ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
رفتن به کانال در Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
نمایش بیشتر4 475
مشترکین
-824 ساعت
+677 روز
+86430 روز
آرشیو پست ها
አብይ አህመድ ኮሚቴ ሆኖ ያሰራው የአኖሌ ልበወለድ ሃውልት በተግባር የሚቆም ህያው ሀውልት አስርክክቦናል‼️
የአኖሌ ትርክት በርካታ አማሮችን አስጨፍጭፏል፣እጅና እግራቸውን አስቆርጧል፣ጡት አስቆርጧል‼️
ለዚህም በርካቶች አካለ ጎደሎ ሁነው በየቤታቸው ተቀምጠዋል፣የታገቱ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጡታቸው ተቆርጦ አዲስ አበባ መንግስት ከተርከባቸው እና አስለቅቀናል ካለ በኋላ የህዝብ ለህዝብ ፍጅት ያስከትላል ተብሎ መገደላቸው ይታወቃል‼️
እንድ ቀን እውነቱ መውጣቱ አይቀርም❗️
እነዚህ ምስሎችም ህያው ምስክር ናቸው፣በአጭር ግዜ እንዲህ አይነት ነበልባል ትውልድ ከመጣ ይህን እያየ ያደገ ወደፊት ምን አይነት የአማራ ትውልድ እንደሚመጣ መገመት አይከብድም‼️
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
" ለሁሉም ጊዜ አለው"…! ይላል መፅሃፉ:~ ይህ የተፈጥሮ ህግ ነው
~ ~ ~ ~
አማራ አራት ኪሎ የሚገባበትን "4" ወርቃማ እድሎችን አጋጥመውታል።"3" ቱን እድሎችን በአግባቡ ሳይጠቀም በመቅረቱ ላለበት ችግር አስተዋፅኦ አድርጓል
እያንዳንዱ እንድል በማባከናችን ግፉ እና መከራው እየጨመረ ሄደ።
አሁን 4ተኛው እድል ላይ ነን።በጣም ወርቃማው እድል ነው።
ይህ ጊዜ:- ሁለት ነገሮችን በአማራ ህዝብ ላይ ያመጣል
1/ ከተጠቀምንበት የአማራ ታሪክ "መታጠፊያ ነው"
2/ ካልተጠቀምንበት የአማራ "መጥፊያ ነው"
ከትግሉ አንዱ ስልት "ጊዜን አጥንቶ" በጊዜው ሁኔታ ያሉትን እድሎች ሳይሸራርፉ መጠቀም ነው።
ከብዙ ህዝባዊ አመፆችን እንደነረዳነው "ኔፓልን" ጨምሮ ጊዜን በፍጥነትና በአግባቡ መጠቀም አሸናፊ ያደርጋል
በእኛ አገር አንድ አባባል አለ" ብረትን መቀጥቀጥ እንደጋለ ነው"~ የሚል።ይህ የትግል ውጤታማነት መቼ እንዴት እንደሆነ ይናገራል
የብልፅግና መንግስት መጀመሪያ አካባቢ" የጋለ ብረት ነበር"…በዚህ ጊዜ ቀጥቅጠነው ውጤታማ ነበርን
አሁን ግን እርስ በርስ ሽኩቻ፣መሪ ባለመምረጥ፣ድርጅት ባለመመስረት ምክንያት ይህ ግሎ የነበረው ብልፅግና "ቀዝቅዟል"…
ለአብይ ጊዜ በመስጠታችን ሶስት ነገር እንዲያገኘ ሆኗል
1/ ያለቀበትን መከላከያ፣ልዩሃል፣ሚኒሻ፣አድማ ብተና እንዲያሰለጥን ቦታም፣ጊዜም፣ሰውም ጊዜ አገኘ
2/ የፋኖ መሪዎችን ፣ተዋጊዎችን ዘልቆ ገብቶ እንዲጠልፍ ጊዜ አግንቷል
3/ ለትግል ከፍተኛ ስሜት የነበረውን ህዝብ እንዲያቀዘቅዘው ጊዜ ሰጥተነዋል
ይህንን ሁኔታ መገልበጥ ይቻላል
እንዴት??
