ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
رفتن به کانال در Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
نمایش بیشتر4 475
مشترکین
-824 ساعت
+677 روز
+86430 روز
آرشیو پست ها
ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ በተገደሉበት መንገድ ህክምና ከልክሎ የአማራን የዐይን ብሌን ማጥፋት እንደቀጠለ ነው።
የዓለም አቀፍ ሰባዊ መብት ተቋማት ይህን ኢ-ሰባዊነት እና ዘር -የማፅዳት ሂደት በአንክሮት ሊከታተሉት ይገባል።
ወደ ትጥቅ ትግል የገባነው ወደን ሳይሆን ተመርጠን በዘራችን ምክንያት ስለተገደልን፣ ስለታሰርን ፣ስለተሳደድን መሆኑ አንዱ ማሳያ የክርስቲያን ታደለ አሁናዊ ሁኔታ ነው። ይህ ድርጊት ከ50 አመታት በላይ የዘለቀ መንግስት መር አማራን የማፅዳት አካል ነው።
ሰዎች በማንነታቸው ታስረው ፣በእስር ላይ እያሉ ህክምና ከልክሎ አስቃይቶ ፣መዘባበቻ እና ማስፈራሪያ አድርጎ ለማሳየት ክርስቲያን ታደለ እና መሰል አማራዎች በጨለማ ቤት እየተሰቃዩ ነው። ይህ አለማቀፋዊ ወንጀል በሁሉም ሰባዊ ተቋማት ሊወገዝ የሚገባ ነው።
የሚከፈለውን ሁሉ ከፍለን ሀገራችንን ከዘረኝነት ህዝባችንን ከጭቆና ለማላቀቅ ዝግጁ ነን።
ፍትህ ፣እኩልነትና ነፃነት መዳረሻችን ነው።
አርበኛ Estibel A Zerihun
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ም/ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ!
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አቢሲኒያ ባንክ ምን እየሆነ ነው ?
አቢሲኒያ ባንክ 2500 በብሔር አማራ የሆኑ ነባር የባንክ ሰራተኞችን አባሮ በቦታው አዲስ ቅጥር እንዲፈፅም ከአገዛዙ ትዕዛዝ ተሰጥታል ተብሏል።
የማባረሪያው መስፈርት ደግሞ ክህሎት ምናምን የሚል ነው ተብሏል። ቦታው የሚፈልገውን መስፈርት አሟልቶ በውድድር የተቀጠረና ልምድ ጭምር ያካበተ ሰራተኛ የክህሎት ክፍተት ካለበት ስልጠና ይሰጠዋል እንጅ እሱን አባሮ አዲስ ሰራተኛ መቅጠር መቼውንም logical ሊሆን አይችልም።
በተለይም ከባንኩ ከፍተኛ አመራሮች ውስጥ የአማራ ተወላጆች ስለበዙበት መቀነስ አለባቸው ብሎ ሲያሴር የሚውል ከፍተኛ አመራር እንዳለም ውስጥ አዋቂዎች ነግረውናል።
አቢሲኒያ ባንክ የተባለው ይሄን እውነት አድርጎ የሚሰራ ከሆነ ስራህ ያውጣህ !
