኃላፊነታችሁ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
ይህ መልካም ግንኙነት ከዚህ በላይ እንዲጠናከር እና ወደፊትም አብረን ለተሻለ ህይወት እንደምንሰራ ተስፋ እናደርጋለን።
📍አድራሻ አዲስ አበባ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን
ለበለጠ መረጃ
+251 940656565
+251 921939393
✨1000237880556
Sele Enat Mahiber
CBE
"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት"
A Better Childhood for every child
#ለነገ_ተስፋዎች #ከግንኙነት_ባሻገር_ለወገን_አጋር!
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ_2019አዲስ_ዓመት!
#Ethiotelecom #NextHorizon#CSR #ESG #GSMA #OECD #G6countries
See less | 236 |
| 5 | የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እና የሥራ ባልደረቦቻቸው በድርጅታችን በመገኘት ታዳጊ ልጆቻችንን እንዲሁም ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ህፃናት በመጎብኘት ያሳያችሁትን አጋርነትና ትልቅ ትኩረት ከልብ እናመሰግናለን።
የእናንተ ጉብኝት ለልጆቻችን ደስታን፣ ተስፋን እና የመደገፍ ስሜትን ያጎናጸፈ ሲሆን፣ ለምንከተለው የበጎ አድራጎት ተልዕኮም ትልቅ አበረታች ነው። በመሆኑም ለጊዜያችሁ፣ ለፍቅራችሁ እና ለማህበራዊ ኃላፊነታችሁ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
ይህ መልካም ግንኙነት ከዚህ በላይ እንዲጠናከር እና ወደፊትም አብረን ለተሻለ ህይወት እንደምንሰራ ተስፋ እናደርጋለን።
📍አድራሻ አዲስ አበባ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን
ለበለጠ መረጃ
+251 940656565
+251 921939393
✨1000237880556
Sele Enat Mahiber
CBE
"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት"
A Better Childhood for every child
#ለነገ_ተስፋዎች #ከግንኙነት_ባሻገር_ለወገን_አጋር!
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ_2019አዲስ_ዓመት!
#Ethiotelecom #NextHorizon#CSR #ESG #GSMA #OECD #G6countries
See less | 196 |
| 6 | لا يوجد نص... | 355 |
| 7 | لا يوجد نص... | 343 |
| 8 | لا يوجد نص... | 256 |
| 9 | የ2018 ዓ.ም የክረምት የበጎ ፍቃደኞች የበጎ ፍቃድ አገልግሎታችንን በእጅጉ ባማረ፣ በአስደሳች እና በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቃችንን በደስታ እንገልጻለን።
በዚህ ክረምት ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች መጥታችሁ፣ ጊዜያችሁን፣ ጉልበታችሁን፣ እውቀታችሁን እና ፍቅራችሁን ለልጆቻችን እና ለተቋማችን በማካፈል ያደረጋችሁት አገልግሎት በእውነት የሚደነቅ ነው።
በጎ ፍቃደኝነት ጊዜን መስጠት፣ ሌሎችን ማስቀደም፣ በፍቅር ማገልገል እና በትንሽ ድርጊት ትልቅ ለውጥ ማምጣት ነው።
ውድ ወላጆቻች ልጆቻችሁን ወደ ድርጅታችን በመላክ፣ ከልጅነታቸው ጀምሮ ሌሎችን መርዳት፣ ማገልገል፣ መካፈል እና ለማህበረሰቡ አስተዋፅኦ ማድረግ እንዳለባቸው ትልቅ ትምህርት እንዲያገኙ ያደረጋችሁት ውሳኔ እጅግ የሚደነቅ ነው።
ውድ በጎ ፍቃደኞቻችን ያደረጋችሁት አገልግሎት ቀላል የሚባል አይደለም። ከልጆቻችን ጋር ያሳለፋችሁት ጊዜ፣ ያሳያችሁት ፍቅር፣ ያበረከታችሁት እገዛ እና የፈጠራችሁት ደስታ ለልጆቻችን የማይረሳ ትውስታ ሆኖ ይቀራል። ከልብ እናመሰግናችኋለን
