fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

رفتن به کانال در Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

نمایش بیشتر
4 487
مشترکین
-524 ساعت
+677 روز
+84830 روز
آرشیو پست ها
🌼🌼ከአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ፫ኛ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር የተላለፈ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት🌼🌼 የተከበራችሁ የሁሉም ክፍለጦር አመራሮች፣ የተከበራችሁ የ፫ኛ ጎጃም አገ
🌼🌼ከአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ፫ኛ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር የተላለፈ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት🌼🌼 የተከበራችሁ የሁሉም ክፍለጦር አመራሮች፣ የተከበራችሁ የ፫ኛ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር የ፯ቱ ብርጌድ አመራሮች፣ አባሎቻችን እንዲሁም ሰፊው የአማራ ሕዝብ፦ በቅድሚያ እንኳን ለ፳፻፲፰ ዓ/ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በአዲሱ ዓመት የአማራ ሕዝብ አሁን ከአለበት የጀግንነት፣የአሸናፊነት፣የድል አድራጊነት ግስጋሴ ከፍ ብሎ እንደ ንስር የመብረር ዓመት እንዲሆንልን እየተመኘን ማህበረሰባችን ለሚያደርግልን እና እያደረገልን ላለዉ ሁለተናዊ ድጋፍ ከልብ እያመሰገን ለትግላችን ቀጣይነት ድል አድራጊነት ከነበረው የበለጠ ተግተን የትግል ባለቤትነትን የሚያረጋግጥ ሁነት ውስጥ እንገናኝ። አዲሱ ዓመት የፋኖ የድል ግስጋሴ የሚያንሰራራበት፣ የአማራ ህዝብ ነፃነት እንደ አደይ አበባ የሚፈካበት፣ የአረመኔው አገዛዝ ስርዓት የሚያከትምበት፣ የኢትዮጵያ ትንሳኤ የሚበሰርበት ዘመን እንደሚሆን አንጠራጠርም‼️ በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁ‼️ ©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የጎጃም አገዉ ምድር  ክ/ጦር አዲስ ትዉልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!!! 05/13/2017 ዓ.ም መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር  የአዲስ አመት ዋዜማን  ዘራፊዎችን እና  የብልፅግናን ጥምር ሀይል በማስወገድ አዲስ አመትን በድል ተቀበለ  ። የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ 5 ኮር   ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር  ከአምባጊዮርጊስ እስከ ዳባት ከተማ ድረስ ህብረተሰቡን ሲዘርፋና ሲያግቱ በነበሩ ወሮበሎች ርምጃውን አጠናክሮ ቀጥሏል።