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ትራንስፖርት እገዳ‼️
የአቋም መግለጫ ከሀዲስ አለማየሁ 7ኛ ክፍለጦር
ጥላት ከመስከረም 5/2018 ዓ.ም ጀምሮ በአፋብኃ ጎጃም ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ ሐዲስ ዓለማየሁ/7ኛ ክፍለ ጦር ቀጠና ስር ወደሚገኙ ከተሞች መኪና እንዳይገባ አግዷል።
አረመኔው አገዛዝ ይህን የፈፀመውም እልቂት እየፈፀመበት ያለውን አማራ፥
1. የታመሙ የማህበረሰብ ክፍሎች ደብረ ማርቆስ እና ወደ ሌላ ቦታ ህክምና እንዳያገኙ ለማድረግ
2. ወላዶች ደብረ ማርቆስ እና ሌሎች ከተሞች ሔደው የፅንስ ክትትል እንዳያደርጉ እና በምፅ መጥናት ምክንያት ሌላ የልቂት መንስኤ እንዲሆን ለማድረግ
3. የንግድ ልውውጡን በማስቆም ሰው ሰራሽ ድህነት በሚጠላው ህዝብ ላይ ለመፍጠር
4. የህዝቡን ግንኙነት በመገደብ ማህበራዊ ደህንነቱን ለማወክ መሆኑን አጥንተን ለይተናል።
በመሆኑም እገዳው ጥላት እሰካላነሳ ድረስ የሐዲስ ዓለማየሁ/7ኛ ክፍለ ጦር ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ
1ኛ➟ ከሉማሜ ደጀን
2ኛ➟ ከሉማሜ ደብረ ማርቆስ
3ኛ➟ ከአምበር ሉማሜ
4ኛ➟ ከአምበር ደብረ ማርቆስ
5ኛ➟ከየጁቤ ደብረ ማርቆስ
6. ህዝቡ እህል እና አትክልት ይዞ ወደ ገበያ እንዳይወጣ ከዚህም በተጨማሪ ከየትኛውም አቅጣጫ ወደ ሉማሜ ፣ አምበር እና የጁቤ ከተሞች ከመስከረም 08/2018 ዓ.ም ጀምሮ ምንም አይነት የትራንስፖርት እንቅስቃሴ እንዳይደረግ አግዷል።
ይህንን መመሪያ በግዴለሽነት እና በማን አለብኝነት በመጣስ የተንቀሳቀሰ መኪናም ሆነ ተሳፋሪ ቢኖር ለሚደርሰው አደጋ እና የንብረት ውድመት ክፍለ ጦራችን ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን።
በአፋብኃ ጎጃም ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ ሐዲስ አለማየሁ/7ኛ ክፍለ ጦር ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የወንጀል መልኮች‼
ከኢትዮጵያ ውስጥ ከሚፈፀሙት ወንጀሎች ጀርባ ያለው ወንጀለኛ ቡድን ይሔ ነው።
ይሔ ግንባር ቀደም የዘር ማጥፋት ወንጀለኛው ቡድን ነው !!
በኢትዮጵያ ከሚፈፀሙ አፈናዎች፣ ግድያዎች፣ የጦር ወንጀሎች፣ ዝርፊያዎችና የዘር ማጥፋት ወንጀሎች ዙሪያ ያለው ወንጀለኛ ቡድን ነው!!
► አብይ አሕመድ
► አዳነች አቤቤ
► ብርሃኑ ጁላ
► ደመላሽ ገብረሚካኤል
► መላኩ ፈንታ
► ሽመልስ አብዲሳ
► ሲሳይ ቶላ
► ወርቁ ጋቸና
እነዚህን ተከትሎ የሚላላክ ባንዳ ወንጀለኛ ከባሕርዳር እስከ ሐዋሳ፣ ከጅጅጋ እስከ አሶሳ ሞልቷል!!
እነዚህ ግን ቀንደኛ የዘር ማጥፋት ፋሽስታዊ አላማ መሪዎችና አስፈፃሚዎች ናቸው።
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#ሀገር በጠራራ ፀሐይ እየተዘረፈች ነው‼️
የሰብል ኬሚካል እንዲረጩ በመንግስት የተገዙ አነስተኛ አውሮፕላኖችን ለማስተዳደር ከአንድ በኦህዴድ ብልፅግና ደላሎች ለተጠራ የግል ድርጅት የተፈፀመው አነጋጋሪው የ7.1 ሚሊዮን ዶላር ክፍያ ውል አስደንጋጭ ሆኗል። ክፍያው ከአውሮፕላኖቹ ዋጋ በላይ ሆኗል።
የግብርና ሚኒስቴር የገዛቸውን አምስት የሰብል መርጫ አውሮፕላኖች ለሚያስተዳድርለት ኦህዴድ ብልፅግና ደላሎች ላመጡለት እና የጥቅም ተጋሪ ለሆኑት የግል ኩባንያ ከአንድ ቢልዮን ብር በላይ እየከፈለ መሆኑ ታውቋል። ከዚህ ወጪ በተጨማሪ መንግስት በየአመቱ ለአውሮፕላኖቹ ኢንሹራንስ እና መለዋወጫ ግዢ ከተመሳሳይ የኦህዴድ ሸሪክ ካምፖኒ ከ200 ሚልዮን ብር በላይ እያወጣ ይገኛል።
የመረጃው ስር ምንጭ መሠረት ሚድያ ነው።
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
መረጃ ወለጋ‼
➾ሀሮ አዲስ አለም ከተማ በወለጋ ፋኖ ቁጥጥር ስር ገባች‼
ምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ ሀሮ አዲስ አለም ከተማ ትናንት ከቀኑ 9:00ስዓት ጀምሮ ፋኖ ከባድ ተጋድሎ በማድረግ ወደ ከተማዋን ተቆጣጥሯል ሲል የወለጋ ክ/ፋኖ (ቢዛሞ) ይበልጣል መኮነን አዲስ አለም ክፍለ ጦር ህ/ግንኙነት ኃላፊ ገልጿል ።
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
"#የግዕዝ ፊደላት እና ቋንቋ ባይናችን እንዳናይ፣ በጆሯችን እንዳንሰማ" የሚሉን የክልሉ እባጮች መላ ያስፈልጋቸዋል‼️
ከታች በምስሉ የሚታዬው በዐረበኛ የተፃፈ መፈክር
የመን! ሳውዲ ዐረቢያ! ኢራቅ! ግብጽ ወይም ሱዳን አይደለም!