የክረምቱ ፕሮግራም ቢጠናቀቅም፣ የፍቅር እና የበጎ ፍቃድ ጉዞአችን አልተጠናቀቀም አሁንም ባላችሁ ክፍት ጊዜ ሁሉ ወደ ድርጅታችን በመምጣት ከልጆቻችን ጋር ጊዜ እንድታሳልፉ፣ ፍቅራችሁን እንድታካፍሉ እና በሕይወታቸው ላይ አዎንታዊ ተፅዕኖ እንድታሳርፉ በደስታ እንጋብዛችኋለን።
መልካም የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከወዲሁ እንመኝላችኋለን በትምህርታችሁ የተሻለ ውጤት፣ በሕይወታችሁ ስኬት እና በሁሉም ጉዟችሁ በረከት እንመኝላችኋለን። | 222 |
| 10 | Today is our day ☺️
📍አድራሻ አዲስ አበባ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ዳማ ትሬዲንግ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን
ለበለጠ መረጃ
+251 940656565
+251 921939393
✨1000237880556
Sele Enat Mahiber
CBE
"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት"
A Better Childhood for every child | 243 |
| 11 | እንኳን ለ1501ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረስዎ አደረሰን በዓሉ የሰላም የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን
ስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት
📍አድራሻ አዲስ አበባ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን
ለበለጠ መረጃ
+251 940656565
+251 921939393
✨1000237880556
Sele Enat Mahiber
CBE
"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት"
A Better Childhood for every child | 285 |
| 12 | لا يوجد نص... | 305 |
| 13 | የ“በቆሎ ፌስት” የድምቀት ምስጢር የሆናችሁ ድንቅ አጋሮቻችን እናመሰግናለን!
የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር እና “በቆሎ ፌስት”ን በታላቅ ድምቀት ማጠናቀቅ የቻልነው የእናንተ ልዩ ባለሙያተኝነት እና አጋርነት ሲታከልበት ነው በባህላዊ እሴቶች በኪነ-ጥበብ እና በደማቅ መድረክ ስራዎች በዓላችን እንዲደምቅ ላደረጋችሁ ድንቅ አጋሮቻችን የላቀ ምስጋና እናቀርባለን
ITHIOPICA COFFEE
ሸገር ሰርከስ
ኤቢዲኬ ሙዚቃ ትምህርት ቤት
ኤዞፕ ባህላዊ ውዝዋዜ
ማጂክሻን ዊሊ
ቃቂ እና ካሌብ
Diletna Events
Validity Events ይህ ኤቨንት እንዲህ በክብር እና በስኬት እንዲጠናቀቅ ላበረከታችሁት አስተዋጽኦ ከልብ እናመሰግናለን ማህበረሰባችንን በደስታ ለመሙላት ያደረጋችሁት ትብብር ሁልጊዜም የሚታወስ ነው ድርጅታችን ስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት ከጎናችን የቆማችሁትን እነዚህን ውድ አጋሮቻችንን እጅግ እያመሰገነ በቀጣይ በሚኖሩብን ማህበራዊ እና የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይም አጋርነታችሁ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል እና አብረን አዳዲስ ስኬቶችን እንደምናስመዘግብ ትልቅ ተስፋ እናደርጋለን!አብረን እንቀጥላለን
አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን
📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 940656565 / +251 921939393
#ቡሄ #የበጎፈቃድስራ #ስለእናት #በቆሎፌስት #አንድነት #አዲስአበባ #አጋርነት #ኪነጥበብ | 282 |
| 14 | የ“በቆሎ ፌስት” የድምቀት ምስጢር የሆናችሁ ድንቅ አጋሮቻችን እናመሰግናለን!
የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር እና “በቆሎ ፌስት”ን በታላቅ ድምቀት ማጠናቀቅ የቻልነው የእናንተ ልዩ ባለሙያተኝነት እና አጋርነት ሲታከልበት ነው በባህላዊ እሴቶች በኪነ-ጥበብ እና በደማቅ መድረክ ስራዎች በዓላችን እንዲደምቅ ላደረጋችሁ ድንቅ አጋሮቻችን የላቀ ምስጋና እናቀርባለን
ITHIOPICA COFFEE
ሸገር ሰርከስ
ኤቢዲኬ ሙዚቃ ትምህርት ቤት
ኤዞፕ ባህላዊ ውዝዋዜ
ማጂክሻን ዊሊ
ቃቂ እና ካሌብ
Diletna Events
Validity Events ይህ ኤቨንት እንዲህ በክብር እና በስኬት እንዲጠናቀቅ ላበረከታችሁት አስተዋጽኦ ከልብ እናመሰግናለን ማህበረሰባችንን በደስታ ለመሙላት ያደረጋችሁት ትብብር ሁልጊዜም የሚታወስ ነው ድርጅታችን ስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት ከጎናችን የቆማችሁትን እነዚህን ውድ አጋሮቻችንን እጅግ እያመሰገነ በቀጣይ በሚኖሩብን ማህበራዊ እና የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይም አጋርነታችሁ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል እና አብረን አዳዲስ ስኬቶችን እንደምናስመዘግብ ትልቅ ተስፋ እናደርጋለን!አብረን እንቀጥላለን
አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን
📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 940656565 / +251 921939393
#ቡሄ #የበጎፈቃድስራ #ስለእናት #በቆሎፌስት #አንድነት #አዲስአበባ #አጋርነት #ኪነጥበብ | 263 |
| 15 | በጎነት ይመለከተኛል!
‹‹ ነፍሳችን ከምታተርፍበት፤ ህሊናችንም ከሚደሰትበት በጎ ስፍራ ዋልን። በቆሎ ቅቅል፣ በቆሎ ጥብስና ሙልሙል ዳቧችንን እያጣጣምን "በቆሎ ፌስት" በሚል ስያሜ የተሰናዳውን የቅድመ ቡሔ ዝግጅት፤ በድምቀት አከበርን።
"ስለእናት በጎ አድራጎት ድርጅት" ሕፃናት የወላጅ እናትን ዓይነት፤ በፍቅርና በርህራሔ የታጀበ እንክብካቤ የሚያገኙበት፤ ምስጉን በጎ አድርጎት ድርጅት ነው። እኔና አርቲስት ሰለሞን ሙሔ፤ የማዕከሉን ሰዋዊ ተግባር፤ አምነን በመቀበል፤ በአምባሳደርነት እያገለገልን እንገኛለን።
በማዕከሉ ውስጥ ፍፁም ሰብዓዊ ድጋፍ ከሚደረግላቸው በርካታ ሕፃናት ጋር መሬት ላይ ምንጣፍ አንጥፈን በመቀመጥ፤ ችቧችንን አብርተን "ቡሔ በሉ" እያልን፤ እንደ አንድ ቤተሰብ አባል አወጋን ተጫወትን። በሕፃናቱ ዘንድም "ወገን አለኝ" የሚል ጥሩ ስሜትን አሳድረን የክረምቱን ካፊያ በቸቦው እሳት እያሞቅን መልካም ጊዜ አሳለፍን።
እግረ መንገድም በማዕከሉ ውስጥ ቤተሰብአዊና ሰዋዊ እገዛ ለሚደረግላች ሕፃናት፤ በ 2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን፤ የሚያስፈልጋቸውን የትምህርት መርጃ ቁሳቁሶች፤ ከቅን የዝግጅቱ ታዳሚያንና ተጋቤዥ እንግዶች ለማሰባሰብ ጥቂት ሙከራ አደረግን።
ይንንን ያጋራው የክብር አምባሳድራችን ከፈለኝ ዘለላው ነበር አርቲስት ሰለሞን ሙሔ እና ደራሲ ከፈለኝ ዘለላው በበቆሎ ፌስት ዝግጀታችን ላይ የክብር እንግዳ ስለነበራችሁ ከልብ እናመሰግናለን ፡፡
አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን
ቤተሰብና ወዳጆችዎን ይዘው ይምጡ
ለበለጠ መረጃ፦
+251 940656565
+251 921939393 | 196 |
| 16 | የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታን የፈጠረልን ነበር።
ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ ያከበርንበት ብቻ ሳይሆን፣ አንድነታችንን በመጠቀም ለሌሎች ደስታን የዘራንበት ታላቅ አጋጣሚ ነው።
በተለያዩ የመድረክ ስራዎች የደመቀው “በቆሎ ፌስት” በታላቅ ድምቀት እና በአማረ ድባብ ተከብሮ አልፏል።
ይህ በዓል እንዲህ ደምቆ እንዲከበር ላደረጋችሁ ድንቅ የክረምት በጎ ፈቃደኞች ምስጋናችን የላቀ ነው። ለዝግጅቱ ስኬታማነት ያበረከታችሁት የላቀ ድጋፍ እና ያሳያችሁት ወጣትነት የተሞላበት ጉልበት ለስኬታችን ትልቅ መሰረት ሆኗል።
በጋራ የሰራነው ስራ በብዙዎች ዘንድ ደስታን እንደዘራ ሁሉ፣ የእናንተም በጎነት ፍሬ ያፍራ።ከልብ እናመሰግናለን!
አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን📞 ለበለጠ መረጃ፦ +251 940656565 / +251921939393
#ቡሄ #የበጎፈቃድስራ #ስለእናት #በቆሎፌስት #አንድነት #አዲስአበባ | 203 |
| 17 | የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ ያከበርነው ብቻ ሳይሆን አንድነታችንን በመጠቀም ለሌሎች ደስታን የዘራንበትም ጭምር ነው በተለያዩ የመድረክ ስራዎች የደመቀው በቆሎ ፌስት በታላቅ ድምቀት እና ባማረ ድባብ አከበርን
በተለያዩ መድረኮች ላይ ተወዳጅነት ያተረፈችው ቃቂ እና ካሌብ አዝናኝ ስራ ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን
📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን
📞 ለበለጠ መረጃ፦
+251 940656565
+251 921939393 | 174 |
| 18 | የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ ያከበርነው ብቻ ሳይሆን አንድነታችንን በመጠቀም ለሌሎች ደስታን የዘራንበትም ጭምር ነው በተለያዩ የመድረክ ስራዎች የደመቀው በቆሎ ፌስት በታላቅ ድምቀት እና ባማረ ድባብ አከበርን በተለያዩ መድረኮች ላይ ተወዳጅነት ያተረፈችው ቃቂ እና ካሌብ አዝናኝ ስራ ስላቀብክለን ከልብ እናመሰግናለን
📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን
📞 ለበለጠ መረጃ፦
+251 940656565
+251 921939393
የማኅበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን፦
Telegram | Facebook | LinkedIn | Instagram | TikTok | YouTube | X | Website"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት"
A Better Childhood for every child | 1 |
| 19 | የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ ያከበርነው ብቻ ሳይሆን አንድነታችንን በመጠቀም ለሌሎች ደስታን የዘራንበትም ጭምር ነው በተለያዩ የመድረክ ስራዎች የደመቀው በቆሎ ፌስት በታላቅ ድምቀት እና ባማረ ድባብ አከበርን ማጂሻን ዊሊ ዝግጅቱን በተለያዩ የማጂክ ስራ ስላቀብክለን ከልብ እናመሰግናለን
📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን
📞 ለበለጠ መረጃ፦
+251 940656565
+251 921939393
የማኅበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን፦
Telegram | Facebook | LinkedIn | Instagram | TikTok | YouTube | X | Website"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት"
A Better Childhood for every child | 1 |
| 20 | የዘንድሮውን የቡሄ በዓል ከስለ እናት ቤተሰቦች ጋር በጋራ ማክበር ልዩ ደስታ አለው ይህ ዝግጅት በዓሉን በባህላዊ እሴቶች እና በኪነ-ጥበብ ያከበርነው ብቻ ሳይሆን አንድነታችንን በመጠቀም ለሌሎች ደስታን የዘራንበትም ጭምር ነው በተለያዩ የመድረክ ስራዎች የደመቀው በቆሎ ፌስት በታላቅ ድምቀት እና ባማረ ድባብ አከበርን
📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ወይም ኢትዮጲካ ኮፊ ጎን
📞 ለበለጠ መረጃ፦
+251 940656565
+251 921939393
የማኅበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን፦
Telegram | Facebook | LinkedIn | Instagram | TikTok | YouTube | X | Website"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት"
A Better Childhood for every child | 192 |