በቻልነው መጠን፣ባለን መሳሪያ ሁሉ ያለማቋረጥ ትንሽም፣ትልቅም የተጠና ጥቃት በጠላት ላይ ማድረግ
ተኝቶና ኬላ ጥሎ የሚኖር ብርጌድ አደለም፣አንድ ፋኖ መኖር የለበትም።
በጣም መፋዘዝ፣መዘናጋት፣ማኩረፍ፣ትግል ማቆም ታይቷል
ይህንን ህዝብ አንቀሳቅሳችሁ ለዚህ ትግል ማብቃታችሁ መልካም ታሪክ ሰርታቹሃል
ደግሞ መልሶ እንዲቀዛቀዝና ጠላት ሃይል እንዲያገኝ አድርጋችሁ ትግሉ ከተጠለፈ ወይም ከተኮላሸ "በዚህ የፋኖ ትግል ውስጥ ያላችሁ የፋኖ አመራሮች ሁሉ የአማራ የምንጊዜም ጠላት!…ተብላችሁ ትመዘገባላችሁ"…አስቡበት ለማለት ነው።በስራችሁ ያለውን ሃይል በአግባቡ ተጠቅማችሁ አታግሉት።
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
"በሀረር እና አርሲ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን የሆነ ሁሉ አምሓራ ነው" የሚል የተሳሳተ አረዳድ አለ። እናም ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ኦሮሞዎችም በኢላማነት እየተገደሉ ነው።
«በአርሲ_የእልቂት_ድግሱ_በአዲሱ_ዓመትም_አንድ_ብሏል!» -እናት ፓርቲ
ሰኞ፣ መስከረም 5 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት በሮቤ ወረዳ ቤተክህነት በእንዴቶ 01 ቀበሌ ከሌሊቱ 5፡00 ሃይማኖትን መሠረት ባደረገ ጭፍጨፋ 2(ኹለት) ሰዎች የተገደሉ ሲኾን ሦስተኛው በሞትና በሕይወት መሐል ነው።
ከሞቱት መሐል የ 65 ዓመት የሀገር ሽማግሌ አቶ ከበደ ማሞ እና ያለአባት የሚያሳድጓቸው ኹለት ልጆች እናት የኾኑት ወ/ሮ አበሬ ስዩም ናቸው። በሞትና ሕይወት መሐል ያለው የ14 ዓመት ታዳጊ የሟች ወ/ሮ አበሬ ልጅ መኾኑን ማረጋገጥ ችለናል።
በአርሲ ሮቤ የዜጎች ዕጣ ፈንታ ሞት፣ ስደት፣ የንብረት መዘረፍና መውደም ኾኗል የሚሉት ነዋሪዎችበገጠር የሚኖሩ ወደ ከተማ ተሰደዋል፤ መሬታችንንም ማረስ አልቻልንም ይላሉ የአካባቢው ነዋሪዎች።
ፓርቲያችን የንጹኃንን ተደጋጋሚ ግድያ በጽኑ ያወግዛል። ወዲኽም መንግሥት ሕዝቡን የመጠበቅ ሥራውን ከዘነጋው ሕዝቡ ራሱን እንዲከላከል መፍቀድ ይኖርበታል።
ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይጠብቅ!