ከራስ አሞራው ውብነህ 3ኛ ኮር ጋር በመጣመር እየተወሰደ ባለው ስርዓት የማስያዝ ዘመቻ ቀጠናው ከወዲሁ እፎይታ እ ያገኘ ሲሆን ይሄን ተግባር ለማደናቀፍ ዓላማ በማድረግ አገዛዙ ሰራዊት አሰማርቶ ለዘራፊዎች ሽፋን ለመስጠት የሞከረ ቢሆንም የበላይ ዘለቀ ዕዝ አሃዶች ከባድ ምት ደርሶበታል። ዛሬ ጳጉሜ 5/2017 ዓ/ም ከወርቅ ደቦ እስከ ገደብየ ከተማ ለዘራፊዎች ሽፋን ሊሰጥ የመጣው የዘራፊው አገዛዝ ጥምር   ሀይል በጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አካል በሆኑት  ቴዎድሮስ እና አጥናፋ ብርጌድ  አባላት እና መንገድ በመዝጋት የአገዛዙ ሀይል  ለድጋፍ እንዳይደርስ  ያደረገችውን ይታየው  ብርጌድ አባላትን ጨምሮ  በማስተባበር  ጀኔራል ተዘራ ንጉሴ  እና የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ ማርዬ አድማሴ እንዲሁም የብርጌድ አመራሮች በአካል በመሩት ኦፕሬሽን ጠላት ላይ ከፍተኛ ድምሰሳ  ተደርጓል ።   በቀጠናው ዛሬ የአገዛዙ ሀይል  እንደ ልማዱ በውርደትና በሽንፈት ካባ የተመለሰ ሲሆን አዲስ አመትን በሞትና በመርዶ ተቀብሏል። ከወርቅ ደሞ እስከ ገደብየ ከተሞች በነበረው  አውደ ውጊያ የአህያ ባል  ከጅብ አያስጥልም ነውና ዘራፊዎችን   ለማዳንና ለሽፋን   ፎክሮ የመጣው   የአገዛዙ ሀይል ይዟቸው የነበሩ  ሁለት  ምሽጎችን ለቆ ሙትና ቁስለኛውን እያንጠባጠበ   እየፈረጠጠ ወደ  አምባጊወርጊስ ከተማ በሀዘንና በእለቅሶ ተመልሷል ። ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ከመንግስት ጎን የሚሰለፋ ሀይሎችንና ሌቦችን ማጽዳቱን አጠናክሮ የሚቀጥል ሲሆን በቀጠናው ያሉ  ህብረተሰቡን ቀለበት ፣ ስልክ ፣ብር እና  የተለያዩ ሀብቶችን እንዲሁም እገታ  ጭምር ሲፈፅሙ  የነበሩ ቀማኞች እና አጭበርባሪዎች  በአጭር ጊዜ ውስጥ  ሙሉ ለሙሉ ተወግደው  ቀጠናው ፍፁም ሰላማዊ ይደረጋል ሲሉ የክፍለ ጦሩ ዋና ሰብሳቢ አርበኛ ወርቁ ዘገየ  አክለው  ገልፀዋል።            ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን  !!!            ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት እየፈራረሰ ነው። ቀን 05/13/2017/ዓ/ም ናይፍ ጅማ የተባለ ትውልዱ ቦታው ኦሮምያ ክልል የሻሽመኔ ተወላጅ የአረመኔው አገዛዝ የመከላከያ ሰራዊት አባል የሆነው ከምስራቅ
የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት እየፈራረሰ ነው። ቀን 05/13/2017/ዓ/ም ናይፍ ጅማ የተባለ ትውልዱ ቦታው ኦሮምያ ክልል የሻሽመኔ ተወላጅ የአረመኔው አገዛዝ የመከላከያ ሰራዊት አባል የሆነው ከምስራቅ ዕዝ 75ኛ ክፍለ ጦር 1ኛ ሬጂመንት 1ኛ ሻምበል ከነ ሙሉ ትጥቁ አ.ፋ.ብ.ሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮሰ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ደባይ ጮቄ ብርጌድን ተቀላቅሏል። መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

