ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
رفتن به کانال در Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
نمایش بیشتر4 379
مشترکین
-924 ساعت
+2477 روز
+1 42930 روز
آرشیو پست ها
ኦርቶዶክሳውያን አይገደሉ ብለው የሚጽፉ የቤተ ክርስቲያኒቱ ልጆች በአገዛዙ እየታፈኑ ነው ተባለ።
ሰሞኑን በአርሲ ዞን "ለምን ኦርቶዶክሳውያን እየተለዩ ይገደላሉ" በሚል አዲስ አበባ ያሉና በመላው ኢትዮጵያ የሚኖሩ እንዲሁም በውጭ ሀገር ያሉ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች የተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ "የአትግደሉን" ዘመቻ እያደረጉ ነበር።
ከእነዚህ ወጣቶችና ምእመናን መካከል ትጉኅና አሳላሳይ የሆነው ከዚህ በፊትም "ቤተ ክርስቲያን ልዕልናዋ ይከበር መንግሥት ጣልቃ መግባቱን ያቁም" በማለቱ በአገዛዙ ለእሥር ተዳርጎ የነበረው ዲያቆን ዮሴፍ ፍሥሓ ከቀናት በፊት ከአዲስ አበባ ከሥራ ቦታው ታፍኖ ተወስዶ የት እንዳለም ቤተሰቦቹ እንደማያውቁ ነው የተገለጸው።
የአንድን ሕጋዊ ተቋም ለዚያውም ጥንታዊቷን፣ ሀገር መሥራችና ጠባቂ የሆነችውን የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ሕልውና የማክበር ግዴታ ያለበት የብልጽግናው መንግሥት፤ ስገድላችሁ ዝም በሉ በማለት ምእመናንን እየገደለና እያሠረ፣ ለገዳዮችም ሕጋዊ ሽፋን እየሰጠ፣ በሞቱት ላይም ፖለቲካዊ ዘገባና ሪፖርት በብሔራዊ ቴሌቭዥን እያሠራጨም ነበር።
+1
በሸበል በረንታ ወረዳ ባንዳው እርምጃ ተወሰደበት!
ህዳር 09/2018 ዓ.ም
አለመኘው ዋለ የተባለ የአገዛዙ ቅጥርኛ በሸበል በረንታ ወረዳ ሰለልኩላ ቀበሌ ተወላጅ የነበር የአገዛዙ አረመኔዊ ሰራዊት ህዳር 08/2018 ዓ.ም ከመርገጭ ንዑስ ወረዳ ወደ የዕዱኃ ከተማ በጉዞ ላይ እያሉ የፋኖ ሀይሎችን ለመክበብ ሲሞክር በሽፈራው ገርባው ልጆች በተደርገው የተኩስ ልውውጥ በቁጥጥር ስር ውሎ በሽፈራው ገርባው ልጆች እርምጃ ተወስዶበታል።
ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህ/ግንኙነት
ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ
ህዳር 09/2018 ዓ.ም
+1
ሰበር ዜና!
የደጋው መብረቅ ኮር በርካታ የአገዛዙ ሰራዊት በመደምሰስ እና የከፍተኛ መኮነኖችን ተሽከርካሪ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፀፈ::
ህዳር 9/2018 ዓ/ም በመቄት ወረዳ አንሻ ክፍለ ጦር በጥላት ላይ ትልቅ ታሪክ በመስራት ከቤተ-አማራ እስከ ሸዋ እየተምዘገዘገ ብዙ ታሪኮችን ሲሰራ የነበረው ጨለፍ አስፋው ከትግል አጋሩ አርበኛ ቅዱሴ ጋር በጋራ በመሆን በመሩት ተጋድሎ በፋሽስቱ ሰራዊት ላይ ታላቅ ጀብድን በመፈፀም ታላቅ ድል ተቀናጅተዋል።
የፋሽስቱ ሰራዊት አንድ ፓትሮልና በርካታ ሲኖትራክ መኪናዎች የተማረኩ ሲሆን በርካታ የጥላት ሰራዊትችም ተደምስሰዋል። የተማረኩት ሲኖ ትራኮች የግለሰብ በመሆናቸው ለባለቤቶቹ እንዲመለሱ አድርገናል:: በአማራ ህዝብ ላይ ጥፋትንና ጭፍጨፋን ተጭኖ የመጣው የስርዓቱ ቅጥረኛ ሰራዊት በአንሻ ክፍለ ጦር ሙትና ቁስለኛ ተደርጓል። የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት በመቄት ወረዳ እንደ ክረምት አግቢ እድሜ በፋኖዎች ባሩድ እየተቀነደሸ እና እየተቀሰፈ ይገኛል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
የደጋው መብረቅ ኮር አንሻ ክፍለ ጦር
ህዳር 9/2018 ዓ.ም
#የምስራቅ ወለጋ የኦሮሞ ተወላጁ ፲ አለቃ ዮሴፍ ዳኛቸው ጥቁር በቦክስ በመምታት ማረከ!!