እናት ፓርቲ
መስከረም ፯ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
በአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 2ኛ /ተፈራ ዳምጤ/ ክፍለ ጦር ከመዝገበ ጮቄ ብርጌድ
የተላለፈ አስቸኳይ መልዕክት፦
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል መስከረም 3/2018 ዓ.ም ትምህርትን በተመለከተ ለመላው አማራ ህዝብ መግለጫ ማውጣቱ ይታወቃል። በመግለጫውም ከ6000 የትምህርት ተቋማት በአገዛዙ ወታደሮች መውደማቸውን ገልፆ አሁን ትምህርት ለመጀመርም የሚፈቅ ሁኔታ አለመሆኑን በመግለፅ ለሚመለከታቸው አካላት ማለትም፦
1) በትምህርት ጉዳይ ለሚሰሩ ዓለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች
2) ለመላው የአማራ ህዝብ
3) ለተማሪ ወላጆች እና ለተማሪወች በልኩ መሆን ያለበትን መልዕክትና ማሳሰቢያ አስተላልፏል።
በመጨረሻም ድርጅቱ የአገዛዙ ሰራዊት ክልሉን ለቆ እንዲወጣ የሚደረገውን ሰላማዊ የህዝብ ትግል እንደተለመደው በኃይል የሚያፍን ከሆነ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተቋማት፣ የአፍሪካ ሕብረት፣ የአውሮፓ ሕብረት እና ሌሎች የሚመለከታቸው ተቋማት በታዛቢነት የሚያስፈፅሙት የትምህርት ተቋማትን ከወታደራዊ እና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች ነፃ የማድረግ የትምህርት የሰላም ስምምነት መደረግ ይኖርበታል። ሲል ድርጅቱ ማሳሰቢያ መስጠቱ ይታወቃል ።
እንደ መዝገበ ጮቄ ብርጌድ ቀጠና ባለፈው አመት ሶስት ሴት ህፃን ተማሪዎች በሰዴ ከተማ መደፈራቸውና መምህራን ለምን ብለው በመጠየቃቸው ከዕርሳነ መምህር እስከ መምህራን ድረስ ለእስራት መዳረጋቸው ይታወቃል።
በወረዳው 16 ቀበሌዎችን የአገለለ የትምህርት ጅማሮ ለፖለቲካና የአማራን ህዝብ በትምህርት ሰበብ ለማስጨፍጨፍ እንጅ ድሽቃና በሞርተር ፣ ብሬንና ክላሽ ድሮንና ጀት አየጮኸበት ከተማ ብቻ ለማስተማር የሚደረግ ሂደት እራሱም ብልፅግና ባያምንበትም የአማራ መጨፍጨፍ አላማው ስለሆነ ብቻ ሲደግፈው አይተናል።
ስለዚህ ከዛሬ ቀን ጀምሮ በወረዳው ለትምህርት ስራ ለመስራት ሲንቀሳቀስ የተገኘ የትምህርት ባለሙያ፣ መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች ሴት እህቶቻችን ለማስደፈርና ወንድሞቻችንን ለብልፅግና መከላክያ ለማሳፈስ ስለሆነ ተጠያቂ እንደምትሆኑ እናሳስባለን።
✅"መዝገበ ጮቄ ብርጌድ"✅
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ንስሮቹ ቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ ‼️
የቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ልጆች ጠላትን በደፈጣ ድባቅ መተዉታል‼️
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር የቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ አናብስቶች የአረመኔዉ አገዛዝ ሰራዊት ከእንጅባራ በመነሳት ወደ ሱርታ ሚካኤል በመጓዝ ላይ እያለ የቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ 4ተኛ (ንስር) ሻለቃ ኳች ኳች ዋደና ቀበሌ በር ተክለ ሃይማኖት ተራራ ላይ በደፈጣ ዳምጠዉታል።
የደፈጣ እስፔሻሊስቶች የአረመኔዉ አገዛዝ ላይ ባደረሱት የደፈጣ ምት ከፍተኛ የሆነ ሰባዊና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሰዉበታል።
07/01/2018 ዓ/ም
ይበልጣል የዉነቱ (እሳቱ)
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+1
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቴዎድሮስ ዕዝ ዘጠነኛ ሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር አባይ ሸለቆ ብርጌድ በአራት ግንባሮች ጥቃት ፈፀመ።
አባይ ሸለቆ ብርጌድ ከአነጋጉ 12:00 ገደማ ጀምሮ በድቦ፣አቡነ ሀቢብ፣ደርጅ እና ሰኞ ገበያ ላይ በአደረገው ማጥቃት ድል የተቀናጀ ሲሆን የአገዛዙን ሰራዊት በመሸገበት ምሽግ ሙትና ቁስለኛ ሁኗል ።ጠንካራ የተባሉ ምሽጎች በተሰበረበት ትንቅንቅ የአባይ ሸለቆ ብርጌድ ድል ተቀናጅቷል።
በተያያዘ መረጃ የአረንዛው ጎንቻ ብርጌድ ገንቦሬ ላይ በተመሳሳይ ስዓት ጥቃት የፈፀመ ሲሆን የክ/ጦሩ ጥምር ኃይል ከአርንዛው ጎንቻ ብርጌድ ሻለቃዎች ጋር በመቀናጀት እነጎዴ ቀበሌ ምሽት 3:00 ሰዓት ጀምሮ የተንቀሳቀሰውን የአረመኔውን ሰራዊት በማሳደድ ብትንትኑን አውጥተውታ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥#የልዩ_ኮማንዶ_የስልጠና_ጥሪ‼️
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 1ኛ ክፍለጦር ኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ለአዲስ ልዩ ኮማንዶ ሰልጣኞች ለማሰልጠን የወጣ የማስታዎቂያ ጥሪ!