የመከላከያ ዘመቻ ሃላፊው መቶ አለቃው ፋኖንን ተቀላቀለ!! ======================================================በኢትዮጵያ መከላከያ የደቡብ ዕዝ 202ኛ ኮር 30ኛ ክ
የመከላከያ ዘመቻ ሃላፊው መቶ አለቃው ፋኖንን ተቀላቀለ!! ======================================================በኢትዮጵያ መከላከያ የደቡብ ዕዝ 202ኛ ኮር 30ኛ ክ/ጦር ዘመቻና ስምሪት ኃላፊ ፻ ዐለቃ #ግዛቸው_አራጋው አ. ፋ.ብ.ኃ ምዕራብ አማራ ቲዮድሮስ ዕዝን ተቀላቀለ። የአማራ ፋኖ አንድነት ምስረታው አይቀሬ መሆኑ በጠላት ቤት የሚመኩባቸው መስመራዊ መኮንኖች ከነ ሰራዊታቸው ጭምር ሳይቀር የአማራ ፋኖን ለመቀላቀል ዝግጅት ላይ ናቸው። በዛሬው ዕለት የአ.ፋ.ብ.ኃ ምዕራብ አማራ ቴዎድሮስ ዕዝን የተቀላቀለው ፻ ግዛቸው አራጋው እንደተናገረው የፋኖ አንድነት ጅማሮውን በማየታችን ብዙ የመከላከያ አመራሮች ሳይቀር ትግሉን ለመቀላቀል እንደተዘጋጁ ገልጿል ። መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ይመችህ አቦ የአራዳ ልጅ መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

05/13/2015 ዓ.ም                     🌼💐🌾💐🌾💐🌾 ከመዝገበ ጮቄ ብርጌድ የተላለፈ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት       🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼 ➳ የተከበራችሁና የተወደዳችሁ በመላው ዓለም  ውስጥ የምትኖሩ  ኢትዮጵያዊያን፣ የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የአፋብኃ የድርጅት ከፍተኛ አመራሮች ፣ የኮር አመራሮች ፣ የክፍለ ጦር አመራሮች ፣ የብርጌድ አመራሮች እንዲሁም ለሁሉም የፋኖ አባላት እንኳን ለ2018 ዓ.ም አዲስ አመት አደረሳችሁ።  ➳  እንደሚታወቀው 2017 ዓ.ም  ጥለነው ስናልፍ እንዲሁ ሳይሆን በርካታ ጀብዶችን የሰራንበት ታሪካዊ ጠላቶቻችንን ያንኮታኮትንበትና  ከባድ በትር አሳርፈን እነሱን እያመነመን የእኛን ሀይል ግን ከማይናወጥ አለት ድንጋይ ላይ ቤታችንን የገነባንበት ዓመት ነበር ። ➳ 2017 ዓ.ም በድል ከመወጣታችን አልፎ በአመቱ መጨረሻና በአዲሱ ዓመት መጀመሪያ ዋዜማ ህዝባችን ሁሌም ሲጠባበቀው የነበረው የአንድነት ጥያቄ ተፈትቶ የአማራን አንድ አታጋይ ድርጅት " አፋብኃን " መውለድ ተችሏል። ይህ ትልቅ የሆነ እምርታ ደግሞ ከአዲስ አመት እንኳን አደረሳችሁ በተጨማሪ እንኳን ደስ አላችሁን ደርቦ የመጣ ሁነት ሁኗል። ➳በተጨማሪ 2017  ዓ.