የኦሮሞ ተወላጁ ፲ አለቃ ዮሴፍ ዳኛቸው ጠላት ቀጠና በመሄድ ሻለቃ አዛዡ ቦክስ በመምታት ጥቁር ክላሽ መማረክ ችሏል።
፲ አለቃ ዮሴፍ ዳኛቸው ይባላል።የትግል ህይወቱን የጀመረው በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ሲሆን የመከላከያ ስልጠናውን የወሰደው ብርሸለቆ ነበር።፲ ዮሴፍ ዳኛቸው ከአሻራ ሚዲያ ጋር በነበረው ቆይታ እንደተናገረው በሰሜኑ ጦርነት ጊዜ ብሬን ተኳሽ ሆኖ ሶስት ዓመት ያገለገለ ሲሆን ጀብድ መስራቱን ልምድ ያገኘው በዚያን ወቅት እንደሆነ ተናግሯል።
የአማራ ፋኖ የትግል አብዮት በወርኃ ሐምሌ 2015 ዓ.ም አብዮቱ በይፋ ሲጀመር የፋኖን ትግል አላማና ግብ ቀድሞ የተረዳ ንቁ አርበኛ ነው።
ሐምሌ 5/2016 ዓ.ም አንድ ብሬ ይዞ በመውጣት ገረመው ወንዳወክ ብርጌድን መቀላቀሉ ይታወሳል። ፋኖ ከገባ በኋላ ስናይፐርን ጨምሮ ከ10 በላይ መከላከያ አስከድቷል።
ከሰሞኑ ህዳር 2018 ዓ.ም ቋሪት ወረዳ ገነት አቦ የገባውን የጠላት ካምፕ ጥናት በማድረግ ሻለቃ አዛዡን ግንባሩን በቦክስ በመምታት ጥቁር ክላሽ መማረክ ችሏል።
አሻራ ሚዲያ ከ፲ አለቃ ዮሴፍ ዳኛቸው ጋር ቆይታ አድርጓል።
ሙሉ ዝግጅቱን በመረጃ ሳተላይት ቴለቪዥን እናቀርባለን።
ይጠብቁን🙏🙏🙏
ህዳር 9/2018 ዓ.ም
አሻራ ሚዲያ
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የመቄት ወረዳ ጊዜያዊ ሕዝብ አስተዳደር ሕዝባዊ ውይይት መድረኮችን አጠናክሮ ቀጥሏል።
ሕዝባችን የአማራ ሕዝብ የገጠመውን ሁለተናዊ የህልውና አደጋ ለመቀልበስ በሚደረገው የፖለቲካ ትጥቅ ትግል የሕዝቡ ድርሻ ምን መሆን እንዳለበት ፣ የአማራ ፋኖ ትግል የደረሰበት ደረጃ ፣ በመቄት ወረዳ እና አካባቢው የሚገኙ ኃይሎች ስለጀመሩት የአንድነት ጉዞ እንዲሁም አጠቃላይ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ስለደረሰበት ድርጀታዊ ዕደገት በመድረክ መሪዎች ለሕዝቡ የቀረበ ሲሆን ሕዝቡም በቀረበው ሃሳብ እጅግ ደስተኛ መሆኑን ገልጾ መሆን ያለባቸውን ምክር አዘል ሃሳቦችን ለመድረክ መሪዎች ሰጥቷል።
በተለይ በወረዳውና አካባቢው ከሚገኙ የፋኖ ኃይሎች ጋር የተጀመረው መልካም የአንድነት ጅማሮዎች መበረታታትና መጠናከር እንዳለባቸው ሕዝቡ በአክሮ የተናገረ ሲሆን የመቄት ወረዳ ጊዜያዊ ሕዝብ አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ መምህር በሪሁን ደምሌ በበኩሉ አንድነቱን ከባለ ድርሻ አካላት እየተወያዬንና እየመከርን ወደ ፊት በድል እንጓዛለን ሲል ገልጿል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ህዳር 9/2018 ዓ.ም
የልጅ እያሱ ኮር አሃዶች ከሚሴ ዙሪያ ደዋ ጨፋ ወረዳ የአገዛዙ ሚሊሻና ፖሊሶች ላይ ጥቃት በማድረስ ድል ተጎናፀፉ::