በኢትዮጵያ ዐማራ ክልል ከሚገኙ ዞኖች አንዱ በሆነው የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ከሚሴ ከተማ ነው::
ምን አስተያየት አለዎት
(ለዐረብ ሊግ መልዕክት ለማስተላለፍ የሚለውን በአዎንታዊ ይዘን)
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥#የብልጽግናው_ተቋም_እየፈረሰ_ነው‼️
የአሸባሪውን የብልጽግና ስብስብ የወንበዴ ስብስብ እኩይ ተግባራቸውን የተረዳው የአገዛዙ የመከላከያ ተብየና አጠቃላይ የጸጥታ መዋቅር በፍጥነት እየፈራረሰ አባላቱ ወደ ፋኖ እየተቀላቀሉ ይገኛል።
ዛሬም የድጋፍ ሰልፍ ብሎ ሕዝብን ሲያደናግር በዋለበት ዕለት 5 የአድማ ብተና አባላት ወደ አፋብሐ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር በረኸኛው ጅበላ ሙተራ ብርጌድ ተቀላቅለዋል።
እነርሱም
1ኛ.አሳመረ ባየ ቦጋለ
2ኛ.ኤፍሬም አድምጥ ደሳለኝ
3ኛ.ሰውመሆን አወቀ ቢራራ
4ኛ.ይታያል ስማቸው ቀሬ
5ኛ.አብደላ አቤቤ ኢብሮ የሚባሉ ሲሆን በሕዝባችን ላይ እየተደረገ ባለው የጅምላ ፍጅት ተግባር መሳተፍ አንፈልግም፤ ከአረመኔ ቡድን ጋር ሆነንም ሕዝባችንን አንጨፈጭፍም ብለዋል።
መስከረም 6/2018 ዓ
ድል ለአማራ ፋኖ!
©ዘመን ባሳዝነው የ6ኛ ክ/ጦ ህ/ግ/ኃላፊ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥#የጥንቃቄ_መልዕክት_ለሸዋ_ደራ_አማራ_ሕዝብ ‼️
ቀን 06/01/2018 ዓ.ም
በሸዋ ደራ ጉንዶ መስቀል ከተማ የአማራው ማህበርሰብ ጥንቃቄ ያሸዋል።ትላንት በወርዳው ትዛዝ በየገጠሩ የሚኖርውን የአማራ ማህበርሰብ ኦነግ ሸኔ በሚባለው የብልጽግና የጫካው ክንፍ በሆነ ገዳይ ቡድን ህዝቡ ሲገደል እና ሲፈናቀል እንዲሁም ሲታገት የቆየ ሲሆን በየገጠሩ የሚኖርውን አማራ አፈናቅለውከ ከጨርሱት በኋላ ዛሬ በቀን 06/01/2018 ዓ.ም የደራ ወረዳ ዋና ከተማ ወደሆነችው ጉንዶ መስቀል ውስጥ የኦነግ ሸኔ ስብስብ በመግባት አስተዳደሩ ፊት ለፊት በሚገኘው አንድ ግሮሰሪ ወስጥ ጭፈራ ላይ እንደዋሉ የአይን እማኞች መረጃውን አድርሰውናል።
ይህ ግሮሰሪ በተደጋጋሚ የኦነግ ሸኔ መመሸጊያ እና መጨፈሪያ መሆኑን የመረጃ ምንጮቻችን የገለፁ ሲሆን የዚህ ግሮስሪ ፈላጭ ቆራጭ ኩልጨ የተባለ ግለሰብ ሲሆን የኦነግ ሸኔ ክንፍ እንደሆነ ነው የታወቀው።
የግሮሰሪው ባለቤት ጨካ ዩሀንስ ግሮስሪ የሚል የነበርው ሲሆን አሁን ጉንዶ መስቃል ይገኛል በአቶ ታፈሰ ጋሪ የሚመራው የገዳይ ቡድን እየተሰበሰበ ወደ ከተማ በመግባት ሕዝቡን የጥቃት ሰለባ ለማድረግና በደራ አማራ ማሕበረሰብን የእነ ታፈሰ ጋሪ የኢንቨስትመንት ማቆቋሚያ ለማድረግ የታቀደ በመሆኑ የአማራው ማሕበረብ ከወትሮው በተለየ ጥንቃቄ በማደርግ እራሱን ከጥቃቱ ሰለባ እንዲያድን የደራው ልሳን መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል‼️