አቅሙ የሚፈቅድ ሁሉ ዕድሉን በመጠቀም የመመዝገብና የመሰልጠን ዕድሉ ተመቻችቷል‼️
መስፈርቱን የምታሟሉ ከታች በተጠቀሰው አድራሻ ይመዝገቡ‼️
07/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥#የድል_ዜና_ቢዛሞ‼️
አማራን ለመጨፍጨፍ ከየቦታው ተስብስቦ ምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ የገባው የብልፅግና ወንበር ጠባቂ ጥምር ጦር በወለጋ ክ/ሃገር ፋኖ ዕዝ (ቢዛሞ) ይበልጣል መኮነን አዲስ አለም ክፍለ ጦር ሙሉ ለሙሉ የተደመሰሰ ሲሆን ሽፋን ለመስጠት ከዞኑ ዋና ከተማ ነቀምቴ ወደ ኪረሙ ወረዳ የተንቀሳቀሰው ጨፍጫፊ በወለጋ ክ/ሃገር ፋኖ ዕዝ (ቢዛሞ) መዳሎ ክ/ጦር ዶግ አመድ ሁኖ ቀርቷል።
በትናንትናው ዕለት ከሻምቡ ከተማ በመነሳት ወደ ኪረሙ ወረዳ የገባ ጨፍጫፊ በ 4 ግንባሮች በይበልጣል መኮነን አዲስ አለም ክፍለ ጦር የተደመሰሰ ሲሆን ክፍለ ጦሯ አሹ፣ ቂልጡ አቦ፣ ሀሮ አዲስ አለም እና ሶምቦን ሙሉ ለሙሉ የተቆጣጠረ ሲሆን በዛሬው ዕለት ተጨማሪ ከጊዳ አያና እና ከሊሙ ገሊላ ተሰብስቦ ወደ ኪረሙ ወረዳ ከገባው ወራሪና ጨፍጫፊ ጋር በ5 ግንባር ውጊያ እየተደረገ ሲሆን ልዩ ስሙ "ኖሌ" የሚባል ቦታ ላይ ሞት አይፈሬዎቹ የይበልጣል መኮነን አዲስ አለም ክ/ጦር አናብስቶች የብልፅግናን ወንበር ጠባቂ እየገረፉት ነው።
"ቃል በተግባር"
©የወለጋ ክ/ሃገር ፋኖ ዕዝ (ቢዛሞ)
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
07/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሰኞ ገብያ፣ ድቦ ፣አቡነ አይብ ፣ ደርጅ እና ቁጭ ከተማ ላይ የተጠና ጥቃት ተፈፀመ።
አባይ ሸለቆ ብርጌድ፣ ሶማ ብርጌድ እና አረንዛው ጎንቻ ብርጌድ በጋራ በመናበብ በአረመኔው ሰራዊት ካንፕ ላይ የተሳካ ጥቃት ፈፅመዋል።
አባይ ሸለቆ ብርጌድ ዛሬ ንጋት በሌሊት ጀምሮ ጠላትን ከበባ በማድረግ በአራት አቅጣጫ ማለትም በሰኞ ገበያ በአቡናይብ በድቦ እና በደርጅ በኩል ከጠላት ምሽግ ላይ በመግባት አረመኔውን የአብይ አህመድ ቅጥረኛ ሰራዊት ሲረፈርፉት አርፍደዋል።
አረንዛዉ ጎንቻ ብርጌድ ሁሉም ሻለቃወች ገንቦሬ ላይ ጥቃት በመክፈት እና እነጎዴ በተባለ ቀበሌ ተንቀሳቅሶ የነበረዉን ጠላት እግር በግር እየተከተሉ ወደምሽጉ በሩጫ ነፍስ አዉጭኝ ብሎ እንዲመለስ አድርገዉታል።
ሶማ ብርጌድ ጫንያለዉ ሻለቃ ቋሚጨርቅ ከተባለ ቦታ ተጨማሪ ጠላት ጋር ደፈጣ በመጣል የሃይል ማዛበት ስራ ሰርቷል።
ከ11 በላይ ጠላት በመደምሰስ ቀሪውን ቁስለኛ በማድረግ ምሽጎችን መቆጣጠር ያስቻለ ውጊያ ተደርጓል።
