fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

رفتن به کانال در Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

نمایش بیشتر
4 487
مشترکین
-524 ساعت
+677 روز
+84830 روز
آرشیو پست ها
የአማራ ገበሬዎች  አስደናቂ ንግግር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ከጠላት ጋር ሲሰራ የነበረ የሚኒሻ አባል መዝገበ ጮቄ ብርጌድን ተቀላቀለ። ችሎ የሚባል ሰዴ ከተማ ተደብቆ ከሚገኘው የአብይ አሽከር ተላላኪ ቡድን ጋር የቆየ የሚኒሻ አባል የህዝብ በደል አንገብግቦት
ከጠላት ጋር ሲሰራ የነበረ የሚኒሻ አባል መዝገበ ጮቄ ብርጌድን ተቀላቀለ። ችሎ የሚባል ሰዴ ከተማ ተደብቆ ከሚገኘው የአብይ አሽከር  ተላላኪ ቡድን ጋር የቆየ የሚኒሻ አባል የህዝብ በደል አንገብግቦት ወደ መዝገበ ጮቄ ብርጌድ ሊቀላቀል እንደቻለ አስረድቶናል ። አሁንም ለቀሩት ሆድ አደር ሚኒሻና ፖሊስ ውጡና ከህዝባችሁ ጋር ለማይቀረው ድል ታገሉ ሲል ምክር አዘል መልዕክቱን አስተላልፏል። ሰዴ ከተማ ላይ የሚኒሻ አባላት ከሁለት ተከፍለው አይደለም ፋኖን መግጠም ቀርቶ መተማመን ጠፍቶ እየተጠባበቁ እንደሚገኙ አስረድቶናል ። ድል ለአማራ ፋኖ ክብር በጀግንነት ለተሰው ሰማዕታት በአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 2ኛ /ተፈራ ዳምጤ/ ክፍለ ጦር ከመዝገበ ጮቄ ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት ፋኖ መንግስቱ  ታረቀኝ መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ቃል ነው ቃልህን የማያከብር አማራ አታገኝም አሁን አማራ መሬት ላይ ወደ ፊት ብቻ ከአፋብኃ ጋር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ገብርዬ ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ መቅረዝ ሆስፒታል ገብቶ አንጀቱ አካባቢ ቀዶ ጥገና ተደርጎለታል‼️ ሆኖም ሀኪሞቹ የተወሰነ ጊዜ ተኝቶ መታከም አለበት የሚል ሙያዊ አስተያየት ቢሰጡም ነፍሰ በላ የስርዓቱ ጋ
ገብርዬ ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ መቅረዝ ሆስፒታል ገብቶ አንጀቱ አካባቢ ቀዶ ጥገና ተደርጎለታል‼️ ሆኖም ሀኪሞቹ የተወሰነ ጊዜ ተኝቶ መታከም አለበት የሚል ሙያዊ አስተያየት ቢሰጡም ነፍሰ በላ የስርዓቱ ጋሻጃግሬዎች እየጎተተ ወደ ግዞቱ ወስደውታል ሲሉ የሆስፒታሉ ምንጮቼ ገልፀዋል። የፍርድ ቀን ሩቅ አይደለም‼️ 04/13/2017 ዓ.ም መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

🔥#እየመጡ_ነው ...‼️ የደቡብ ዕዝ 202ኛ ኮር 30ኛ ክ/ጦር ዘመቻና ስምሪት ኃላፊ ፻ ዐለቃ ግዛቸው አራጋው አ. ፋ.ብ.ኃ ምዕራብ አማራ ቲዮድሮስ ዕዝን ተቀላቀለ። የአማራ ፋኖ አንድነት ምስረታ
+1