06/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አዎ ይሄ ነው መሆን ያለበት!! የአማራ ትውልድ ከህፃንነት ጀምሮ በስነ-ልቦና የፋኖነትን ትምህርት እየተማረ ተኮትኩቶ ማደግ ነው ያለበት፡፡ ይህ ተግባር ተጠናክሮ ይቀጥላል.....
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥የጎፍ ክፍለጦር ወረኢሉ ካቤ ከተማ የአገዛዙን የግዳጅ ሰልፍ አደናቀፉ‼️
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በልጅ እያሱ ኮር ስር ያለው የየጎፍ ክፍለ ጦር ዛሬ ማለትም መስከረም 6/2018 ዓ.ም ነውር ጌጡ የሆነው ስርዓት በአባይ ግድብ ምርቃት ወንጀሉን ለመደበቅ ህዝብ አስገድዶ ደ/ወሎ ወረኢሉ ካቤ ከተማ ህዝቡን ሰልፍ ለማስወጣት ቢሞክርም የየጎፍ ክ/ጦር ተርቦች ካቤ ከተማ በመግባት ህዝቡን ከድብደባና የውሸት ድጋፍ ሰልፍ ያዳኑት ሲሆን ሰልፉን ሲያስተባብሩ የነበሩ የስርዓቱ ወንበር አስጠባቂ ሚሊሻና አድማ ብተና ላይ በተወሰደ እርምጃ ሁለቱ እስከ ወዳኛው ሲሸኙ አራቱ ደግሞ ቁስለኛ ሁነዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ይቀጥላል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የልጅ እያሱ ኮር የህዝብ ግንኙነት ፋኖ ሱልጣን የሱፍ
06/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሻለቃ መሪው ጨምሮ አንድ ሙሉ ኦራል ሰራዊት ተደመሰሰ!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል(አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ስር የሚገኘው ተከዜ ክፍለ ጦር በዛሬው ዕለት ባደረገው የደፈጣ ጥቃት አንድ ሙሉ ኦራል ሰራዊት ተደመሰሰ።
መስከረም 06/2018 ዓ.ም የጠላት ኃይል ከወልዲያ ወደ ላሊበላ ከተማ ሬሽን ጭኖ በሚጓዝበት ጊዜ ከኩልመስክ ከተማ በቅርብ ርቀት የሻላይ የምትባል ቦታ በሞርተር ቅምቡላ ኦራሉ የተመታ ሲሆን ከኦራሉ የነበሩ ሙሉ ሰራዊት መደምሰሳቸው ታውቋል።
በዚህ የተደናገጠው የጠላት ኃይል ሙትና ቁስለኛውን በአራት አምቡላንስ ወደ ኩልመስክ ከተማ እያመላለሰ እንደሚገኝ ከስፍራው የሚገኝ የአይን እማኝ መረጃውን አድርሷል።
በተያያዘ ዜና ጥራሪ ክፍለ ጦር አንድ ሻለቃ በግዳን ወረዳና በአንጎት ወረዳ አማካይ ቦታ ልዩ ስሙ ቀበሮ ሜዳ እስከ ድልብ በሸፈነ ውጊያ በጠላት ላይ ኪሳራ ማድረሱን አስታወቀ።
በአውደ ውጊያው አንድ ሻለቃ መሪን ከእነ አጃቢዎቹ ጨምሮ ሌሎችም የብልፅግና ስልጣን ጠባቂ ሰራዊት መደምሰስ የተቻለ ሲሆን ጠላት በድንጋጤ ይዞት የነበረውን ምሽግ በመልቀቅ ሌላ ተጨማሪ ኃይል ከተለያዩ ቦታዎች ለማስመጣት እየተሯሯጠ ይገኛል።
በተጨማሪም የአብይ አህመድ ስልጣን አስጠባቂ ሰራዊት በአማራ ህዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ እያከናወነ ሲሆን ለዚህም የፋኖን ውጊያ መቋቋም ያቃተው ምንም ውጊያ በሌለበት ከባድ መሳሪያን ግዳን ወረዳ ወንዳች ከተማ ላይ ሆኖ ወደ 04 ቀበሌ ሞርተር በመወርወር አንድ ንፁሀን በመግደልና በንብረት ላይ ጉዳት አድርሷል።