የየጎፍ ክፍለጦር ቃኝ እና ከመክትና ሳተናው ሻለቃ አሃዶች የተውጣጡ አባላቶች ህዳር 8/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ከሚሴ ዙሪያ ዳዋ ጨፋ ወረዳ ጎበያ ቀበሌ ድረስ ዘልቀው በመግባት አካባቢው ላይ የመሸገ ፀረ-አማራ ሚሊሻና ፖሊሶች ላይ ድንገተኛ ጥቃት በመክፈትና ከ15 በላይ ሙትና ቁስለኛ እንዲሁም ምርኮ በማድረግ ድል ተጎናፅፈዋል::
በዚህ ተጋድሎ ከ15 በላይ የአካባቢው ፀረ-አማራ ሚሊሻና ፖሊስ የተደመሰሰና የቆሰለ ሲሆን ለጊዜው በቁጥር ያልታወቁም ተማርከዋል:: በተጨማሪም ክላሾች የወገብና የደረት ትጥቆች ተተኳሽና ካዝናዎች ተማርኳል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ህዳር 9/2018 ዓ.ም
የፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ባንዳዋ ወ/ሮ ዘመናይ ሲሳይ በነበልባሎቹ እጅ ገባች።
ከመቄት ወደ ባህርዳር በመጓዝ ላይ በጨጨሆ ኬላ የፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ባንዳዋ ወ/ሮ ዘመናይ ሲሳይ በነበልባሎቹ ቁጥጥር ስር ዋለች::
ባንዳዋ የአብይ አህመድ ተላላኪ ዘመናይ ሲሳይ የአማራ ብልፅግና አመራር ከመላላክ ውጭ ሌላ ሚና የለንም ስትልም ገልፃለች።
የፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር የብልፅግና አመራሮች በስልጣን ሽኩቻ እየተተራመሱ መሆኑን ጨምሮ ሌሎች ወሳኝ መረጃዎችንም ለነበልባሎቹ አድርሳላች።
በመቄት እና ጋይንት የሚንቀሳቀሱ ፋኖዎች የፈጠሩት ቀጠናዊ ትስስር የባንዳ ራስ ምታት መሆኑን የፋኖ አመራሮች ገልፀዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ህዳር 9/2018 ዓ.ም
+3
አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር አመራሮች ከ54ኛ ክፍለ ጦር አመራር ጋር ውይይት አካሄዱ።
የጠላት ራስ ምታት የሆነው መብረቁ
ህዳር 08/2018 ዓ.ም
በ201ኛ ኮር ስር የሚገኘው 54ኛ ክፍለ ጦርን የድርጅት አመራሮች እና የኮሩ አመራሮች በተገኙበት መብረቁላይ በተመረጡ ጉዳዮች የድጋፍ እና የግንባታ ስራወች ተከናወኑ ።
✔️የኮር ምስረታ አስፈላጊ እና ጠቀሜታ ማስገንዘብ
✔️ወታደራዊ ዝግጁነት በተመለከተ
✔️የጊ/መንግስት አሰራርን በተመለከተ
✔️የቀድሞው ክፍለ ጦር የሒሳብ እና ንብረት አስተዳደርን በተመለከተ
✔️በህግ አገልግሎት አሰራር ጉዳይ ሰፋ ያለ ውይይት በማድርግ በቀጣይ እንደ ክፍለ ጦር ሊሰሩ የሚገባቸውን ተልዕኮወችን የጋራ የስራ ስምሪት በመስጠት ተችሏል።
"አዲስ ትውልድ"አዲስ አስተሳሰብ" አዲስተስፋ""
ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ የቴወድሮስ እዝ 201ኛ ኮር ሕዝብ ግንኙነት
ህዳር 09/2018 ዓ.ም
የሐውጃኖ ክፍለጦር እና አሳምነው ክፍለጦር አሃዶች በጥምረት ጮቢ በር ባደረጉት ተጋድሎ ታላቅ ድል አስመዘገቡ::
ምስራቅ አማራ ኮር 1 የሐውጃኖ ክፍለጦር እና አሳምነው ክፍለጦር አሃዶች በጥምረት ህዳር 8/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ጀምሮ ራያ ቆቦ ጮቢ በር እና አዩብ አካባቢ ባደረጉት ተጋድሎ በርካታ የጠላት ሃይል ሙትና ቁስለኛ በማድረግና የጠላትን የማጥቃት እቅድ በማክሸፍ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
የፋሽስቱ ብልፅግና ሰራዊት ከመሸገበት ጮቢ በር ወደ አዩብ መድፍ ቢ ኤም ሞርተርና ዙ23 በመያዝ ማጥቃት ያደረገ ሲሆን የሁለቱ ክፍለጦር አሃዶች በጥምረት ባደረጉት ድንቅ መከላከልና መልሶ ማጥቃት አመራሮችና የቡድን መሳሪያ ተኳሾችን ጨምሮ በርካታ የጠላት ሃይል ሙትና ቁስለኛ በማድረግና ወደ መጣበት ጮቢ በር በመመለስ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
ቀን 9:00 ጀምሮ እስከ ምሽት 2:30 ድረስ በዘለቀው ተጋድሎ በርካታ ሰራዊቱ የተመታበት ጠላት በአምቡላንስና በኦራል ቁስለኛ ወደ ወልድያ እያመላለሰ ባለበት ሁኔታ ቆቦ ከተማ አካባቢ አንድ ባጃጅና ሁለት ብስክሌት በመግጨት በሰው ህይወትና በንብረት ላይ ጉዳት አድርሷል::
በተጋድሎው ከባድ ሽንፈት የደረሰበት ፋሽስቱ አገዛዝ ህዝብ በሚበዛባቸው የመኖሪያ አካባቢዎች ማለትም ራያ ቆቦ አማያ አዲስ አለም እና ቢጭሮ የሚባሉ አካባቢዎች እንዲሁም ራያ አላማጣ ኩቢ ቀረንሳ እና ቦታ ማርያም የተለያዩ ከባድ መሳሪያዎችን በማስወንጨፍ ሶስት ሰዎች በከባድ ሁኔታ ያቆሰለ ሲሆን በእንስሳቶችና በቤት ንብረትም ላይ ጉዳት አድርሷል::
እነዚህ በተጠቀሱት አካባቢዎች ባለፉት ሁለት አመት እና ወራቶች በከባድ መሳሪያ በርካታ ቁጥር ያለው የንፁሃን ህይወት የተቀጠፈ ሲሆን በመቶዎች የሚቆጠሩ እንስሳቶችም ሞተዋል:: ቁጥሩ ቀላል የማይባል ቤትና ንብረትም ወድሟል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ህዳር 9/2018 ዓ.ም
+2
የማህበረሰብ ውይይቶች ቀጥለዋል።
ህዳር 09/2018 ዓ.ም
በ201ኛ ኮር 54 ክ/ጦር ጊዜያዊ መንግስታዊ አስተዳደር አመራሮች እና የኮር አመራሮች በጋራ በመገኘት ከአስተሮይ ቀበሌ ህዝብ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች እና አሁን ላይ ድርጅታችን ትግሉ ያለበትን ሁኔታ በማስረዳት የበፊት አሰራሮችን በመገምገም በቀጣይ በህዝቡ እና በፋኖ መዋቅር መካከል ያለውን አደረጃጀቶችን በመለየት ማህበረሰቡ እራሱን ችሎ በመረጠው አገልግሎት እንዲያገኝ መዋቅሮችን በመዘርጋት በቀጣይ መሰራት ያለባቸውን ጉዳይ በጋራ በመመካከር የስራ ስምሪት ተልእኮ በመስጠት የመግባባት ስራ ተሰርቷል።
