fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

رفتن به کانال در Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

نمایش بیشتر
4 418
مشترکین
+1224 ساعت
+287 روز
+1 15930 روز
آرشیو پست ها
‎የአብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት በአፋብኃ የደረሰበትን ጥቃት መቋቋም ሲያቅተው  በወገንን አሰላለፍና መጠነኛ ውጊያ ብቻ ከመደምሰስ ለመዳን የወረዳ ከተሞችን ጥሎ መፈርጠጥ ጀመረ። ‎================ ከሰሞኑ ‎በዘመቻ አደም አሊ(አባናደው) በምኒሊክ ዕዝ ከፍተኛ ውርደት የተከናነበው የአብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት በአሳምነው ዕዝ ተጨማሪ ውርደት ተከናንቦ ከተሞችን ለቆ እየወጣ ነው:: ‎ ‎አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር በሸዋ ቀጠና በተደጋጋሚ በብልጽግና  መራሹ የጥፋት ቡድን ላይ በወሰደው የደፈጣና የመደበኛ ውጊያ ክፉኛ የተቀጠቀጠው ግሪሳ የአብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ አራዊት ሰራዊት በፍረሃት ቆፈን ተውጦ የግሸ ራቤል ወረዳ ዋና መቀመጫ ራቤል ከተማን ለቆ ወጥቷል:: ‎   ‎ይህ የጥፋት ቡድን ከራቤል ከተማ ሲወጣ ለአማራ ህዝብ ያለውን ጠላቻ በሚያሳይ መልኩ  በርካታ የማህበራዊ ተቋማትን እና የፋይናንስ ተቋማት ዘርፎና አውድሞ የሔደ ሲሆን በተለይም ባንኮችን እና የጤና ተቋም ንብረት በሚዘገንን ሁኔታ ዘርፎ ወጥቷል:: ‎ ‎በአሳምነው ፅጌ የመንፈስ ልጆች ከበባ ውስጥ የነበረችውን የራቤል ከተማ ለቆ የወጣው የአብይ አህመድ የጥፋት ቡድን በባንዳው አበባው ታደሰ ከመደምሰስ ለቀህ ውጣ በሚል ቀጥተኛ ተዕዛዝ እንደሆነ ከቦታው ማረጋገጥ ተችሏል:: ‎   ‎የብልጽግና መራሹ የጥፋት ቡድን የግሸ ራቤል ወረዳ ዋና ከተማ ራቤልን ለቆ እንደወጣ የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር የብሩኬ ደምሴ ክፍለ ጦር ከተማዋን ተቆጣጥሮ ከማህበረሰቡ ጋር ውይይት እያደረገ ይገኛል።       መረጃውን ያደረሰነ አርበኛ አማረ ታዘዘ የአፋብኃ  ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርያዕቆብ  የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ነው             " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን" ‎አፋብኃ ደቡብ  አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ‎ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል ‎       ጥቅምት 2/2018 ዓ.ም ‎

አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ሐዲስ ዓለማየሁ 7ኛ ክ/ጦር በደጅ አዝማች ተድላ ጓሉ ብርጌድና እና በአብራጂት ብርጌድ መካከል ጠላት የአቀደው የደም መፋሰስ እልቂት ከሸፈ። ፨በረሀ ላይ በሌብነት በአሰማራቸው የደም ነጋዴ ሌቦች አማካኝነት ለዘመናት አብረው የኖሩትን ማህበረሰቦች በወሰን አጥሮ እርስ በእርስ ለማታኮስ እና ለማመታታት አቅዶ የሰራ ቢሆንም ከሁለቱም ከተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዋች፣የቀበሌ የጎበዝ አለቆችና ከሁለቱ በተውጣጡ የብርጌዱ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በዚህ የወሰንና የድንበር እንካለል አጀንዳ የጠላት እቅድ እንጅ ለዘመናት አብሮ የኖረው ማህበረሰብ ጥያቄ አለመሆኑን ግንዛቤ ተፈጥሯል። ፨ከዚህ በፊት የአማራ ፋኖ በጎጃም የዛሬው አፋብኃ በአወጣው የወል መሬት ማስከበሪያ ደንብ መሰረት ጉዳዩ መፍትሄ የሚሰጠው መሆኑን በማስገንዘብ እርስ በእርስ ማህበረሰቡን በማጋጨት ትርፍ ሊያገኙ የነበሩ የደም ነጋዴዋችን በመለየት ከሁለቱም ወገን ስልክ የዘረፉ ሌቦችን ተከታትለን ለፍርድ ለማቅረብ ከስምምነት ላይ በመድረስ ጉዳዩን በሽምግልና መፍታት ተረ ችሏል። አዲስ ትውልድ!አዲስ አስተሳሰብ!አዲስ ተስፋ! ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎     

