Remedial Class
📈 Análisis del canal de Telegram Remedial Class
El canal Remedial Class (@remedial_2019batch) es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 12 031 suscriptores, ocupando la posición 16 534 en la categoría Educación y el puesto 2 989 en la región EEUU.
📊 Métricas de audiencia y dinámica
Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 12 031 suscriptores.
Según los últimos datos del 04 septiembre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 905, y en las últimas 24 horas de 272, conservando un alto alcance.
- Estado de verificación: No verificado
- Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 75.25%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 32.16% de reacciones respecto al total de suscriptores.
- Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 9 041 visualizaciones. En el primer día suele acumular 3 864 visualizaciones.
- Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 119.
📝 Descripción y política de contenido
El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“ይህ ለ 2019 ዓ.ም የRemedial ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ ቻናል ነው ::”
Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 05 septiembre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Educación.
Carga de datos en curso...
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 05 septiembre | +16 | |||
| 04 septiembre | +275 | |||
| 03 septiembre | +86 | |||
| 02 septiembre | +667 | |||
| 01 septiembre | 0 |
| 2 | በ2019 Remedial ለመግባት ያሰባቹ የEntrance ዉጤታቹ ምን ያህል ነዉ? | 86 |
| 3 | የ2019 Remedial Cutoff point እየጠበቃቹ ያላቹ ተማሪዎች አላቹ?👋 | 5 625 |
| 4 | #የአምና የRemedial የመቁረጫ ነጥብ ፦
➡️ For male(both Natural and Social) = 216
➡️ For female(both Natural and Social) = 204
➡️ ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198
➡️ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198
➡️ ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ዓይነስውራን ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 165
JOIN👇
@Remedial_2019batch ☑
@Remedial_2019batch ☑ | 6 981 |
| 5 | የ2019 Remedial Cutoff point እየጠበቃቹ ያላቹ ተማሪዎች አላቹ?👋 | 3 283 |
| 6 | በመጀመሪያ በጣም ትልቅ የሆነ የክብር ሰላምታ ና ምስጋና ለ remedial special class አቀርባለሁ እውነት እናንተ ባትኖሩ ድሮ ለማለፍ በጣም እቸገር ነበር ። እና በጥቂቱም ቢሆን ስላሳለፍኩት ነገር መማሪያ ከሆነ ሌላ ሰው ልንገራችሁ ብዙም ባይባል ሞካሪ ተማሪ ነኝ ለትምህርት ሲባል ያልከፈልኩት መስዋዕትነት የለም በተሌ ለ 12 ክላስ 12 እያለሁ በጣም ብዙ ችግሮች ነበር ያሳለፍኩት personaly በትምህርት የመጣ እራሴን የማይሆን ነገር ውስጥ ከትቼ ነበር በዛ ምክንያት 12 ላይ እንደሞካሪነቴ ማስበውን ውጤት እንኳን ይቅርና ማለፊያ ነጥቡን እንኳን አላመጣሁም ከዚያ ነገሮች እንዳሰብኩት ቀላል አልሆነልኝም እኔን በ 12ውጤት በጣም ብዙ ሰው ነው ሚጠብቁኝ የነበረው even ቤተሰቦቼም ጭምር እና ልክ ስወድቅ ሰፈር ውስጥ መነጋገሪያ አደረጉኝ እኔ ካለሁበት አካባቢ እኔ ብቻ ነው የወደኩት ሌላው አለፈው ነበር ምን ያህል ለኔ ከባድ እንደሆነ ለኔ ግን ውጪ ከሚወራው ይልቅ በጣም ሲያሰፈራኝ ና ሲየስጨንቀኝ የነበሩት ነገሮች : ቤተሰብ ,የለፋሁት ልፋት,የወደፊት ህይወቴ ።