🔥#እየመጡ_ነው ...‼️ የደቡብ ዕዝ 202ኛ ኮር 30ኛ ክ/ጦር ዘመቻና ስምሪት ኃላፊ ፻ ዐለቃ ግዛቸው አራጋው አ. ፋ.ብ.ኃ ምዕራብ አማራ ቲዮድሮስ ዕዝን ተቀላቀለ። የአማራ ፋኖ አንድነት ምስረታው አይቀሬ መሆኑ በጠላት ቤት የሚመኩባቸው መስመራዊ መኮንኖች ከነ ሰራዊታቸው ጭምር ሳይቀር የአማራ ፋኖን ለመቀላቀል ዝግጅት ላይ ናቸው። በዛሬው ዕለት የአ.ፋ.ብ.ኃ ምዕራብ አማራ ቴዎድሮስ ዕዝን የተቀላቀለው ፻ ግዛቸው አራጋው እንደተናገረው የፋኖ አንድነት ጅማሮውን በማየታችን ብዙ የመከላከያ አመራሮች ሳይቀር ትግሉን ለመቀላቀል እንደተዘጋጁ ገልፆልናል ። ስቦ ማስከዳት ይ ቀ ጥ ላ ል......! ©ጥላሁን አበጀ 04/13/2017 ዓ.ም መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

➾የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ ም/አደረጃጀት ኃላፊ አርበኛ ስለሺ ከበደ ለተመራቂዎች ያስተላለፈው መልዕክት:- የተከበሩ ሻለቃ የኔዓለም ዘለቀ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ ም/ወ/አዛዥ ፣ የተከበሩ ሀምሳ አለቃ ታየ ብርሃኑ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ ስልጠና መምሪያ ኃላፊ ፣ የተከበራችሁ የድርጅታችን ከፍተኛ አመራሮች ፣ የ5ኛ ራስ መንገሻ አቲክም ክፍለ ጦር ከፍተኛ አመራሮች ፣የ3ኛ ጎጃም አገው ምድር ክፍለ ጦር ከፍተኛ አመራሮች ፣የጊውን ብርጌድ አመራሮች ፣የቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ አመራሮች እና የዘንገና ብርጌድ አመራሮች እና አባላት፣ እንዲሁም ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች እና ውድ ተመራቂወች በመጀመሪያ በዚህ ድንቅ እና ታላቅ የድርጅታችን ሰራዊት ምርቃ ላይ ስለተገኘሁ ከፍ ያለ ኩራት የተሰማኝ መሆኑን እገልፃለሁ።እንኳን ደህና መጣችሁ እላለሁ። ጠላትም ወዳጅም በደንብ እንደሚያውቀው ይህ ጦርነት በይፋ ከመፈንዳቱ አስቀድመን ባቀድነው እና በተለምነው መሰረት አማራው መዳን የሚችለው በክንዱ መሆኑን ፣ ትውልዱ ራሱን እና ወገኑን የሚያድንበት ወታደራዊ ጉልበት እንደሚያስፈልገው በማመን ዝግጅቱን የጀመርነው ከስልጠና ነው። ወታደራዊ ስልጠና የምንሰጠው ተዋጊ ለማፍራት እና ትግሉን በዘላቂነት የሚያስቀጥል የኃይል ግንባታ ስለሚያስፈልገን ብቻ አይደለም። ወታደራዊ ስልጠና ስንሰጥ በየቀኑ በሚያስገርም ድፍረት እና ጀግንነት ውድ ዋጋ የሚከፍሉ ወንድሞቻችን በአካል እና በመንፈስ የሚተኩ ወንድሞችን ለማፍራት ነው። ትግላችን ለጥቂት ወራት ወይም ለትንሽ ጊዜ ብቻ ተዋግተን የምናቆመው አይደለም። ተከታታይነት ያለው እና ፈርጀ ብዙ ነው። ይህንን ቀጣይነት እና መሰረታዊ ለውጥ የሚፈልግ ተጋድሎ የማይቋረጥ የትውልድ ቅብብሎሽን ይጠይቃል። ስለሆነም እያንዳንዳችን በብዛትም በጥራትም ከእኛ የላቀ ትውልድ እንዲፈጠር መትጋት ያስፈልጋል። ይህንን እውን የምናደርገው ደግሞ በወታደራዊ ስልጠናወች ነው። የሚከፈለውን እና የተከፈለውን መስዋዕትነት በድል የሚመነዝር የነቃ እና የበቃ ታጋይ የሚፈጠረው በስራ ብቻ ነው። ስለሆነም እየተዋጋን እናሰለጥናለን፤ እያሰለጠንን እንዋጋለን። ያለንበት የአፍሪካ ቀንድ በጥቂት አስርት ዓመታት ውሥጥ አገራት የሚሰነጠቁበት፣ ድንበር ዘለል ጦርነቶች የማያባሩበት፣ ኃያላኖቹ አቅማቸውን የሚፈታተሹበት እንዲሁም የሽብር ኃይሎች አይናቸውን የጣሉበት ቀጠና ነው። በዚህ ቀጠና ውስጥ ያለውን ፖለቲካ በማርጋት በኩል የማይተካ ሚና ሊጫወት የሚችለው የአማራ ህዝብ የሰለጠነ እና በስነ ምግባር የታነፀ ሰራዊት ያስፈልገዋል። ይህም ለቀጠናው ሰላም እና ፀጥታ ትልቅ ትርጉም ያለው ነው። በአንድ በኩል ጉልበተኞችን ልክ ያስገባል በሌላ በኩል የሰላም ዘብ ይሆናል። የአፍሪካን ቀንድ ያጠኑ ምሁራንን ጨምሮ ዓለም ለእኛ ሀቁን አይመሰክርም፤ ዛሬም በለየለት መንግስታዊ ሽብር እና የዘር ማጥፋት ጦርነት ታውጆብን የማዕከላዊ መንግስቱ ላይ ቁጥጥር ስር ያለን በሚመስል መንገድ ዓለም ለዚህ ጦርነት የሰጠው ትኩረት እጅግ አናሳ ነው። ይሁን እንጅ ስራችን አፍ አውጥቶ እየተናገረ እየመሰከረ ነው። ለቀናት ወይም ለሳምንታት ሳይሆን ለወራት ወታደራዊ ስልጠናወችን መስጠት እና ማስታጠቅ እና ማሰማራት በመቻላችን የዓለም የገንዘብ ድርጅት፣ የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶችን ጨምሮ በርካታ ቡድኖች እና ሀገራት የሚደግፉትን አረመኔ አገዛዝ የመጨረሻ ህቅታው ላይ አድርሰነዋል። ክቡራን እንግዶች ፣ ውድ ተመራቂወች ይህ ሁሉ የእናንተ ትውልድ ድንቅ ተግባር ነው። ይህ የአርበኛው የዘመነ ካሴ ትውልድ በደማቅ ቀለም እየፃፈው ያለው ታሪክ ነው። የዚህ ትውልድ አካል በመሆኔችሁ እንኳን ደስ አላችሁ። ከገዳዮቻችን ፍትህ የምንለምንበት የፈሊጥ ዘመን አልፎ የገዳዮቻችን ጉሮሮ ላይ የቆምንበት የታሪክ እጥፋት ላይ ነን። ፅናት፣ ትግስት እና ወንድማማችነት ከመቸውም ጊዜ በላይ ያስፈልገናል። ሰራዊቱ በገፍ እየከዳው ያለው አገዛዙ የሀገርን የውሳኔ እና የፖሊሲ ሉዓላዊነት አከራይቶ ባገኘው ዶላር ትንሽ ሊንፈራገጥ ከመቻሉ በስተቀር ከዚህ በኋላ ህዝብን በባርነት ይዞ እንዲገዛ አንፈቅለትም። ያ ጊዜ አልፏል። በመራር መስዋትነት የብልፅግናን አከርካሪ ሰብረናል። የቀሩንን የውስጥ የቤት ስራወች እንደጨረስን የጠላትን ስርዓተ ቀብር እንፈፅማለን። ውድ ተመራቂወች እና እጩ ፋኖወች እናንተ እድለኞች ናችሁ። እንደዛሬው አታጋይ ድርጅት እና አመራር አገር ቤት ፈጥሩን የምንታግልበት አውድ ስላልነበረ ከጥቂት ዓመታት በፊት ኤርትራ በረሃ ድርስ ለትግል መሄድ ግድ ብሎን ነበር። እናንተ ግን የሚያሰለጥን፣ የሚያደራጅ፣ የሚያስታጥቅ፣ የሚያሰማራ እና የሚያታግል በቂ ልምድ ያለው ድርጅት እና አመራር አላችሁ። ይህንን ወርቃማ እድል ተጠቅማችሁ ታሪካችሁን አሳምሩ፤ ተልዕኳችሁ ከባድ ነው ውጤቱ ግን ጣፋጭ እና በታሪክ ፊት የሚያኮራ ነው። በድጋሚ እንኳ ደስ አላችሁ!! ድል ለአማራ ፋኖ!! አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ በሁለት ግንባሮች በጠላት ላይ ድል ተቀዳጅቷል ። 1/ የትመን ንዑስ ከተማ እና ማህበርብርሃን ቀበሌ ሰረጎ በመግባት ጥቃት ተሰንዝሯል!! የአ.ፋ.ብ.ኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር አባ ኮስትር ብርጌድ በየትመን ንዑስ ከተማ የትመን የመጀመረያ ደረጃ ት/ቤት መሽጎ የሚገኜው የአረመኔው አገዛዝ ቅጥረኛ የሚኒሻ አባላት ጳጉሜ 03/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 5:00 ሰዓት ሰርጎ በመግባት በF1 ቦንብ መድረሻ ሲያሳጣው አድሯል። አባ ኮስትር ብርጌድ በየትመን ከተማ የመሸገውን የአረመኔው አገዛዝ ይጠቀምበት የነበረውን ሁለት ኮፒውተር እና የተለያዩ ማቴሪያል በማውጣት የአረመኔው አገዛዝ ቅጥረኛ ሰራዊትን ሙት እና ቁስለኛ አድርጓል። በዚህ የተበሳጨው የአረመኔው ሰራዊት ተጨማሪ ኃይል በማስገባት በእነማይ ወረዳ የፈለገ ሰላም ቀበሌ/ዘብች እየሱስ የንፁሃን አርሶ አደሮችን አንድ በሬ እና አንድ ላም በመዝረፍ እንዲሁም ማህበረሰቡ ይጠቀምበት የቀበሌ ሰነድ አቃጥሎ ወደ መጣበት ቦታ እግሬ አውጭኝ ብሎ ፈርጥጦ ሄዶል። ከደጀን ከተማ ወደ ቢቸና ከተማ የአገዛዙ ካዲሪዎችን በዙ 23፣ብረት ለበስ ፔንፔ እና የቡድን መሳሪያዎች በመያዝ አጅቦ ይንቀሳቀስ የነበር የአረመኔው ሰራዊት ጵጉሜ 04/2017 ዓ.ም በእነማይ ወረዳ ዲቢሳ ቀበሌ አባ ኮስትር ብርጌድ ደፈጣ በመጣል ሙት እና ቁስለኛ አድርጓል ። 2/ ወምበርማ ብርጌድ  የተሳካ ጥቃት ፈፀመ‼ አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴውድሮስ ዕዝ  ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም  5ኛ ክፍለ ጦር የወምበርማ ብርጌድ ከጥዋቱ 1:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 7:00 ሰዓት የአረመኔው ስርዓት ወንበር ጠባቂዎችን ልዩ ስሙ ኮኪ መገንጠያ ላይ ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል። አይበገሬዎቹ የወምበርማ ብርጌድ ንስር ሻለቃ፣ ቆምጠው ሻለቃ እና ነበልባል ሻለቃ በጋራ በመሆን ወደ ወገዳድ ኮኪ መገንጠያ ላይ የአረመኔውን ጦር አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት በርካታ  ወንበር ጠባቂዎች ወደ ላይኛዉ ሲሸኙ ቀሪዎችነሰ ቁሰለኛ በማድረግ ቀጥተውታል። አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!

🔥#ጠላት_በወምበርማ_ብርጌድ_ተደብድቧል‼️ =========💪💪💪========== (ጳጉማ 4/2017 ዓ.ም የወምበርማ ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ) አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴውድሮስ ዕዝ ፭
🔥#ጠላት_በወምበርማ_ብርጌድ_ተደብድቧል‼️ =========💪💪💪========== (ጳጉማ 4/2017 ዓ.ም የወምበርማ ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ) አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴውድሮስ ዕዝ ፭ኛ ክፍለ ጦር የወምበርማ ብርጌድ ከጥዋቱ 1:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 7:00 ሰዓት የአረመኔው ስርዓት ወንበር ጠባቂዎችን ልዩ ስሙ ኮኪ መገንጠያ ላይ ሲያደባዩት ውለዋል። አይበገሬዎቹ የወምበርማ ብርጌድ ንስር ሻለቃ፣ ቆምጠው ሻለቃ እና ነበልባል ሻለቃ በጋራ በመሆን ወደ ወገዳድ እንቅስቃሴ ያደረገውን የአረመኔውን ጦር አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ስድስት ወንበር ጠባቂዎች ወደ ላይኛዉ ሲሸኙ አንዱ በከባድ ቁሰለኛ በማድረግ ጠላትን ቀጥተውታል። ዘራፊው እና ጨፍጫፊው በሽንዲ ከተማ መሽጎ የሚገኘው የአብይ አህመድ ቡድን በዓሉን ማህበረሰቡ በሰላም እንዳያከብር ለማወክ ወደ ወገዳድ ከተማ ባደረገው እንቅስቃሴ በክንደ ነበልባሎቹ የወምበርማ ብርጌድ ዕቅዱን ሳያሳካ በመጣበት እግሩ ሰራዊቱን ገብሮ ወደሽንዲ ከተማ ፈርጥጧል። እንደ ንስር አራሱን አድሶ እና አግዝፎ የመጣው የወምበርማ ብርጌድ ወታደራዊ አቅሙን በማፈርጠም የአረመኔውን ስርዓት ወንበር ጠባቂዎችን እረፍት በማሳጣት ፊት ለፊት እየተዋጋ ይገኛል። !ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!! ©፲/አ እ/ር ዘመኑ አማረ 5ኛ ክ/ጦር ህ/ግ መምሪያ ኃላፊ 04/13/2017 ዓ.ም

🔥የቲሊሊ ዘንገና ብርጌድ ለ3ተኛ ዙር ኮማንዶዎችን አስመረቀ‼️ ለተከታታይ 6 ወራት በቲሊሊ ዘንገና ብርጌድ በተመረጡ እና ብቃት ባለቸዉ አሰልጣኞች ስልጠና ሲሰጣቸዉ የቆዩ የ3ተኛ ዙር ኮማንዶዎቸ በ
+8
🔥የቲሊሊ ዘንገና ብርጌድ ለ3ተኛ ዙር ኮማንዶዎችን አስመረቀ‼️ ለተከታታይ 6 ወራት በቲሊሊ ዘንገና ብርጌድ በተመረጡ እና ብቃት ባለቸዉ አሰልጣኞች ስልጠና ሲሰጣቸዉ የቆዩ የ3ተኛ ዙር ኮማንዶዎቸ በዛሬዉ ዕለት በቀን 04/13/17 ዓ/ም ስልጠናቸዉን አጠናቀዉ በደማቅ ሁኔታ ተመርቀዋል። በምረቃ ፕሮግራሙ  የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ የክ/ጦር አመራሮች እንዲሁም የብርጌድ አመራሮች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከናዉኗል። አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ! © አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ 04/13/2017 ዓ.ም

🔥#የበዓል_ስጦታ‼️ ከረቡዕ ገበያ ከተማ በትናትናው ዕለት አንድ ብሬን፣ አንድ ክላሽና አንድ የመገናኛ ሬድዮ ይዞ ስናን አባጅሜ ብርጌድን የተቀላቀለው መቶ አለቃ መሴ💪 አባጅሜዎቹ እስካሁን ድረስ
🔥#የበዓል_ስጦታ‼️ ከረቡዕ ገበያ ከተማ በትናትናው ዕለት አንድ ብሬን፣ አንድ ክላሽና አንድ የመገናኛ ሬድዮ ይዞ ስናን አባጅሜ ብርጌድን የተቀላቀለው መቶ አለቃ መሴ💪 አባጅሜዎቹ እስካሁን ድረስ 4 ስቦ በማሰከዳት 4 ደግሞ በምርኮ በድምሩ 8 ብሬን ከጠላት ገቢ አድርገዋል። እንኳን ደህና መጣህ 04/13/2017 ዓ.ም

እስኪ የእራሳችሁን ሃሳባችሁን በኮሜንት አስቀምጡ መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን
እስኪ የእራሳችሁን ሃሳባችሁን በኮሜንት አስቀምጡ መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

የሕዝብን ልጆች በማፈን የሥርዓቱን ዕድሜ ማስቀጠል አይቻልም!!! ፀረ ሕዝቡ ኦህዴድ መሩ ሥርዓት በዓመት መቋጫና በዓመት መባቻ ላይ የተበላሸውን ምስሉን ለመቀየርና አዲስ ገፅታ ለመገንባትና ርካሽ የፖለቲካ ተወዳጅነት ለማትረፍ በሕዝብ ሀብትና ድህነት ላይ መቀለዱ የተለመደ ነው። ዐቢይ አሕመድ እና ቡድኑ ከግል ኪሱና ደመወዙ ወይም ገቢው ያወጣው ይመስል ከመንግሥት ካዝና በማውጣት ዘይት ፣ ዱቄት ፣ ዶሮ፣ የቤት ዕቃና መሠል ስጦታዎችን በጣት ለሚቆጠሩ ድሆች በመስጠት የድሆች ጠበቃ ለመሆን ይዳዳዋል። በ10 ሚሉዮን የሚቆጠር ሕዝባችን ተፈናቅሎ በረሃብና በእርዛት ላይ ባለበት ሀገር መቶ ለማይሞሉ ድሆች የሚሰጥ እርጥባን ድህነት ድህነት ይቀርፍ ይመስል ፤ የአንድ ቀን የምግብ ሸቀጥ (አስቤዛ) በመስጠት ከጎናቸው ሆኖ ፎቶ በመነሳት በድህነታችን ላይ ሲሳለቅና የድሆች አባት ሲመስል መታየቱ ክብሩን ከማንም በላይ ለሚወድ ሕዝብ ምን ያህል ንቀት እንደሆነ የሚያሳይ ነው። ስርዓቱ በዚህና መሰል ተግባሩ የደረሠበትን ውድቀት ሀገራችን የፍስሃ ምድር እንደሆነች በተለያዩ ቀለማት ሊያሸበርቀው ቢሞክርም አሁን ያለችው ኢትዮጵያ ገፅታ የፅልመት ምድር መሆኗን ሊሸፍነው ግን አይችልም። በአሁኑ ወቅት የደረሰበት ፖለቲካዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ወታደራዊና ዲፕሎማሲያዊ ውድቀት በመቸውም ዘመን ተከስቶ የሚያውቅ አይደለም። ዘረኛው የዐቢይ አሕመድ አገዛዝ ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ ረሃብ፣ ጦርነት ፣ ኋላቀርነትና ድህነት የሀገራችን መገለጫዎች ሆነዋል። መላው ሕዝብ ነጻነት ፣ እኩልነት ፣ ፍትሕና ዴሞክራሲ መብቶቹ ታፍነው ፤ በአፋኝ መዋቅሩ አማካኝነት እግር ከወርች ተጠፍንጎ አሰቃቂ ኢሰብዓዊ ተግባር እየተፈጸመበት ይገኛል። በተለይም የአማራው ሕዝብ ለዘርፈ ብዙ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጥቃት ከተጋለጠ ቆይቷል። የአማራ ሕዝብ በመላው ሀገሪቱ በተለይም በኦሮሚያ፣ በአዲስ አበባና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች የመኖር መብቱ ሙሉ በሙሉ ተጥሶ እየተገደለ እየተፈናቀለ ፤ ሀብትና ንብረቱ እየተነጠቀ አሰቃቂ ሕይወትን እንዲገፋና መፈጠሩን እንዲጠላ ተደርጓል። ጨቋኙ ሥርዓት የአማራ ሕዝብ ሰጥ ለጥ ብሎ እንዲገዛለት ለማድረግ ሕዝቡ ያለውን ትጥቅ ለማስፈታት በመንቀሳቀሱ ሕዝቡንና ክልሉን ለተደጋጋሚ ጦርነት በመዳረግ እያወደመው ይገኛል። የዘር ማጥፋት ፣ የዘር ማጽዳትና የሰብዓዊ መብት ጥሰቱ በዚህ ዘመን ታይቶ የማይታወቅ አሰቃቂ ደረጃ ላይ የደረሰ መሆኑን አገር አቀፍና ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች በተደጋጋሚ ያረጋገጡት ሀቅ ነው። ይሁን እንጅ ይህንን የቆሸሸውን ገጽታውን ፊት ለፊት የተጋፈጡ የአማራ ልጆች ( ፖለቲከኞች ፣ ምሁራን ፣ ጋዜጠኞች ፣ ወጣቶችና ታዋቂ ሰዎች ) በእስር ፣ በድብደባ ፣ በግድያና በአፈና እያሰቃየ ይገኛል። እነዚህን የሃሳብ ሀብት ያላቸውን ታጋዮች በማጎርና በማሰቃየት የአማራ ትግል ይቀለበሳል ብሎ ያሰበው አገዛዝ እነደተመኘው ሳይሆን መላው የአማራ ሕዝብ የደረሰበትን ጥቃት ለመመከት በከፍተኛ ተጋድሎ ላይ ይገኛል። ይህም የሆነው በአንድ በኩል ሕዝቡ የደረሰበት ጭቅና ስላንገፈገፈው በሌላ መልኩ አሁን በእስር ላይ የሚገኙና ሌሎችም ቀድመው የነቁ የአማራ ልጆች ያለመታከት ሕዝባቸዉን በማንቃታቸውና ድምፅ በመሆናቸው ነው። አሁን በእስር ላይ የሚገኙ የአማራ ታጋዮች አስመሳዩ ሥርዓት ገና ከጅምሩ የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ጠበቃ ሆኖ ለመታየት ሲሞክር፤ የአንድነትና የመደመር ተምሳሌት መስሎ ሲታይ ፤ በርካቶች በንቃትም ይሁን ያለ ንቃት ሺ ዓመት ይንገስልን ሲሉት ፤ ቅንና የዋሆች በደጋፊ በቆሙበት ወቅት ሺ ዓመት ሳይሆን ሺ ሴኮንዶች መቆየት የሌለበት የለየለት የአማራና የኢትዮጵያ ጠላት መሆኑን አጋልጠዋል። መደበኛና መደበኛ ባልሆኑ የሕዝብ መድረኮችና ስብሰባዎች ፤ ውይይቶችና ሰላማዊ ሰልፎች ላይ በመገኘት የስርዓቱን እኩይነትና ጨካኝነት ከመጀመሪያው ጀምሮ አጋልጠዋል፣ ሞግተዋል፣ ተከራክረዋል፤ በጥቅሉ የአማራን ሕዝብ ( ወጣቶችን፣ ምሁሮችን፣ አርሶአደሮችን፣ የከተማ ነዋሪዎችን፣ ሰራተኞችንና ነገዴዎችን፣ በውጭ የሚኖሩ ዜጎችን ...) አንቅተዋል። የተገኘውን አጋጣሚ ሁሉ በመጠቀም በራሱ በመንግስት ሚዲያዎች በተለያዩ መደበኛ ብዙሀን መገናኛወች፣ በማህበራዊ ሚዲያዎች፣ በውጭ ሀገር ሚዲያዎች ሁሉ ለህዝቡ መረጃዎች በመስጠት ድምፅ በመሆን እና በማንቃት የስርዓቱን ጭንብል በማጋለጥ ከሚያስመስልበት (ከተደበቀበት) መደመር አንድነትና ኢትዮጵያ ሱሴነት ወደ እውነተኛ የጠባብ ቡድናዊ ፍላጎት እንዲገባ አድርገዋል። በርካታ የተደናገሩና ሰለባ የሆኑ ወገኖችም ማንነቱን እንዲረዱ ያለመታከት ታግለዋል። እነዚህን የሀሳብ ባለቤቶች፣ ሞጋቾች፣ የትግል ቀንዲሎች፣ የአብዮቱ ቋያዎችና ቆራጥ ታጋዮችን በማገት የአማራንና የኢትዮጵያን ህዝብ ለመግዛት ያስችለኛል ያለውን ግፍ ሁሉ ፈፅሞባቸዋል። (እስር፣ እንግልት፣ ግርፋት፣ አካልጉዳት፣ ጥፍር መንቀል፣ ስጋን መተልተል፣ ደምን ማፍሰስ አጥንትን መከስከስ፣ እስገድዶ መድፈር፣ ደብዛን ማጥፋትና ማንነት ተኮር የሆኑ ኢ-ሞራላዊ ማዋረድና ሌሎችም አፀያፊ ተግባራት ፈፅሞባቸዋል።) ይሁን እንጅ በስርዓቱ መንጋጋ ውስጥ ሆነውም፣ እንኳን ለስርዓቱ ሊያድሩ አልቻሉም፤ ይልቁንም እያንዳንዱን እርምጃ በማጋለጥ የተገኘውን አጋጣሚ በመጠቀም ለህዝባቸው ድምፅ ለመሆን በመጣር ላይ ይገኛሉ። መስዋዕትነትን መርጠው ለዕውነት ቁመዋል! በርካቶች ሁሉንም አይነት አሰቃቂ ተግባር ተቀበለው፣ ህይወታቸውን አሳልፈው በመስጠት፣ ጭምር መስዋዕትነትን ከፍለዋል፣ እየከፈሉም ይገኛሉ። አካላቸው ቢደክምም፣ ቢዝልም፣ ከኑሮአቸው ቢፈናቀሉም፣ ቤተሰባቸው ቢበተንም፣ ለስርዓቱ ሊንበረከኩለት አልቻሉም። ይልቁንም በተለመደው ወኔያቸው እያንዳንዱን የስርዓቱን ክፋት አጋልጠዋል። በቅርቡ እንኳን የአብይ አህመድ የእጅ ስራ የሆነውን የምክክር ኮሚሽን ለህዝብ እንደማይጠቅም ለሚታገሉለት ህዝብና ለዓለም አቀፍ ማህበረሰቡ አጋልጠዋል። ከዚያ በፊትም በልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ችሎት በቀረቡባቸው ቀኖች በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለው የዘር ማጥፋትና የዘር ማፅዳት በመቃወም እጃቸውን በሰንሰለት እንደታሰረ ሰላማዊ ሰልፍ በማካሄድ አገዛዙን አጋልጠውታል፣ እጅ እግራቸው በሰንሰለት ታስሮ ዙሪያቸው በብሬን በስናይፐር ተጠርንፎ ሞትን ንቀው፣ እስራቸውን በሀሳብ ሰብረው በየችሎቱ አገዛዙን እየታገሉት ነው። አብይ አህመደና ቡድኑ በአማራ ህዝብ ላይ አለም ላይ አሉ የተባሉ አሰቃቂ ወንጀሎችን ሁሉ ፈፅሞል። አሁንም በመፈፀም ላይ ይገኛል። ከእነዚህ አሰቃቂ ተግባሮች ውስጥ ያለምንም ጥፋታቸው በየማጎሪያ ቤቱ አስሮ የሚያሰቃያቸው የፖለቲካ እስረኞች አፍኖ በተለያዩ ቦታወች አጉሯል፣ ቀርካቶችን ደብዛቸውን አጥፍቷል። ይሄ የስርዓቱን የከፋ ደረጃ በጉልህ የሚያሳይ ነው። ስለሆነም ምንጊዜም ከእነዚህ የሀሳብ ባለቤትና ሞጋች ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞች፣ ሙህራኖችን፣ ወጣቶችና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ጎን መቆማችን እየገለፅን በአዲሱ ዓመት የሀሳብ መሪወቻችን ነፃነት እስከምናረጋግጥ ድረስ ከጎናችሁ ሁነን የምንታገል ሲሆን መላ ወገኖቻችን የህሊና እስረኞችንና ቤተሰቦቻቸው ጎን በመቆም ትግላችሁን እንድታጠናክሩ ጥሪዬን አቀርባለሁ። መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️

ይህ ሰውዬ ሰውዬው ሌላ አለም ውስጥ ነው ያለ?😳😳😳 መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ስለ ስመኘው በቀለ ስሜታችሁን በቅንነት ግለፁልን ? መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይ
+1
ስለ ስመኘው በቀለ ስሜታችሁን በቅንነት ግለፁልን ? መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