የአፋብኃ ቴድሮስ እዝ 201ኛ ኮር ህ/ግንኙነት
ህዳር 09/2018 ዓ.ም
ለሌባ እና ወሮ በላ ምህረት የለንም።
አፋብኃ ቢዛሞ ዕዝ ነብሮ ዴቢስ ክፍለ ጦር ታጋች የኦሮሞን አባት አስለቀቀ።
በምስራቅ ቢዛሞ (ወለጋ) አሙሩ ወረዳ አገዛዙ ባሰማራቸዉ ፋኖ ነን እያሉ ወንድም የሆነዉን የኦሮሞን ማህበረሰብ በመዝረፍ እና በማገት ተግባራት ተሰማርተዉ የነበሩ የአገዛዙ ተላላኪወች ላይ ነብሮ ዴቢስ ክ/ጦር ዕርምጃ ወሰደ።
የኦሮሞ ማህበረሰብ በፋኖ ላይ ጥላቻ እንዲያሳድር እና ከአማራ ማህበረሰብ ጋር ግጭት እንዲፈጥር የሚል ተልዕኮ በአገዛዙ ተሰጧቸው አንድ ታዋቂ የኦሮሞ አባትን ያግታሉ።
በሌላ በኩል ደግሞ ፋኖ ኦሮሞን አግቷል በሚል አገዛዙ ለግብይት ወደ አጋምሳ ከተማ ያመሩትን 32 ንፁሃን የአማራ አርሶ አደሮች ያፍናል ።
ይህን የሰማዉ የነብሮ ዴቢስ ክፍለጦር ተወርዋሪዎች ታጋቹን የኦሮሞ አባት ሲያስለቅቅ ከአጋቾቹ ደግሞ አንዱን በቁጥጥር ስር ማዋል ሲቻል በቁጥር ሁለት ያህሉ ደግሞ ተልዕኮ ወደ ተቀበሉበት የብልግና ስራአትን አጋምሳ ከተማ በመሔድ ተቀላቅለዋል።
የኦሮሞ ማህበረሰብም ቀድሞዉኑ ፋኖ እንደማያግት እና የሰዉ ንብረት እንደማይነካ እናዉቃለን መንግስት አማራ እና ኦሮሞን ለማጋጨት የላካቸዉ ሌቦች ናቸዉ በማለት ለፋኖ ያላቸዉን ድጋፍ አሳይተዋል።
ፋኖ በሌባ እና በወንበዴ ላይ የማያዳግም እርምጃ መዉሰዱን ይቀጥላል ።
ፋኖ ዲ/ን ክንዱ አሸናፊ
የአፋብኃ ቢዛሞ ዕዝ
ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ
ህዳር 9/2018 ዓ/ም
መጨረሻው መፍረስና መበተን የሆነው የብልጽግናው ሠራዊት ወደ ፋኖ እየተቀላቀለ ይገኛል።
በአሽዋ መሠረት ላይ ተመስርቶ በእየቀኑ እየፈረሰ የሚገኘው የብልጽግናው ሠራዊት የፋሽሲዝሙን የብልጽግና ሥርዓት የጥፋት ዓላማ በመረዳት በቡድንና በተናጠል በመሆን ከነሙሉ ትጥቁ ወደ ፋኖ በመቀላቀል ራሱን ለሰይጣናዊው የዓብይ ሥርዓት የደም ግብር ከመሆን እየታደገ ይገኛል።
በዛሬው ዕለትም 02 የመከላከያ ተብየው አባላትና 03 የአድማ ብተና አባል ደብረ ኤልያስና ከደብረ ማርቆስ ከተማ ውስጥ ተወሽቆ ንጹሐንን እያሰቃየ ከሚገኘው አረመኔ ስብስብ በመክዳት የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦርን ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ተቀላቅለዋል።
በዚህም መሠረት
~ወደ በረኸኛው ጅበላ ሙተራ ሻለቃ የተቀላቀሉ
1/ ይከበር ዋሎ ፈንታሁን
2/ ገድፈው ምትኩ የኔዓለም
~ ወደ ቀስተ ደመና ሻለቃ የተቀላቀለ
3/ አንሙት መንግስቱ
~ ወደ ንጉስ ተክለ ሃይማኖት ሻለቃ የተቀላቀሉ
4/ መለሰ ጌታነህ
5/ ዘመኑ ጌታቸው ሲሆኑ በድምሩ 05 የጡት ቆራጩ ብልጽግና ሠራዊት አባላት ወደ 14ኛ ክፍለ ጦር ተቀላቅለዋል።
ህዳር 09/2018 ዓ.ም
ድል ለአማራ ፋኖ!