በሌላ ዜና ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም 5ኛ ክፍለጦር የቡሬ ዳሞት ብርጌድ የቁጭ ከተማ ሚኒሻና የአብይ ወንበር አስጠባቂ ሀይል ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል።በውጊያውም ከ8በላይጠላት መደምሰስ ሲቻል ከ10 በላይ ማቁሰል ተችሏል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
መስከረም 07/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የአፋብሃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቲወድሮስ ዕዝ 5መክ/ጦር
አይበገሬው ቡሬ ዳሞት ብርጌድ ጠላትን ሲያናዝዘው ዋለ።
🕯🕯🕯
በቁጭ ከተማ የአረመኔው ስረዓት ዛሬ ማለትም በቀን 06/01/2018 እሬቻውን በልቷል
የቡሬ ዳሞት ብርጌድ ሻለቃወች ማለትም ሰፊ ሻለቃ መርከብ ሻለቃና አባይ ሻለቃ በጥምረት ባደረጉት ውጊያ የቁጭ ከተማ አጥቦ አይለብስ ሚኒሻና የአብይ ወንበር አስጠባቂ ሀይል ከፍተኛ ሙትና ቁስለኛ ሁኗል።
በዚህም መሰረት
7 መከላከያ ወደወዲያኛው ሲሸኝ
1 አጥቦ አይለብስ ሚኒሻም ተሸኝቷል
ከ10 በላይ ቁስለኛም ተስተናግዷል
ቡሬ ዳሞት ብርጌድ በሌላ ግንባርም በቡሬ ከተማ አሳምነው ሻለቃና ዘመነ ሻለቃ ሙሉ ከተማውን በመክበብ ጠላት በአይጥ ጉርጓዱ ገብቶ ሲብረከረክ ውሏል ሲል የቡሬ ዳሞት ብርጌድ ህ/ግንኙነት ሀላፊ ሀብታሙ ሁነኛው ተናግሯል።
ዘመኑ አማረ
የ5ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ በተገደሉበት መንገድ ህክምና ከልክሎ የአማራን የዐይን ብሌን ማጥፋት እንደቀጠለ ነው።
የዓለም አቀፍ ሰባዊ መብት ተቋማት ይህን ኢ-ሰባዊነት እና ዘር -የማፅዳት ሂደት በአንክሮት ሊከታተሉት ይገባል።
ወደ ትጥቅ ትግል የገባነው ወደን ሳይሆን ተመርጠን በዘራችን ምክንያት ስለተገደልን፣ ስለታሰርን ፣ስለተሳደድን መሆኑ አንዱ ማሳያ የክርስቲያን ታደለ አሁናዊ ሁኔታ ነው። ይህ ድርጊት ከ50 አመታት በላይ የዘለቀ መንግስት መር አማራን የማፅዳት አካል ነው።
ሰዎች በማንነታቸው ታስረው ፣በእስር ላይ እያሉ ህክምና ከልክሎ አስቃይቶ ፣መዘባበቻ እና ማስፈራሪያ አድርጎ ለማሳየት ክርስቲያን ታደለ እና መሰል አማራዎች በጨለማ ቤት እየተሰቃዩ ነው። ይህ አለማቀፋዊ ወንጀል በሁሉም ሰባዊ ተቋማት ሊወገዝ የሚገባ ነው።
የሚከፈለውን ሁሉ ከፍለን ሀገራችንን ከዘረኝነት ህዝባችንን ከጭቆና ለማላቀቅ ዝግጁ ነን።
ፍትህ ፣እኩልነትና ነፃነት መዳረሻችን ነው።
አርበኛ Estibel A Zerihun
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ም/ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ!