ቤተሰብ ስላችሁ የእናት ና የአባቴ ልፋት በእውነት ነው ምላቹሁ እኔን 12 ለማድረስ የለሰሩት ስራ የለም እስኪ ታመሙ ድረስ ይሄ ህመመ ነው ለኔ በዚ መንገድ መክፈሌ።የለፋሁት ልፋት ደግሞ በ እውነት ነው ምላችሁ 12 ክለስ ከገባሁ ጀምሮ እንቅልፍ ምን እንደሆነ አላውቅም ምግብ እራሱ ሚሰራልኝ ሰው አልነበረም እንደዛ ሆኜ አጥንቼ እራሱ ወደኩኝ ።ስለ ወደፊት ህይወቴ ደግሞ ያው በትምህርት እንደማይወሰን አውቃለሁ ግን መጀመሪያ በእጅ ያዙትን ነገር ወይም ፊትለፊት ያለውን ነገር ዉጤት እንዲያፈራ ማድረግ ነበረብኝ ምክንያቱም እኔ በዚህ ትምርህት ምክንያት ውጪ ላይ ምን እንዳለ ማወቅ አልቻልኩም ነበር ውጪ ወቶ አዲስ ህይወት ለመጀመር ከባድ ሆነብኝ ብቻ 12ን 237 አምጥቼ ወደኩኝ ። ከዚያ ነገሮች ይበልጥ ተደራረቡብኝ ከዚያ ቀን በቀን ፈጣሪን አንድ እድል ሰጦኝ የተበላሹትን ነገሮች ማስተካከል እንድጀምር ጠየኩት እናም ፈጣሪም አልተወኝም ነበር አንድ እድል ሰጠኝ remedial አገኘሁ ። ከዚያ ወደስራ ነበር የገባሁት ከዚያ 2018 remedial ብቻ ሳይሆን ስለራሴ ስለውጪ የለው አለም መማር እንዳለብኝ አሰብኩ ከዚህ በፊት ሳጠና note መዘጋጀው እራሴ ነበርኩ አሁን ላይ ግን ትንሽ እገዛ ስለሚየስፈልገኝ remedial special class ላይ ተመዘገብኩኝ ከዚያ ነገሮች እየቀሉልኝ መጡ። እውነት ነው ምላችሁ የ remedial ተማሪ መሆኔ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ። እናም 267 አምጥቼ ማለፍ ቻልኩ ። remedial ተማሪ መሆን ዝቅተኛ መሆን አይደለም በደንብ ነገሮችን ምትረዱበት እራሳችንን ምናውቅበት ትምህረት መሆኑን ተረድቻለሁ ። እናም remedial special ክላሶች በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ በናንተ እራዳታ ህልሜ ወደ ነበረው የ university ጉዞ እንድመለስ እረድታቺሁኛል በጣም አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏🙏 | 6 841 |
| 7 | ቤተሰብ Freshman ከዚህ በተሻለ መልኩ አብራቹን ለማሳለፍ ዝግጁ👋
ይሄኛዉን ቻናላችንን ተቀላቀሉ👇
@Advanced_Freshman
@Advanced_Freshman | 2 752 |
| 8 | #Remedial_Complaint
ዛሬ ይፋ ከተደረገው የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ጋር በተያያዘ እጅግ በርካታ ተማሪዎች ቅሬታቸውን ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አድርሰዋል።
በርካታ ተማሪዎች ውጤታቸው ሙሉ በሙሉ 'Disqualified' የተባለባቸው መሆኑን በመግለፅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት እንዲሁም ትምህርት ሚኒስቴር ማብራሪያ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።
ሌሎች በርካታ ተማሪዎች ደግሞ የሂሳብ ትምህርት ውጤታቸው ብቻ 'Disqualified' እንደሚል ገልፀዋል።
የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች የሆኑት ቅሬታ አቅራቢዎቹ፤ "በፈተና ወቅት ምንም አይነት የስነ-ምግባር ግድፈት አልፈፀንም" በማለት በእርማት ወቅት ቴክኒካል ችግር ከነበረ እንዲታይላቸው በትህትና ጠይቀዋል።
ቅሬታችሁን በኦንላይን አስገቡ 👇
https://result.ethernet.edu.et
ከውጤታችሁ ስር መጨረሻ ላይ ያለውን Submit Complaint የሚለውን ይጫኑ፣ Select a category የሚለውን ይክፈቱ፣ My result disqualified without reason የሚለውን ይምረጡ፣ አጠር ያለ መግለጫ ይፃፉ፣ የስልክ ቁጥርዎን ይሙሉ እና Submit Complaint የሚለውን በመጫን ቅሬታዎን ያስገቡ።
የሪሚዲያል ፕሮግራም የማለፊያ ነጥብ 250 ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች (5 የትምህርት አይነቶች) እና 200 ለማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች (4 የትምህርት አይነቶች) መሆኑ ታውቋል።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት እንዲሁም ትምህርት ሚኒስቴር በተማሪዎቹ በቀረቡ ቅሬታዎች ላይ የሚሰጡትን ምላሽ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የሚያደርሳችሁ ይሆናል።
@tikvahuniversity | 6 286 |
| 9 | Freshman ከዚህ እጅግ በተሻለ መንገድ እናግዛቿለን💪❤️
ይሄኛዉን ቻናላችንን ተቀላቀሉ👇
@Advanced_Freshman
@Advanced_Freshman | 5 420 |
| 10 | ምን ይባላል ፈጣሪ ይመስገን🙏💪 | 5 403 |
| 11 | yo guys🙌
it's me Biruk, an AMU remedial student, and ngl I still can’t believe I’m actually writing this!😊 እግዚአብሔር ይመስገን!!
First of all, 10q so much RSC!❤️🙏🏽
RSC helped me pass my remedial exam, but it didn’t end there. This year I retook the UEE as a private student and by God’s grace, I passed!🔥
I doubted myself a lot and didn’t even imagine I’d one day be writing a testimony like this. But here I am 😭
This group wasn’t just a class for me, you guys were like Familyyyyyyy fr. The support, advice, materials, everything… I’m rly grateful for all of it. ❤️❤❤🙌
To the next remedial batch, pls don't give up. Ik it gets hard and sometimes u feel like nothing is working, but just keep going. U CAN DO IT. 🙏🏽
Join the Remedial private class, trust me ብዙ ታተርፋላችሁ! The same God who helped me can help u too, and hopefully I can also help some of u along the way. ❤️
GOOD LUCK TO THE NEXT BATCH!🫶🏽🔥
የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን 🙏🏽
እናንተም ክበሩልን ፤ በጣም እናመሰግናለን ማርያምን!!!❤️❤❤❤❤❤ | 5 380 |
| 12 | ዉድ Remedial Special Class tutorial ዉስጥ አብራቹን የነበራቹ ተማሪዎች🤗
የሚገርም ነዉ👏👏ብዙ ተማሪዎች እየፃፋቹልን ነዉ ❤️ አሁንም ያላካቹልን ከኛ ጋር ስለ ነበረን ቆይታ(feedback) እና ዉጤታቹን
በዚህ @Remedial_supportbot ፃፋልን🙏❤️
አብራቹን የነበራቹ ሁላቹም ፃፋልን🤗 | 5 950 |
| 13 | @BirukWo
@BereketGudisa
Lenezim sewoch lakulachew ye Tikvah admins nachew | 5 774 |
| 14 | ምትልኩት
Tikvah channel direct message
Tikvah channel comment | 5 949 |
| 15 | ለቲክቫ ኢትዮጵያ
እኛ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዩኒቨርሲቲዎች የምንገኝ የ2018 ዓ.ም የሬሜዲያል (Remedial) ተማሪዎች ስንሆን፣ የትምህርት ሚኒስቴር ይፋ ባደረገው የፈተና ውጤት ላይ የገጠመን ከፍተኛ ችግር እንዲሰማልን እንፈልጋለን።
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የNatural Science ተማሪዎች ውጤት ሙሉ በሙሉ Disqualified የተደረገ ሲሆን፤ ከዚህ በተጨማሪ በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ማለትም በወሎ፣ አርባምንጭ፣ ሚዛንቴፒ፣ ደብረብርሃን፣ ሰመራ፣ ባህርዳር፣ወልቂጤ፣ ኦዳ ቡልቱም ፣ ጎንደር ደግሞ የNatural እና Social Science ተማሪዎችም ውጤት ላይ ተመሳሳይ ችግሮችና የተጋነኑ Disqualified/ዝቅተኛ ውጤቶች አጋጥመውናል።
ይህ በብዙ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ በአንድ ላይ መከሰቱ ከፍተኛ ስጋት የፈጠረብን ሲሆን፣ የቴክኒክ ወይም የሲስተም ስህተት ሊሆን እንደሚችል እናምናለን። በመሆኑም ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ጉዳዩን በአስቸኳይ መርምሮ እስታንዳርድ ማስተካከያ እንዲያደርግልን ድምፃችን ሆናችሁ ታሰሙልን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።
የ 2018 የሬሜዲያል ተማሪዎች | 5 351 |
| 16 | Disqualified የሆነባቹ👋ከዚህ በታች ያለዉን ፅሁፍ ለTikvah በመላክ ቅሬታችሁን አሰሙ | 5 040 |
| 17 | ዉድ Remedial Special Class tutorial ዉስጥ አብራቹን የነበራቹ ተማሪዎች🤗
የሚገርም ነዉ👏👏ብዙ ተማሪዎች እየፃፋቹልን ነዉ ❤️ አሁንም ያላካቹልን ከኛ ጋር ስለ ነበረን ቆይታ(feedback) እና ዉጤታቹን በዚህ @Remedial_supportbot ፃፋልን🙏❤️ | 6 348 |
| 18 | የት ግቢ? natural or social? | 4 671 |
| 19 | ምን ያህሎቻቹ ዉጤት disqualified አላቹ? | 4 821 |
| 20 | ዉጤት አይታቹ ያለፉቹ ተማሪዎች የFreshman ቻናላችንን ከታች ተቀላቀሉ💪🔥
@ADVANCED_FRESHMAN
@ADVANCED_FRESHMAN
@ADVANCED_FRESHMAN | 5 115 |