በተጨማሪም በላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ስር የሚገኘው የሜጀር ጄኔራል ውባንተ አባተ ክፍለ ጦር በመቄት ጥልቅ ግምገማ እና ተሃድሶ አካሄዷል።
ከግዳጅ መልስ ጥልቅ ግምገማ እና ተሃድሶ መስከረም 06/ 2018 ዓ.ም ያካሄደው ክፍለ ጦሩ በግዳጅ አፈፃፀም ላይ የነበሩ ጠንካራ እና ደካማ ጎኖችን በጥልቀት ገምግሞ ለቀጣይ ግዳጅ ዝግጁ መሆኑን የክፍለ ጦሩ አዛዥ አርበኛ ኮማንዶ አማን ጎበዜ ገልጿል።
በተሃድሶ ፕሮግራሙ በተሻለ ቁመና ግዳጅ የፈፀሙ ሻለቃዎች ማበረታቻ የተሰጡ ሲሆን ለአማራ ትግል ህይዎታቸውን የሰዉ የትግሉ ሰማታትም ታስበው ውለዋል እንዲሁም ክፍለ ጦሩ አንድ ሻለቃ በሸደሆ መቄት ስም መሰየሙ ታውቋል።
በመጨረሻም የፋኖን ምት መቋቋም ያቃተው የብልፅግና ሰራዊት ብልባላ ከተማ ልዩ ስሙ ገላሹሞች ተራራ ላይ በመሆን ወደ ብልባላ ቄርቆስ ሞርተር በማስወንጨፍ በስድስት ንፁሃን እና ቤት ንብረታቸው ላይ ጉዳት ማድረሱ ታውቋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የኮሩ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ቢሆነኝ ቢያበይን መረጃውን አድርሷል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መስከረም 06 ቀን 2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የጎፍ ክፍለጦር ወረኢሉ ካቤ ከተማ የአገዛዙን የግዳጅ ሰልፍ አደናቀፉ::
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በልጅ እያሱ ኮር ስር ያለው የየጎፍ ክፍለ ጦር ዛሬ ማለትም መስከረም 6/2018ዓ.ም ነውር ጌጡ የሆነው ስርዓት በአባይ ግድብ ምርቃት ወንጀሉን ለመደበቅ ህዝብ አስገድዶ ደ/ወሎ ወረኢሉ ካቤ ከተማ ህዝቡን ሰልፍ ለማስወጣት ቢሞክርም የየጎፍ ክ/ጦር ተርቦች ካቤ ከተማ በመግባት ህዝቡን ከድብደባና የውሸት ድጋፍ ሰልፍ ያዳኑት ሲሆን ሰልፉን ሲያስተባብሩ የነበሩ የስርዓቱ ወንበር አስጠባቂ ሚሊሻና አድማ ብተና ላይ በተወሰደ እርምጃ ሁለቱ እስከ ወዳኛው ሲሸኙ አራቱ ደግሞ ቁስለኛ ሁነዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ይቀጥላል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
የልጅ እያሱ ኮር የህዝብ ግንኙነት
መስከረም 6/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ውጊያው ተጀምሯል በልጎ፣ በመንደር 10 በአባሙሳ፣ በኡኬ፣ በጃርሶና በጉትን እንድሁም በአለልቱ የምትገኙ አርሶአደር ገበሬዎች እናንተን የሚመለከት እንዳልሆነና ስጋት ሊገጥማችሁ እንደማችል እየገለፅን፤ የታጠቁ ንጹሐን የሚኒሻ አባላት ግን አካባቢያቸውን ከጦርነቱ ጋር ተያይዞ ሌቦች እንዳያስቸግሩ ከመጠበቅ የዘለለ ምንም አይነት እንቅስቃሴ ከማድረግ እንድትቆጠቡ ትዕዛዝ ልከዋል
በአሁኑ ሰዓት በአባሙሳ ንጹሃን የአማራ ተወላጆችን ከመኪና በማውረድ በመያዝ ፋኖ ነህ የሚል የዳቦ ስም በመስጠት በህጋዊ መንገድ በማገት ጀምረዋል
በዚህም መሠረት ቁጣውን በመግለፅ ግልጽ ጦርነት በአራቱም አቅጣጫ መጀመሩን ለማረጋገጥ ችለናል።
በአባሙሳና በመንደር 10 ደግሞ ራሱን የአማራ ወኪል በማድረግ በመረጃና ደህንነት የሚሰልል አቶ ሙሉጌታ የተባለው ግለሰብ ሚኒሻዎች ውጡ ዋርድያ ውጡ በማለት ራሱን በህዝብ ለመደበቅ ሙከራ በማድረግ ተንቀሳቅሷል።
ሆኖም ግን ሌባ ላመሉ ዳቦ ይልሳል እንደተባለው፥ ሙሉጌታ የተባለው ግለሰብ በሚሰጠው ትዕዛዝ ምንም አይነት መረበሽና መደናገጥ እንደማይገባ እያሳሰብን፣ ጀግኖቻችን አንተ አማራ ስለሆንክ፣ ኦሮሞ ስለሆንክ፣ ጉሙዝ ስለሆንክና ትግሬ ወዘተ ስለሆንክ የሚነካ አንድም ሰው የሌለን መሆኑን አውቃችሁ፣ አጥፊዎችን በቁጥጥር ስር ለማዋል በሚደረገው ትግል ውስጥ የግለሰቦች ጠባቂ ሰለባ ከመሆን ራሳችሁን እንድትከላከሉ ለማሳሰብ እንወዳለን።
በወለጋ የሚደረገው ትግል የህልውና እንጂ፣ የሌሎችን ብሔር ጥቅምና ፍላጎት ለመቀማት አይደለም!
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሰበር || በወሎና በጎጃም የድል ብሥራት ተሰማ
የአዲስ አበባው ሸማቂ
117 ጦር ፋኖን ተቀላቀለ| ሰልፉ ተበተነ
https://youtu.be/jwWC9dPls_w?si=dnISB9bmEQzqVlVR
ንጉስ ሚካኤል ኮር ሸዋንግዛው ክፍለጦር በርካታ የጠላት ጥምር ጦር በመደምሰስና ሁለት ጓድ ሆድ አደር ሚሊሻ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፀፈ::
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉስ ሚካኤል ኮር ሸዋንግዛው ክፍለጦር ከላላ ወረዳ ልዩ ስሙ ሻፊ የተባለ ቦታ በርካታ ጥምር የጠላት ጦር በመደምሰስና በማቁሰል እንዲሁም ሁለት ጓድ የከላላ ሚሊሻ በመማረክ ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::
ይህንን አስደናቂ ጀብድ የፈፀሙት የሸዋንግዛው ክፍለጦር አሃድ የሆኑት ተማም ሻለቃ ናቸው:: ከዚህ በተጨማሪም ሸዋንግዛው ክፍለጦር የብልፅግናን የግዳጅ ሰልፍ ዙፋን ጠባቂዎቹ ላይ ውጊያ በመክፈትና በመፋለም በጀግንነት በትነውታል::
በሌላ የተጋድሎ መረጃ ሸዋንግዛው ክፍለጦር ተማም ሻለቃ መስከረም 3/2018 ዓ.ም በሶስት ፓትሮል ይንቀሳቀስ የነበረን የጠላት ሃይል ቱልያ የተባለ ቦታ ላይ ደፈጣ በመያዝና ውጊያ በመክፈት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ የተረፈውን ወደመጣበት በመመለስ እንዲሁም ቀጠናውን በማስከበር ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መስከረም 6/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ተው አትነካኩን ብለን በአርባ አራቱ በመፅሐፍ ቅዱስ በቁራን በቂስ መነኩሴ በሸክ አስለምናችሁ እናተ መቸ እኛን ሰማችሁን መልካም ለቅሶ😂😂