ምን ከጎናችን ሁናችሁ አብራችሁን ስትዋደቁ የነበራችሁ፣ ትግሉን በሁሉም አቀፍ ድጋፍ የደገፋችሁንና  የድላችን ትንቁን ድርሻ ስትወስዱ የነበራችሁ የሰዴ ወረዳ ማህበረሰብ እንዲሁም ጠላት ተደብቆ በሚገኝበት  ቦንብ በመወርወር ፣ ጠላትን በማስከዳት  እንዲሁም ከህዝባችን ነጥለን ለመምታት ላደረጋችሁት አስተዋፅኦ በመዝገበ ጮቄ ብርጌድ ስም እያመሰገን 2018 ዓ.ምን ከእኛ ጋር ሁናችሁ ድሉን በማፋጠን ዳር ለማድረስ በቁርጠኝነት  እንደ አለፈው አመት ከጎናችን እንድትቆሙ ማሳሰብ እንወዳለን። ➳ በመጨረሻ  የድል ቀናችን ቅርብ ነው ። ይህንን የምንለው ከመሬት ተነስተን አይደለም ከመዝገበ ጮቄ ብርጌድ እስከ አፋብኃ ድረስ ያለው የአንድነት መንፈስ ፣ ጠላት ላይ የሚወስደው የበላይነት እንዲሁም የጠላት የመፈራረስና የመማረክ ብሎም በየሸረሩና ሸንተረሩ የአሞራ እራት ሁኖ ስለቀረ  ህዝባችንም አለምም እየመሰከረለት ስለሆነ ነው ። እናም የብልፅግናን መንግስት እንደ አሮጌው ዓመት ሙሉ በሙሉ ጥለን ህዝባችንን ቀና የምናደርገበት አዲስ አመት ይሆናል። "መዝገበ ጮቄ ብርጌድ " "ድል ለአማራ ፋኖ " "ክብር በጀግንነት ለተሰው ሰማዕታት" 05/13/2017 ዓ.ም መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ እዝ በልጅ እያሱ ኮር የተሠጠ የአዲስ ዘመን መልዕክት፦ *^^^*^^^*^^^^* የአዲስ ዘመን ዋዜማ ላይ ሆነን ነገን አሻግረን በተስፋ እያየን ውድ ህይወታችን ሳንሰስት ንፁ ደም ለጋ አጥንት እያፈሰስን እና አየከሰከስን ሦስት አዲስ ዘመኖችን በፅናት ተሻግረን ነገም ለሚከፈለው የትኛውም መስዕዋትነት ራሳችንን አዘጋጅተን አዲሱን ዘመን የህዝባችንን መከራ የምናሳጥርበት የታጋዮችን ተስፋ የምናለመልምበት እንዲሆን እንመኛለን በትጋትም እንሰራለን፡፡ ለመላው የአማራ ህዝብ እና ኢትዮጲያዊያን በሙሉ ሃገሪቷ ላይ ባለው የከፋ የኑሮ ውድነት እና የሰላም እጦት ምክኒያት እንኳን በሰላም አደረሳችሁና በዓሉ የሰላም የፍቅር ይሁንላችሁ ለማለት ሁኔታዎች ባይፈቅዱልንም አዲሱን ዓመት በአንድነት ታግለን ይህን አስከፊ ስርዓት የምናሶግድበት ዘመን እንዲሆን እየተመኘን ሁሉም ብሄር ብሄረሰብች ራሳቸውን ለትግል እንዲያዘጋጁ  ከወዲሁ ጥሪ እናቀርባለን፡፡ በዓሉን ተያይዞ ወልዲያን ጨምሮ በሰሜን ወሎ እና በደቡብ ወሎ ዞን የተለያዩ ስፍራዎች በልጅ እያሱ ኮር ስም የሚደረግ ውንብድና እና ከፍተኛ ዝርፊያ እንዳለ ደርሰንበታል፡፡ ስለሆነም በልጅ እያሱ ኮር ስም  ተሠማርተው በተለይ ወልዲያ መርሳ ስሪንቃ እንዲሁም በተለያዩ ዙሪያ ቀበሌዎች ባሉ ባለ ሀብቶች ላይ ኮሩ የማያውቀውን ህገ-ወጥ ደረሰኝ በማሳተም የገንዘብ ማጭበርበር ስራ ላይ የተሰማሩ  ህዝብን የሚያንገላቱ ፀረ ፋኖ እና ፀረ ህዝብ ኀይሎችን ኮሩ እሰከመጨረሻው ይታገላቸዋል፡፡ ህዝባችን ሊያውቅ የሚገባው ነጭ ሃቅ ግን ይህንን አፀያፊ ተግባር የሚፈፅሙት መንግሥት በፋኖ ስም ያደራጃቸው ዘራፊዎች መሆናቸውን ተረድታችሁ አስፈላጊውን መረጃ በመስጠት