ፋኖ ዘመን ባሳዝነው
የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ
+4
መጨረሻው መፍረስና መበተን የሆነው የብልጽግናው ሠራዊት ወደ ፋኖ እየተቀላቀለ ይገኛል።
በአሽዋ መሠረት ላይ ተመስርቶ በእየቀኑ እየፈረሰ የሚገኘው የብልጽግናው ሠራዊት የፋሽሲዝሙን የብልጽግና ሥርዓት የጥፋት ዓላማ በመረዳት በቡድንና በተናጠል በመሆን ከነሙሉ ትጥቁ ወደ ፋኖ በመቀላቀል ራሱን ለሰይጣናዊው የዓብይ ሥርዓት የደም ግብር ከመሆን እየታደገ ይገኛል።
በዛሬው ዕለትም ሁለት የመከላከያ ተብየው አባላትና አንድ የአድማ ብተና አባል ደብረ ኤልያስ ከተማ ንጹሐንን እያሰቃየ ከሚገኘው አረመኔ ስብስብ በመክዳት የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦርን ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ተቀላቅለዋል።
በዚህም መሠረት
1/ ይከበር ዋሎ ፈንታሁን
2/ ገድፈው የተባሉ የመከላከያ አባላት የ14ኛ ክፍለ ጦር በረኸኛው ጅበላ ሙተራ ሻለቃን የተቀላቀሉ ሲሆን አንሙት መንግስቱ የተባለው የአድማ ብተና አባል ደግሞ ወደ 14ኛ ክፍለ ጦር ቀስተ ደመና ሻለቃ ተቀላቅሏል።
ህዳር 09/2018 ዓ.ም
ድል ለአማራ ፋኖ!
ፋኖ ዘመን ባሳዝነው
የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ
ያበቃለት ጡት ቆራጩ የአብይ አህመድ ስርዓት በፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር ሴክተር መስሪያ ቤቶች፣ "እያንዳንዱ ባለሙያ ለመከላከያነት የሚሰለጥን አንድ ሰዉ ይዞ እንዲመጣ" የሚል ትዕዛዝ አስተላልፏል።
"ሳታመሀኝ ብላ" ነዉ ነገሩ፤ እራሱ ካልዘመተ ከየት ያመጣል? በሉ ሳትያዙ ወደ እኛ ኑ።
ቻዉ ሆድ አደሮች
© ፍስሀ መኮንን
የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት በደጋ ዳሞት ወረዳ በጣዕመ አባኪዳን ቀበሌ ላይ በዛሬው ዕለት ማለትም በቀን 8/03/2018 ዓ.ም በአጥቦ አይለብሴ ሚሊሻና ፖሊስ ባንዳ ከዚህ በታች ስም ዝርዝራቸው ያሉ እየተመራ
1.ገረመው ይልቃል የሚሊሻ ጽ/ቤት ኃላፊ
2.ዜናው ፈለቀ ሚሊሻ በገንዛ ባንዳ ወንድሞቻችን እየተመራ
ከለሌቱ 7:00 ጀምሮ ከመሸገበት ፈረስ ቤት ከተማ በመነሳት መጠነ ሰፊ ወረራ በመፈፀም በእኛ በኩል ተኩስ ቢነሳ ማህበረሰብ ይጎዳብናል ብለን በማሰብ ማህበረሰቡ ከተማውን ለቆ እንዲወጣ በመጀመሪያ አብሪ ሆኖ የመጣውን የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ሁለቱን በመቀንደሽ ተኩስ በማንሳት እና ለማህበረሰቡ በማሰማት ህዝቡ ለቆ ከወጣ በሆላ በወታደራዊ እስትራቲጅክ ቦታ በመያዝ ማህበረሰባችንን ከሞት ታድገናል ።
.... ምስንክል የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤትን ጨምሮ በርካታ በከተማዋ አሉ የሚባሉ ሱቆችን እና ቤቶችን የቻለውን ዘርፎ ያልቻለውን አውድሞ ወደ ቀበሮ ጉድጎዱ ፈረስ ቤት ከተማ እየፈረጠጠ ተመልሶል ።
በዚህም በቀጠናው ለሰዓታት በቆየባቸው የፋኖ ቤተሰብ ቤት በማለት በልዩ ሁኔታ ..ጉዳት ከደረሰባቸው ውስጥ ...