ምሽግ ሰባሪው ብሩኪ ደምሴ ክፍለጦር ትችላላችሁ አቦ✊✊✊

የሻለቃ ዝናቡ ልንገረው ታናሽ ወንድም የኔጌታ ልንገረው ❤ ከአንድ ቤት 3 ወንድማማቾች ናቸው ለነፃነት እና ለዚህ ለታላቁ የአማራ ሕዝብ ትግል ማቄን ጨርቄን ሳይሉ የወጡት!
+1
የሻለቃ ዝናቡ ልንገረው ታናሽ ወንድም የኔጌታ ልንገረው ❤ ከአንድ ቤት 3 ወንድማማቾች ናቸው ለነፃነት እና ለዚህ ለታላቁ የአማራ ሕዝብ ትግል ማቄን ጨርቄን ሳይሉ የወጡት!

አርበኛ ተስፋ ከበደ ከሽዋ ሰማይ ስር!!

#አፋብሀ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘራያቆብ ፩ኛ ኮር አናብስቶቹ የብሩኬ ደምሴ ክፍለጦር አመራሮች ራቤል ከተማ እንኳን ደህና መጣችሁ ብላ ተቀብላቸዋለች።
+5
#አፋብሀ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘራያቆብ ፩ኛ ኮር አናብስቶቹ የብሩኬ ደምሴ ክፍለጦር አመራሮች ራቤል ከተማ እንኳን ደህና መጣችሁ ብላ ተቀብላቸዋለች።

የባንዳው መጨረሻ የአብይ ጦር ጀብዱ * ባንዳው ሚሊሻ 8 ቁጥር ታስሮ ተደበደበ ================ 👉 ነገሩ እንዲህ ነው፤ በቀን መሰከረም 29/2018 ሰከላ ግሽ አባይ ከተማ የመሸገው 2 የአሸባሪው አባላት ከአቅም በላይ ጠጥቶ በመስከር ከምሽቱ 12:00 ላይ በግሽ አባይ ከተማ ማህበረሰብ ላይ የተኩስ እሩምታ ይከፍታሉ። የመከላከያዎችን ድርጊት ያዬ፤ ሙሉነህ የሚባል ሚሊሻ የመከላከያ አባላቱን መሳሪያቸውን ተቀብሎ ይልካቸዋል። የመከላከያ አባላቱም ወደ ካምፕ በመሄድ ለአለቆቻቸው ያመለክታሉ። ባንዳው ሙሉነህም መሳሪያውን ከተቀበለ በኋላ ለጌቶች አሰረክቤ ሽልማት አገኛለሁ እሰከዚያ አረቄዋን አንድ ሁለት ብዬ ልውጣ በማለት ወደ አረቄ ቤት ይገባል። የመካላከያው ሻለቃ ከተት ሰራዊት በማለት ከተማዋን አስከበባት፤ አረቄ ቤቶች ተፈተሹ። ባንዳው ሚሊሻ ሙሉነህ ከእራሱ መሳሪያ ጋር 3 ክላሽ እንደያዘ አረቄ ቤት ተገኘ። ጨካኙ እና አሸባሪው የመከላከያ ኃላፊ ባንዳው ሙሉነህን አረቄ ቤት እንዳለ በሰደፍ ጭንቅላቱ ላይ አሳረፈበት። ሚሊሻ ሙሉነህን ከአረቄ ቤት በሰደፍና በአፈሙዝ እየቀጠቀጡ ወደ መስመር አወጡት። ባንዳው ሙሉነህን የ10 ደቂቃ መንገድ አንበርክከው ሲነዱት ካመሹ በኃላ ውሀ የሞላ ጉድጓድ ውስጥ ተንበርክኮና 8 ቁጥር ታስሮ ከ12:30 እስከ ሌሊቱ 6:00 አስመሽተውታል። አንዳንድ የመረጃ ምንጮቻችን እንደሚሉት ሌሊቱን በሙሉ ተንበርክኮ አድሯልም ይላሉ። ይህ ሁሉ ሲሆን ለሚሊሻ ሙሉነህ አንድም የብልጽግና አመራር አልደረሰለትም፤ ሁሉም በሚባል ደረጃ ባላዬ ባልሰማ ጀሮ ዳባ ልበስ በማለት አልፎታል። ✍️"የአህያ ባል ከጅብ አያድንም" አይደል የሚባለው፤  ብልጽግናን አምኖ የተጠጋ ከመበላት አይድንም። 👉ሰከላ የገባችሁ የሚሊሻ አባላት በሙሉ የሙሉነህ እጣ ፈንታ ሳይገጥማችሁ አባቶች ሲተርቱ ሳይቃጠል በቅጠል ይላሉና፤  ተበልታችሁ ሳታልቁ   ይቅርታ እየጠየቃችሁ  ወደ ማህበረሰብችሁ እንድትቀላቀሉ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን።  ከእነ ትጥቁ ለሚወጣ ሚሊሻ የስራ ማስጀመሪያ የሚሆን ደጎስ ያለ ገንዘብ ከግዮን ብርጌድ የሚከፈለው ይሆናል። 👉 ፎቶው በአገዛዙ አረመኔ አራዊት ሰራዊት የተረሸኑ አዛዉት አባት የአገዛዙን የጭካኔ ጥግና ቀጣይ ይህ እንደሚገጥማችሁ ለማስታወስ ያክል ነው!!                  "የግዮን ብርጌድ ህ/ግንኙነት         ጥቅምት ፩/፳፻፲፰         ጎጃም-ዓምሓራ

ሠው ለሆነ ሁሉ  ልብ ያደማል!😥 ይህ ወጣት ፦👇 '' ... ከቀናቶች በፊት አማራ ክልል ወንድሜ በፋኖ ተገድሏል። እናቴም አልሠማችም።  አሁን ደግሞ   እኛም ከ 3 ቀን በኃላ ትገባላችሁ እየተባልን ነው።  እኔ ራሴን አጥፍቼ  እናቴ  ሬሳዬን እንኳ በአይኗ አይታ ትቅበር። የወንድሜንም የኔንም ሀዘን እንደት ነው የምትችለው  ? አማራ ክልል ከገባሁ እኔም አልተርፍም!''  ነው የሚለው አሉ! 😢 #ኦሮሚያ የሠው ልጅ ህይወት ኦዲት የማይደረግባት አሳዛኝ ሀገር - #ኢትዮጵያ! ከትግራዩ ጦርነት ጀምሮ ሚሊየኖች ያለእረፍት ይረግፋሉ! አሁንም ግን አንዱ ሳያልቅ ሌላ የእልቂት ድግስ የሚደግስ እንጂ መተላለቅን የሚያስቆም አልተገኘም!😥

ሰበር !!ጀነራል መድፍ ተከሰከሰ !! የ602ኛ ኮር አዛዥ ጀነራል ሶፊያን አህመድን አጅቦ ሲንቀሳቀስ የነበረ ጀነራል መድፍ ሲጎትት የነበረ ኦራል ቢቸና ከተማ ወጣ ብሎ እነከርከር ላይ ተገልብጧል። ኦ
ሰበር !!ጀነራል መድፍ ተከሰከሰ !! የ602ኛ ኮር አዛዥ ጀነራል ሶፊያን አህመድን አጅቦ ሲንቀሳቀስ የነበረ ጀነራል መድፍ ሲጎትት የነበረ ኦራል ቢቸና ከተማ ወጣ ብሎ እነከርከር ላይ ተገልብጧል። ኦራሉ ላይ የነበሩ የአረመኔው አባላት በሙሉ ተፈጥፍጠዋል። እስካሁን የ6 መኬ አስከሬን ተነስቷል። የተቀሩት ከባድ እና ቁስለኛ ሆነዋል።

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምኒልክ ዕዝ ምክትል ፖለቲካ መምሪያ ኃላፊ ፋኖ ሞገስ አባራው እና የዕዙ የሕክምና መምሪያ ኃላፊ ፋኖ አቡበከር ሰኢድ በማርቲን ታልማን የሚመራውን የቀይ መስቀል ልዑክ በመቀ
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምኒልክ ዕዝ ምክትል ፖለቲካ መምሪያ ኃላፊ ፋኖ ሞገስ አባራው  እና የዕዙ የሕክምና መምሪያ ኃላፊ ፋኖ አቡበከር ሰኢድ በማርቲን ታልማን የሚመራውን የቀይ መስቀል ልዑክ በመቀበል በፋኖ ዘንድ የነበራቸው ቆይታ እንዲሳለጥና የፋኖን ጥብቅ የሆነ የምርኮኛ አያያዝ ዲስፕሊን ለቀይ መስቀል እንዲሁም ለአለም አቀፍ ማህበረሰብ እንዲደርስ ላደረጋችሁት ስራ ምስጋና ይገባችኋል።

ሰበር የድል ዜና‼️ የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር ብሩኬ ደምሴ ክፍለ ጦር ታሪካዊቷን ወረኢሉ(ዋሲል) ከተማን ተቆጣጥሯል። ዝርዝሩን እንመለስበታል💪💪💪 ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎     

በረኸኛው ቀስተ ደመና ብርጌድ በጠላት ላይ ጥቃት ፈጸመ! ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ 6ኛ ክ/ጦር የበረኸኛው ቀስተ ደመና ብርጌድ
+2
በረኸኛው ቀስተ ደመና ብርጌድ በጠላት ላይ ጥቃት ፈጸመ! ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ 6ኛ ክ/ጦር የበረኸኛው ቀስተ ደመና ብርጌድ አናብስቶች በሆስፒታል በኩል ደብረ ኤልያስ ከተማ ዘልቀው በመግባት በመግባት በወራሪው የብልጽግና ሠራዊት ከፍተኛ ጥቃት ፈጽመዋል። በድንገት ከጠላት ምሽግ የተከሰቱት ቀስተኞቹ የቀስተ ደመና ብርጌድ አናብስቶች በጠላት ላይ መብረቃዊ ጥቃት በመፈጸም በርካታ የጠላት ኃይል ሙትና ቁስለኛ አድርገው ወጥተዋል። መረጃው የበረኸኛው ቀስተ ደመና ብርጌድ ሕዝብ ግንኙነት ነው። ድል ለአማራ ፋኖ! አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ! ፋኖ ዘመን ባሳዝነው ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር

"....በዚህ የአማራ የህልውና ትግል ከአንገታም አንገታም ወንድሞቻችን በተጨማሪ ለማየት የሚያሳሱ እህቶቻችንም እየተገበረበት ያለ ትግል በመሆኑ በትግሉ የምትቀልዱትን ታጋይ እና ደጋፊዎችን የእነሱ አ
+1
"....በዚህ የአማራ የህልውና ትግል ከአንገታም አንገታም ወንድሞቻችን በተጨማሪ ለማየት የሚያሳሱ እህቶቻችንም እየተገበረበት ያለ ትግል በመሆኑ በትግሉ  የምትቀልዱትን ታጋይ እና ደጋፊዎችን የእነሱ አጥንት እሾህ ሁኖ የሚወጋቸው ይመስለኛል። የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ የራስ አሞራው ውብነህ 3ኛ ኮር የሰሜን አምባራስ ክፍለጦር አርበኝት ፋኒት መቅደስ መሰዋትነትን ተቀብላለች!! ክብር ከተጀመረ እስካሁን በየቀኑ እየወደቁ ላሉ  ለትግሉ ሰማዕታት ይሁንል! አማራ በልጆቹ መሰዋትነት ነገ  ነጻ ይወጣል✊ [ ከደጋጎች ጎን እረፊ እህቴ ]🙏

ሰበር! የ602ኛ ኮር አዛዡን ሶፊያን አህመድ የተባለን ግለሰብ አጅቦ የነበረው እና ጀነራል መድፍ ሲጎትት የነበረ ኦራል ቢቸና ከተማ እነከርከረ ዳገት ተገልብጦ ተንኮታኩቷል። ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም የአገዛዙ አረመኔዊ ሰራዊት አገልጋይ የዞን ሚሊሻ ፅ/ቤትን ሀላፊ አቶ ገበሬው ሰማ እና የዞን ሰላምና ደህንነት ሀላፊ አጅቦ ሲንቀሳቀስ የነበረ ኦራል በቢቸና ከተማ እነከርከር ዳገት ጥቁር አስፖልት እነከረከር ዳገት ላይ #ኦራሉ ተገልብጦል።በዚህም የደረሰ ጉዳት:- ➤ 6 የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት ሞተዋል ➤ከ15 በላይ ቀላል እና ከባድ ቁስለኛ መሆናቸው ተረጋግጦል። የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት አባላት ሲሞቱ ቁስለኛ በአንቡላስ እያጎጓዘ ይገኛል። ያቃተው የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት ከጥቅምት 01/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባወጣው እቅድ መሰረት ሚሊሻ፣ፖሊስ፣አድማ ብተና እና የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊትን በጥምረት በማቀናጄት ለመጨረሻ ኦፕሬሽን በሚል እሳቤ በቢቸና ከተማ ብሌን ካፌ/ሆቴል ላይ ስምምነት አካሄደዋል። በንፁሀን ደም እጃቸው የተጨማለቁት የአረመኔው ብልፅግና አገዛዝ ሆዳም ካዲሪዎች ከደ/ማረቆስ ከተማ ተነስተው ቢቸና ከተማ የተገኙት የሸበል ተወላጁ የዞን ሚኒሻ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ገበሬው ሰማና ሌሎች የዞን ሰላምና ደህንነት ሀላፊዎችን ለማጀብ 1ፔንፒ፣1 ዙ-23 ፣1 ሞርተር፣7 ፖትሮልና ሌሎች በርካታ የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎችን በመያዝ  አገዛዙ ይጠቀምባቸው ከነበሩት ኦራሎች ውስጥ አንዱ ኦራል ቢቸና ከተማ እነከረከር ዳገት ተገልብጦ በኦራሉ ውስጥ የነበሩ የአገዛዙ አገልጋዮች በሙሉ መሞታቸው ተረጋግጦል። የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት ከቢቸና ደ/ወርቅ ሚኒሻ፣ፖሊስና አድማ ብተናውን ከፊት በማሰለፍ በሜካናይዝድ መልኩ ከቀን ወደ ሌሊት ዘመቻ በማዘጋጀት የትኛውም የፋኖ ኃይል ወዳለበት ቀጠና ላይ በሌሊት በመግባት ከበባ፣ደፈጣ፣ ቆረጣና መሰል የጥቃት ኢላማ እቅድ ማውጣታቸውን አረጋግጠናል። በመሆኑም በዛሬው እለት ከቢቸና የረዝ ወይራ ጠልማ ደብር ወረቅ ፔንፔ እና መድፍ በመያዝ ሲያደርጉት የነበረው የማደናገሪያ እንቅስቃሴ ለሌሊት ማጥቃት ምቹ ሁኔታዎችን ለመንደፍ የተደረገ መሆኑን ማረጋገጥ ችለናል። ማሳሰቢያ👇ከዚህ ጋር ተያይዞ በየትኛውም የፋኖ ቀጠናዎች ላይ ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ ከውስጥ ባንዳ ተላላኪ ጭምር ጥብቅ ጥንቃቄና ቅድመ ዝግጅት እንድታደረጉ እናሳስባለን።የአረመኔው አገዛዝ ራዊት የሌሊት ማጥቃት እቅዱ መያዙን በማንኛውም ቀጠና የምትገኙ የፋኖ ኃይሎች እንዲሁም በስምተኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር እና ዘጠንኛ ሳሙኤል አወቀ ክፍለ ጦር ቀጠና ስር የሚተዳደሩ ንፁስ ከተማና የገጠር ቀበሌዎች ውስጥ ገዳእያሱ፣ገብሲት፣ወይንዬ፣ወፍጡማ፣ጉቢያ በቆቁኃ፣ተስካረ ማርያም፣ዛንበራ፣የዳማ፣ጀረምስ፣ ናብራ፣ደ/ኢየሱስ፣ ቅድስጌ፣ዲማ፣ የቀበሀና፣ መንግስቶ፣ገደብ፣መጢያና መሰል የትኛውም ቦታዎች ላይ ጥብቅ ጥንቃቄ እንድታደረጉ በጥብቅ እናሳስባለን።                                                              አዲስ ትውልድ ፤አዲስ አስተሳሰብ፤አዲስ ተስፋ!         ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም ፋኖ ይበልጣል ጌቴ ምትኩ አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