ከጎናችን ተሰልፋችሁ በጋራ ወንጀለኞችን እንድንታገል እያሳሰብን እስካሁን በስማችን በተሰራው ወንጀል ኮሩ ምንም እውቅና እንደሌለው መረዳት ይኖርብናል፡፡ በመጨረሻም ኮሩ ዘመን መለወጫን አስመልክቶ ምንም አይነት ድጋፍ እንዳልጠየቀ ከወዲሁ ማሳሰብ እንፈልጋለን፡፡ ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ እዝ የልጅ እያሱ ኮር ህዝብ ግንኙነት ጳጉሜ 5/2017 ዓ.ም መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ማሳሰቢያ !! ለሞጣ ከተማ ነዋሪዎች በሙሉ ይህ ከላይ የምትመለከቱት ሆድ አደር ባንዳ መንግስት ያሰማራው ዘራፊ ቡድን ነው። ስሙ ይበልጣል ይባላል። ከመብረቁ ተፈራ ብርጌድ ነው የምደውልላችሁ እንድትደ
ማሳሰቢያ !! ለሞጣ ከተማ ነዋሪዎች በሙሉ ይህ ከላይ የምትመለከቱት ሆድ አደር ባንዳ መንግስት ያሰማራው ዘራፊ ቡድን ነው። ስሙ ይበልጣል ይባላል። ከመብረቁ ተፈራ ብርጌድ ነው የምደውልላችሁ እንድትደግፉን እንፈልጋለን ካልሆነ ግን ሌሊት ነው አግተን የምናወጣችሁ እያለ በማንገራገር የከተማውን ነጋዴ በመዝረፍ ላይ ይገኛል። ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል አደረጃጀት እጅ እስከሚገባ ድረስ ማንኛውም ነጋዴ ከእንደዚህ አይነት ዘራፊ ቡድን እራሱን ይጠብቅ ዘንድ እናሳስባለን። በተደጋጋሚ የሚደውልባቸው ስልክ ቁጥሮች እነኚህ ከታች የተዘረዘሩ ስልክ ቁጥሮች ናቸው። 0918485590 0925929489 0970884276 ዘራፊው ይህ ከላይ👆 በፎቶ የምትመለከቱት ነው። በቅርቡ የዘራውን እንደሚያጭድ ተስፋ አለን ! መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

የመተሻሻት ፖለቲካ እና የብብት ስር ዲፕሎማሲ ሲንከራተት ይህ ቪዲዮ የዚህ ጨቅላ ፖለቲካና ዲፕሎማሲ ማሳያ ነው። ጨቅላው ሃሳቡን አብራርቶና የሃገራት መሪዎችን በሚመጥን ደረጃ መግለፅ የማይችል ድንክ በመሆኑ፣ ይህንን ክፍተቱን ሁሌም በመተሻሸትና ብብት ስር በመወሸቅ ሊያልፍ ይሞክራል። ነገር ግን መሪዎቹን ይህንን ከፕሮቶኮል አንጻር እንዲህ ይጠየፉታል። መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

መንትዮቹ ብርጌዶች ቲሊሊ ዘንገና ብርጌድ እና ግዮን ብርጌድ‼️ በዛሬዉ ዕለት የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር የቲሊሊ ዘንገና ብርጌድ የ3ተኛ ዙር ኮማንዶ ተመራ
መንትዮቹ ብርጌዶች ቲሊሊ ዘንገና ብርጌድ እና ግዮን ብርጌድ‼️ በዛሬዉ ዕለት የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር የቲሊሊ ዘንገና ብርጌድ የ3ተኛ ዙር ኮማንዶ ተመራቂዎችን አስመርቆል። በምረቃ ፕሮግራሙ ላይ የግይን ብርጌድ ለወንድም የቲሊሊ ዘንገና ብረጌድ ተመራቂ ኮማንዶዎች በርካታ ቦንቦቹን አበርክተዋል በተከታታይ ጊዚያት በጥምረት ጠላትን አንገት የሚያስደፉ ብርጌዶች መንትዮቹ ዘንገ እና ግዮን ብርጌድ መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