1.የአቶ ጌራ ወርቅነህ ፦
የተባሉትን ግለሰብ ሙሉ የቤት እቃቸውን ወደ 150000 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺ ብር) የሚገመት እቃ ጭኖ ወስዶል:: እኒህ አባት ቤት ሲያወድምባቸው አሁን ለ 3ኛ ጊዜ ነው በጣም ያሳዝናል ።
2.አቶ ሽፈራው አስሪ ፦
የተባለ የሸቀጣሸቀጥ ባለሱቅ እና ንፁሀን ነዋሪ ሙሉ ሱቅ እና የቤት እቃ ወደ 110000 (አንድ መቶ አስር ሺ ብር) የሚገመት የቤት እቃ ጭነው ወስደዋል ።
3.ደሴ አንሙት ፦
የተባለ የከተማዋ ሰላማዋ ሰርቶ አዳሪ ወጣት ሊስትሮ ሰርቶ ወደ ጫማ ሱቅ በመቀየር ዛሬ ላይ በማደግ ላይ ሲሆን ምንም ነገር ሳያስቀሩ ከአንደበቱ በሰማነው መሰረት 170000(አንድ መቶ ሰባ ሺ ብር) የሚገመት የተለያዩ ጫማወችን ጭነው ወስደውበታል ።
4.ተርያ ታደለ ፦
የተባለች እናት ልጆ ሊስትሮ ሰርቶ እሶም ጠላ እየሸጠች የምትተዳደር ሰላማዊ ነዋሪ የቤት እቃወችን ጨምሮ ልብስ እንኳ ሳይቀር ሙሉን ዘርፈዋታል ...የቀረውን አቃጥለዋል
5.ሲሳይ አያሌው ፦
ይህም ሊስትሮ ሰርቶ የሚያደር ሰላማዊ ነዋሪ ሙሉ የጫማ መለዋወጫ እና ጫማወችን ጭነው ወስደውበታል::
6. ክራና ጎጥ የገጠር ቀበሌ በመግባት ፈንታ አያሌው የተባለችን አርሶ አደር እናት 10500(አስር ሺ አምስት መቶ ብር) በጥሬው ከቤት ውስጥ ከነ ቦርሰዋ ዘረፈዋታል ።
በተጨማሪም ጣመ ቅዱስ ጊወርጊስ ቤተክርስትያን ሌሊት አገልግሎት ላይ የነበሩ ካህናትን አፍነው ወደ ፈረስ ቤት ከተማ ይዘው ከሂዶቸው መካከል ...
1.ቄ/ምስጋናዉ ይህይስ
2.ቄ/ ይስማዉ ዳኛቸዉ
3.ምናልባት ካሴ
4.ዋጋነህ አበበ
5.ታደገ ገላዉ እነዚህን ንፁኃን ሰዎች አፍነው እያሰቃዩቸው ይገኛሉ ።
ይህ ስርዓት ባንዳ ወንድሞቻችንን ጋሻ ጃግሪ አድርጎ በመጠቀመ ሀገራችንን የጦርነት አውድማ በማድረግ ክልሉን እርስ በርስ ከማባላት ባለፈ በኢኮኖሚ በሰው ሀይል ክልላችንን እያደከመ ይገኛል ።
ሁሉም በአንድ ልብ አንድነትን በማፋጠን ሕዝባችንን ከስቃይ እንታደግ
Dega Damot Timely
ደጋ ዳሞት በሰዓቱ
የህሕብ ድምፅ 💪
# አዲስ ትውልድ
# አዲስ አስተሳሰብ
# አዲስ ተስፋ
ድል ለተገፋው ሕዝባችን 💪
# እናሸንፋለን