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አቢሲኒያ ባንክ ምን እየሆነ ነው ?
አቢሲኒያ ባንክ 2500 በብሔር አማራ የሆኑ ነባር የባንክ ሰራተኞችን አባሮ በቦታው አዲስ ቅጥር እንዲፈፅም ከአገዛዙ ትዕዛዝ ተሰጥታል ተብሏል።
የማባረሪያው መስፈርት ደግሞ ክህሎት ምናምን የሚል ነው ተብሏል። ቦታው የሚፈልገውን መስፈርት አሟልቶ በውድድር የተቀጠረና ልምድ ጭምር ያካበተ ሰራተኛ የክህሎት ክፍተት ካለበት ስልጠና ይሰጠዋል እንጅ እሱን አባሮ አዲስ ሰራተኛ መቅጠር መቼውንም logical ሊሆን አይችልም።
በተለይም ከባንኩ ከፍተኛ አመራሮች ውስጥ የአማራ ተወላጆች ስለበዙበት መቀነስ አለባቸው ብሎ ሲያሴር የሚውል ከፍተኛ አመራር እንዳለም ውስጥ አዋቂዎች ነግረውናል።
አቢሲኒያ ባንክ የተባለው ይሄን እውነት አድርጎ የሚሰራ ከሆነ ስራህ ያውጣህ !
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ትራንስፖርት እገዳ‼️
የአቋም መግለጫ ከሀዲስ አለማየሁ 7ኛ ክፍለጦር
ጥላት ከመስከረም 5/2018 ዓ.ም ጀምሮ በአፋብኃ ጎጃም ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ ሐዲስ ዓለማየሁ/7ኛ ክፍለ ጦር ቀጠና ስር ወደሚገኙ ከተሞች መኪና እንዳይገባ አግዷል።
አረመኔው አገዛዝ ይህን የፈፀመውም እልቂት እየፈፀመበት ያለውን አማራ፥
1. የታመሙ የማህበረሰብ ክፍሎች ደብረ ማርቆስ እና ወደ ሌላ ቦታ ህክምና እንዳያገኙ ለማድረግ
2. ወላዶች ደብረ ማርቆስ እና ሌሎች ከተሞች ሔደው የፅንስ ክትትል እንዳያደርጉ እና በምፅ መጥናት ምክንያት ሌላ የልቂት መንስኤ እንዲሆን ለማድረግ
3. የንግድ ልውውጡን በማስቆም ሰው ሰራሽ ድህነት በሚጠላው ህዝብ ላይ ለመፍጠር
4. የህዝቡን ግንኙነት በመገደብ ማህበራዊ ደህንነቱን ለማወክ መሆኑን አጥንተን ለይተናል።
በመሆኑም እገዳው ጥላት እሰካላነሳ ድረስ የሐዲስ ዓለማየሁ/7ኛ ክፍለ ጦር ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ
1ኛ➟ ከሉማሜ ደጀን
2ኛ➟ ከሉማሜ ደብረ ማርቆስ
3ኛ➟ ከአምበር ሉማሜ
4ኛ➟ ከአምበር ደብረ ማርቆስ
5ኛ➟ከየጁቤ ደብረ ማርቆስ
6. ህዝቡ እህል እና አትክልት ይዞ ወደ ገበያ እንዳይወጣ ከዚህም በተጨማሪ ከየትኛውም አቅጣጫ ወደ ሉማሜ ፣ አምበር እና የጁቤ ከተሞች ከመስከረም 08/2018 ዓ.ም ጀምሮ ምንም አይነት የትራንስፖርት እንቅስቃሴ እንዳይደረግ አግዷል።
ይህንን መመሪያ በግዴለሽነት እና በማን አለብኝነት በመጣስ የተንቀሳቀሰ መኪናም ሆነ ተሳፋሪ ቢኖር ለሚደርሰው አደጋ እና የንብረት ውድመት ክፍለ ጦራችን ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን።
በአፋብኃ ጎጃም ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ ሐዲስ አለማየሁ/7ኛ ክፍለ ጦር ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የወንጀል መልኮች‼
ከኢትዮጵያ ውስጥ ከሚፈፀሙት ወንጀሎች ጀርባ ያለው ወንጀለኛ ቡድን ይሔ ነው።
ይሔ ግንባር ቀደም የዘር ማጥፋት ወንጀለኛው ቡድን ነው !!
በኢትዮጵያ ከሚፈፀሙ አፈናዎች፣ ግድያዎች፣ የጦር ወንጀሎች፣ ዝርፊያዎችና የዘር ማጥፋት ወንጀሎች ዙሪያ ያለው ወንጀለኛ ቡድን ነው!!
► አብይ አሕመድ
► አዳነች አቤቤ
► ብርሃኑ ጁላ
► ደመላሽ ገብረሚካኤል
► መላኩ ፈንታ
► ሽመልስ አብዲሳ
► ሲሳይ ቶላ
► ወርቁ ጋቸና
እነዚህን ተከትሎ የሚላላክ ባንዳ ወንጀለኛ ከባሕርዳር እስከ ሐዋሳ፣ ከጅጅጋ እስከ አሶሳ ሞልቷል!!
እነዚህ ግን ቀንደኛ የዘር ማጥፋት ፋሽስታዊ አላማ መሪዎችና አስፈፃሚዎች ናቸው።
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#ሀገር በጠራራ ፀሐይ እየተዘረፈች ነው‼️
የሰብል ኬሚካል እንዲረጩ በመንግስት የተገዙ አነስተኛ አውሮፕላኖችን ለማስተዳደር ከአንድ በኦህዴድ ብልፅግና ደላሎች ለተጠራ የግል ድርጅት የተፈፀመው አነጋጋሪው የ7.1 ሚሊዮን ዶላር ክፍያ ውል አስደንጋጭ ሆኗል። ክፍያው ከአውሮፕላኖቹ ዋጋ በላይ ሆኗል።
የግብርና ሚኒስቴር የገዛቸውን አምስት የሰብል መርጫ አውሮፕላኖች ለሚያስተዳድርለት ኦህዴድ ብልፅግና ደላሎች ላመጡለት እና የጥቅም ተጋሪ ለሆኑት የግል ኩባንያ ከአንድ ቢልዮን ብር በላይ እየከፈለ መሆኑ ታውቋል። ከዚህ ወጪ በተጨማሪ መንግስት በየአመቱ ለአውሮፕላኖቹ ኢንሹራንስ እና መለዋወጫ ግዢ ከተመሳሳይ የኦህዴድ ሸሪክ ካምፖኒ ከ200 ሚልዮን ብር በላይ እያወጣ ይገኛል።
የመረጃው ስር ምንጭ መሠረት ሚድያ ነው።
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
መረጃ ወለጋ‼
➾ሀሮ አዲስ አለም ከተማ በወለጋ ፋኖ ቁጥጥር ስር ገባች‼
ምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ ሀሮ አዲስ አለም ከተማ ትናንት ከቀኑ 9:00ስዓት ጀምሮ ፋኖ ከባድ ተጋድሎ በማድረግ ወደ ከተማዋን ተቆጣጥሯል ሲል የወለጋ ክ/ፋኖ (ቢዛሞ) ይበልጣል መኮነን አዲስ አለም ክፍለ ጦር ህ/ግንኙነት ኃላፊ ገልጿል ።
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
"#የግዕዝ ፊደላት እና ቋንቋ ባይናችን እንዳናይ፣ በጆሯችን እንዳንሰማ" የሚሉን የክልሉ እባጮች መላ ያስፈልጋቸዋል‼️
ከታች በምስሉ የሚታዬው በዐረበኛ የተፃፈ መፈክር
የመን! ሳውዲ ዐረቢያ! ኢራቅ! ግብጽ ወይም ሱዳን አይደለም!
በኢትዮጵያ ዐማራ ክልል ከሚገኙ ዞኖች አንዱ በሆነው የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ከሚሴ ከተማ ነው::
ምን አስተያየት አለዎት
(ለዐረብ ሊግ መልዕክት ለማስተላለፍ የሚለውን በአዎንታዊ ይዘን)
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