በጉልህ እንደሚነሳው ሁሉ፤ በአማራ ትግል ውስጥ የተሳተፈ የትኛውም ታጋይም ለዘላለም በደማቅ ቀለም ስሙ የሚመዘገብበት ቀን ቅርብ ይሆናል። ስለሆነም መላው የአማራ ሕዝብ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብና በውጭ የምትኖሩ አማራዊያን ትውልደ አማራ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለአዱሱ አመት 2018 አመት በሰላም አደረሰን፤ አደረሳችሁ እንላለሁ። መልካም በዓል እየተመኘሁላችሁ ውድ አማራዊያን እንደ እኔ በትግል ቦታና ግንባር አንድየ ነፍሳችሁን ሳትሳሱ ለተከበርው አማራ ህዘብ የምትሰጡ ውድ ታጋዮች ቀጣዩ አመት በአራቱም ማዕዘን ያላችሁ ፋኖዎች እንዲሁ የትግል ደጋፊዎች በሙሉ ልዩነታችን በበሳል አምዕሮ አጥብበን አንድነታችን ለእኛ ሃይላችን ለጠላት ውድቀት እንደሚሆን እየተመኘሁ ውድ አማራዊያን በእያላችሁበት የተመኛችሁትን የምታገኙበት ሃሳባችሁ የሚሰምርበት በአዲሱ አመት የምንመኛትን ኢትዮጵያ በእኛ እጅ የምትሆንባት እንድትሆን እመኛለሁ!!! ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!! አማራ፣ ኢትዮጵያ! መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ምታውቁት ካላችሁ ንጉስ ተክለ ሃይማኖት ወይም አባ ጅሜዎች መላ በሉት ነብዩ ይባላል ሁላችሁም በእርግጠኝነት ታውቁታላችሁ 0923555342 ማርቆስ የተደበቀ ቀንደኛ የብልፅግና እጅ መረጃዎቻችን በሁሉም
ምታውቁት ካላችሁ ንጉስ ተክለ ሃይማኖት ወይም አባ ጅሜዎች መላ በሉት ነብዩ ይባላል ሁላችሁም በእርግጠኝነት ታውቁታላችሁ 0923555342 ማርቆስ የተደበቀ ቀንደኛ የብልፅግና እጅ መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ኢንጅነር ያኔ ያስረዳኸኝ ዛሬ ገብቶኛል። 2003 ዓ.ም ለ”እንደገና” ዘጋቢ ፊልም ሥራ ስንሄድ መሠረት ድንጋይ ከተጣለ ከወራት በኋላ ነበርና ከባድ መኪኖች ሲንቀሳቀሱ፣ ተራራ ንደው ሚደለድሉ፣ አᎆራው ሙቀቱ ብቻ የግርግር ቦታ ሁኖ ደረስን። ሰውዬው ሲያወሩም ሲወስኑም በጣም ፈጣን ናቸው። ሁሌም ጊዜ የላቸውም። እኛ አስር ጊዜ ላባችንን እየጠረግን እሳቸው ግን እንደወታደር ንቅንቅ ሳይሉ ቀረጽናቸው። እውነት ለመናገር የግድቡን ዲዛይን መሬት አውርደው ለማስረዳት ቢሞክሩም ሚታየው ሜዳና ተራራ ስለሆነ ብዙ ግልጽ አልሆነልኝም። እናም ከቀረጻ በኋላ በድጋሚ እኔ ምልዎት ኢንጅነር ግድቡ የት ጋ ነው ሚሆነው? ውሃው፣ ሐይቁ ፣ ማመንጫው እያልሁ ጠየቅሁ። ደከመኝ ሳይሉ በዛ በረሃ ነይ ወደዚህ አሉና ከፍ ወዳለች ቦታ ወሰዱኝ። ኢንጅነር- ያ ይታይሻል? እኔ- የቱ? እሳቸው- ተራራው። ከእሱ ጀምሮ እስከዚህ ግድቡ ነው። ነይ ወደዚህ ያ ማዶስ ይታይሻል? እኔ- ከፀሐይ ቃጠሎ የተነሳ መተንፈስ እያቃተኝ በውስጤ ምነው ባልጀምርሁ ባይገባኝስ እያልሁ የቱ? አልሁ ኢንጅነር- የእጄን አቅጣጫ ተመልከቺ እሱ ደግሞ ትልቁ ሐይቅ ነው። ነይ ደግሞ ወደዛ እንሂድ ያ ደግሞ እያሉ ሲያልቅ የሚኖረውን ገጽታ አስረዱኝ። ኢንጅነር ስመኘው እንዲህ ናቸው። ለመጣ ለሄደው ሁሉ ያስረዳሉ። አይሰለቹም። “አትሳቀቁ ጠይቁ የእናንተ እኮ ነው”ይላሉ። 