📌አሰብ ሳደርስ በቅርቡ ግብዓተ መሬትህ ይፈፀማል! “አሰብ የባህር በራችንን ወደ እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ለመመለስ ለሚሰጠን ግዳጅ  ሙሉ በሙሉ ተዘጋጅተናል።” ይህ ከላይ ያለውን የተናገረው የኦህዴዱ የጥቅም ተጋሪ እና የአብይ አህመድ የግል ጀነራል ብርጋዴል ጀነራል ቡልቲ ታደሰ እየደሰኮረ ነው። የብልጽግና ጀነራሎች ቀፈታቸው እስከሞላላቸው ድረስ ከብልጽግና ትንንሺ አክቲቪስቶች በባሰ መልኩ በፕሮፓጋንዳ ሚዲያውን በማጨናነቅ አንደኛ ናቸው፣ የብልጽግና አገዛዝ ያለጦርነት ውሎ የማያድር በጦርነት እድሜውን ለማራዘም ከጥቅምት 2013 ዓ.ም. ጀምሮ ባለፉት አምስት ዓመታት እንመራዋለን በሚሉት ሕዝባቸው መደበኛ ጦርነት ከፍተው ዛሬም ድረስ በለብለብ ስልጠና የድሃ ልጅ እየማገዱ እነሱ ቦርጫቸውን እያሹ በድሃ ልጅ ደም መዝናናትና አሸሸ ገዳሜ ማለት የለመዱ ናቸው። ብልጽግና የወሮ በላዎች ስብስብ መሆኑ የአደባባይ ሀቅ ቢሆንም በጦርነት ላይ ጦርነት እየቀጠሉ የግል ጥቅማቸውን ማገበስ የዕለት ተዕለት ተግባራቸው አድርገውታል። ጦርነት እንደመጀመሪያው ፕሮፓጋንዳ ቀላል አይደለም፣ ከአማራው ጋር ጦርነት ሲጀምሩ እነ ምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ “አማራውን በሶስት ሳምንት ውስጥ አይደለም መሳሪያውን ቀበቶውን እናስፈተዋለን” ብለው ቢገቡም የአማራ ወጣት በቆመጥ እያንቆራጠጠ የአብይ አህመድን ሰራዊት ትጥቁን አስፈጥቶ ብሔራዊ ኃይል ሁኖ ወጥቷል፣ ከዛም አልፎ የምስራቅ አፍሪካ ሚዛን አስጠባቂ ኃይል ሁኖ ወጥቷል፣ እየወጣም ይገኛል። የድንቁርና ጌቶች የሆኑት የአብይ አህመድ የግል ጀነራሎች አሁንም አሰብ አሰብ እያሉ ነው፣ አሰብ ከመድረሳቸው በፊት ግን በቅርብ ቀን እንዴት እንደሚባረሩ ለነሱ እንቆቅልሽ ነው፣ የአማራው ኃይልም አሰባሳቢ የተቀናጀ እየሆነ እየመጣ ነው። የአማራው ኃይል አገዛዙን ለማስወገድ እየሰራ ነው። ይህም እንዲሳካ በቀጣይ ወራት •ሕዝባዊ ትጥቅ ትግል •ሕዝባዊ አመጽ •ጠንካራ ሕዝብ ግንኙነት •ዲፕሎማሲ እና •ፕሮፓጋንዳ ያቀፈና ያማከለ ትግል ማድረግ ይጠበቅበታል። ብልጽግና በቅርቡ ግብዓተ መሬቱ ይፈፀማል! መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

🔥#ተወርዋሪው_አርበኛ_ድርሳን_ብርሀኔ‼️ የአፋብኃ ማዕከላዊ ኮማንድ አባልና የምስራቅ አማራ ቀጠና ፣ምኒልክ ዕዝ ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ ድርሳን ብርሀኔ ምስራቅና ደቡብ አማራ ቀጠና #እየተወረወረ ብ
🔥#ተወርዋሪው_አርበኛ_ድርሳን_ብርሀኔ‼️ የአፋብኃ ማዕከላዊ ኮማንድ አባልና የምስራቅ አማራ ቀጠና ፣ምኒልክ ዕዝ ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ ድርሳን ብርሀኔ ምስራቅና ደቡብ አማራ ቀጠና #እየተወረወረ ብዙ ስራዎችን እየሰራ ሲሆን በዛሬው ዕለት በአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የአፄ ዘርዓያዕቆብ ኮር ምስረታ ላይ የበኩሉን አስተዎፆ ያደረገ ሲሆን የሚከተለውን መልዕክት አስተላልፏል‼️ የቪዲዬ መልዕክቱን ከታች ባለው link ይመልከቱ ፣ሀሳብዎን ያስቀምጡ ፣ገፁን ይወዳጁ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.facebook.com/share/r/16ncTfHiXB/