2004 ዓ.ም “የጉባ ተጋድሎ” ን ልንሠራ ደወልሁ። ኢንጅነር ልንመጣ ነበር። መስከረም እያስፈቀድሽ ነው? ልጅሽ እኮ ነው። ያኔ የነበረውን አረሳም አሉኝ። ደስ አለኝ። ሄድን አገኘናቸው። በዚያው ጉልበት ነበሩ። ይመራሉም ይሠራሉም። ለእኛ የተቆፈረ መሬት ብቻ ቢታየንም እሳቸው ለእኛ እንዲገባን በቀላል ለማስረዳት ብዙ ደከሙ። ስንመለስ ከእኔ ጋ ነው ምትመለሱት ብለው ራሳቸው መኪናቸውን እየነዱ በየከተማው እየጋበዙን ጥሩ የማይረሳ የቤተሰብ ጊዜ አሳልፈን አዲስ አበባ ገባን።  በእነዛ ሁሉ ኪሎ ሜትሮች ስለግድቡና ግድቡ ብቻ ነበር ወሬያቸው። ስለጠቀሜታው አብዝተው ደግሞ ስለዲፕሎማሲ ጫናው። ደክሞን ተኝተን ስንነቃ እሳቸው ቀጥለዋል። መሀል ላይ ቢገርመኝ ሳላስበው “ኢንጅር ቤተሰብ ደህና ናቸው?” አልሁ። ዞረው አይተው “አላቆም አልሁ” አሉና ፈገግ ብለው “ ደህና ናቸው። ግን ብዙ እያገኘኋቸው አይደለም” አሉኝ። 2010 ዓ.ም  “መንታ መንገድ” ዘጋቢ ፊልምን ለመሥራት በድጋሚ ደወልሁ “ እናንተ ስታስፈቅዱ እኮ ይከብደኛል” አሉ። ያው ትህትናቸው እንጂ ካለፍቃድ መሄድ እንደማይቻል ያውቁታል። ተፈቀደ ሄድን። ከስር ያያዝሁት ፎቶ ከባዱን መርዶ ከመስማታችን ከወራት በፊት ለዚሁ ሥራ ሂደን ባገኘናቸው ወቅት ነበር። ያኔ ቅርጽ ይዞ መሬት ወርዶ ነበርና ስናየው ደስ አለን። ሁሌም አልቆ ማየት ምኞታቸው ነበር። እኛ በሳቸው ልክ ምንሮጥ አይመስላቸው። ደጋግመው “ የያዝነው ኃላፊነት ከባድ ነው” ይላሉ። አልቆ ማየትን ሲያወሩ እየተመረቀ ቦታው ያለን ያህል እንዲሰማን ያደርጋሉ። ጉጉታቸው ይጋባል። ኢንጅነር እንዳላርቅህ አንተ ልበልህ። ዛሬ ከ14 ዓመታት በኋላ ግድባችን ተመረቀ እኮ። እግዚአብሔር ለምን ባይባልም አንዲት ሰከንድ ቢፈቅድና ብታይ ብዬ ተመኘሁ። ዛሬ ያኔ በባዶ መሬት ያስረዳኸኝ ገብቶኛል። እንዴት ያምራል መሰለህ? ሁሌም ያን ድካምህን አንረሳም! በድጋሚ እንኳን ደስ አለን። ላሰቡ፣ ለጀመሩ፣ ለጨረሱ ሁሉ ምስጋና ይሁን! መስከርም ጌታቸው መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

#ትወና እስከመቃብር‼️ እነዚህ አምሓሮች በጅምላ ተገድለው፣ በጅምላ ሲቀበሩ ልቡ ደንዳና ብቻ አልነበረም። በፖርላማው የሰከንዶች የህሊና ፀሎት ከልክሎም አላበቃም። ይሙቱ፣ ይጨፍጨፉ ለአስከሬናቸው ጥላ እንዲሆን ችግኝ እንተክላለን ሲል ተሳለቀብን። በሞታችን ከመሳለቅም አልፎ፣ ክልሉን ወርሮ በድሮን እና ሜካናይዝድ ጨፈጨፈን። ይህ፣ አረመኔ ሰው ዛሬ እዝነ ህሊናው ተከፍቶ፣ የአባይ ግድብ ውሃ ሞልቶ ሲፈስስ ተመልክቶ፣ የእንባ ቀረጢቱ ተበጠሰ ያላችሁን ነው? አጃኢብ ነው! የአምሓሮች የግፍ ደም ፅዋው ሞልቶ ፈሥሶ ዓለምን ናኝቶ ውሎ ቢያድርም ሰውዬውን ቁብ ያሳጣው ጥላቻ ከምን ደረጃ ቢደርስ ነው? ለማንኛውም ጥሩ ተዋኝ አንለውም፣ የተዋጣለትጂ! ትወና እስከመቃብር፣ ይሉሓል ይሄው ነው መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ኦሮሞ ንቃ!! አልላቀቀቅ ያለን #የኦነግና የ #ተረፈ-ናዚ መርዝ ቀጥሏል ይህችን የጆሃን ሃኒክራምፍ ሉድዊግ የልጅልጅ  ስሟት። ከ180 ምናምን ዓመት በኋላም  በግንቢ በሰበኩት የናዚ ክርስትና  በቀፈቀፉት ደ*ም ጠ*ጭ ከጀርመን የተቀዳ (Germenness/Oromoness) የኦሮሙማ ሰይጣናዊ የደ*ም  ርእዮት በኦነግ/ በኩል ይሚፈጽሙት እልቂት አላረካቸውም። ላቲን ፊደል ያሸከሙትን ከንቱ ትውልድ የበለጠ ገዳይና @#ኦርቶዶክስና #አማራ ጠል ለማድረግ የዘረጉት ታሪክ የመደለዝና አይሁድን በመፍጀት የጎደለባቸውን ዘር የማጥፋት ልክፍት በእኛ ሊያሟሉ እየሞከሩ ነው። ይህች  የ#ናዚ ልጅ  ልጅ በ #አብይ  #አህመድ ፖሮጀክት ተካተታ መርዝ ትነሰንሳለች። ሽመልስ አብዲሳ በገር ከተማ የአማርኛ ትምህርት እንዳይሰጥ ከማዘዙ አስቀድሞ የናዚ ልጆች ምክር እንደተስጠው ያመለክታል። 👉 «በፊንፊኔ ውስጥ #አማርኛ መማርና መናገር፣ መስማት በጣም ያስጠላል» ትላለች። ጀርመን ውስጣ ግን በብዙ ዩኒቨርሲቲ ግዕዝ ይሰጣል።  የጨመሩበትን ሁሉ እንደ ባዶ ገንዳ የሚውጠው የአገሬ ትውልድ እያጨበጨበ መጥፊያውን ይቀበላል። መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

የአማራ ገበሬዎች  አስደናቂ ንግግር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ከጠላት ጋር ሲሰራ የነበረ የሚኒሻ አባል መዝገበ ጮቄ ብርጌድን ተቀላቀለ። ችሎ የሚባል ሰዴ ከተማ ተደብቆ ከሚገኘው የአብይ አሽከር ተላላኪ ቡድን ጋር የቆየ የሚኒሻ አባል የህዝብ በደል አንገብግቦት
ከጠላት ጋር ሲሰራ የነበረ የሚኒሻ አባል መዝገበ ጮቄ ብርጌድን ተቀላቀለ። ችሎ የሚባል ሰዴ ከተማ ተደብቆ ከሚገኘው የአብይ አሽከር  ተላላኪ ቡድን ጋር የቆየ የሚኒሻ አባል የህዝብ በደል አንገብግቦት ወደ መዝገበ ጮቄ ብርጌድ ሊቀላቀል እንደቻለ አስረድቶናል ። አሁንም ለቀሩት ሆድ አደር ሚኒሻና ፖሊስ ውጡና ከህዝባችሁ ጋር ለማይቀረው ድል ታገሉ ሲል ምክር አዘል መልዕክቱን አስተላልፏል። ሰዴ ከተማ ላይ የሚኒሻ አባላት ከሁለት ተከፍለው አይደለም ፋኖን መግጠም ቀርቶ መተማመን ጠፍቶ እየተጠባበቁ እንደሚገኙ አስረድቶናል ። ድል ለአማራ ፋኖ ክብር በጀግንነት ለተሰው ሰማዕታት በአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 2ኛ /ተፈራ ዳምጤ/ ክፍለ ጦር ከመዝገበ ጮቄ ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት ፋኖ መንግስቱ  ታረቀኝ መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk