ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
رفتن به کانال در Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
نمایش بیشتر2 966
مشترکین
+424 ساعت
+127 روز
+38830 روز
آرشیو پست ها
የሥነ ልቦና ጦርነት ስትራቴጂዎች የሰዎችን የማስተዋል ችሎታ ለሚፈልጉት ዓላማ እንዲውል የማድረግ (Perception Manipulation) ጥበብ ነው።
አንድ ግለሰብ ወይም ቡድን መረጃን፣ ክስተቶችን ወይም ሁኔታዎችን የሚያይበትንና የሚረዳበትን የማስተዋል ችሎታ ሆን ተብሎ ለመቀየር የሚደረግ ጥረት ሲሆን ግቡ እውነታን በመለወጥ ላይ ብቻ የተመሰረተ ሳይሆን ያለዉን እውነታ ለአጥቂው ግብ ስኬት በሚመች መንገድ ትርጉም እንዲኖረው ተፅዕኖ በማሳረፍ ዒላማው ውሳኔ ላይ እንዲደርስ ለማድረግ የሚታቀድ ስትራቴጂ ነው፡፡
የወገንን ሞራል ለመጠበቅ ሲባል አንድን
ክስተት ወደምትፈልገው ነገር ማስተካከል (Framing)፤ ጠላት ዝርዝር ነገሮችን ደብቆ የተመረጡ መረጃዎች ላይ ትኩረት እንዲያደርግ ማድረግ (Selective Exposure)፤ ቁልፍ መልዕክቶችን መደጋገም (repetition)፤ እርስ በእርስ የሚቃረን መረጃዎችን ማቅረብ (Contradictory Information) የመሳሰሉት ታክቲኮች በዚህ ስትራቴጂ ጥቅም ላይ ይውላሉ፡፡
የጠጠረ ድንቁርና ያለባቸው ግለሰቦች ደግሞ ለዚህ ጥቃት የተመቹ ናቸው። በፋኖ ተጋድሎ ውስጥ የጠላት የደህንነት ተቋማት በከፊል ማሳካት ከቻሉት የጥቃት ስልት መካከል አንደኛው ይህ ዘርፍ ነዉ።
የስነ ልቦና ጦርነት ጥቃትን ለመከላከል ስሜታዊነትን እና ግብታዊነትን በማስወገድ በሰከነ እና በተጠና መንገድ ጥቃትን ለመቋቋም የሚያስችል የተቀናጀ እና የተደራጀ ስራ ይጠይቃል።
የስነ ልቦና ጦርነት እያንዳንዱ ግለሰብ ሊዋጋው የሚችል በመሆኑ ምንነቱን፣ መተላለፊያ መንገዶቹን፣ ባህሪውን፣ ጉዳቱን እና የምከታ ዘዴውን በተመለከተ አልፎ አልፎ መጣጥፎችን የማጋራ ይሆናል።
አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ
የጠላት አንድ ሬጅመንት ኃይል ሙሉ ለሙሉ ተደመሰሰ‼️
የምኒልክ ዕዝ አሃዶች አንድ ሻለቃ የጠላት ሃይል የተደመሰሰበትና በርካታ እግረኛ ሰራዊት እንዲሁም ሞርተር የቡድንና በርካታ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ የተማረከበትን ድል ተጎናፀፉ::
ምኒልክ ዕዝ 104ኛ ኮር እና 101ኛ ኮር በቅንጅት የስርዐቱን ወንበር ጠባቂ ሰራዊት በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ በ011 ቀበሌ ልዩ ቦታው ዳቃና ድብል በተባለ ስፍራ የጠላትን አንድ ሻለቃ ሀይል ሙሉ ለሙሉ በመደምሰስ ታላቅ ድል ተቀዳጂተዋል።
የአገዛዙን ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ ልዩ ቦታው ዳቃና ድብሌ እየተባለ በሚጠራ ስፍራ ዛሬ ግንቦት 01/2018 ዓ.ም ከ101ኛ ኮር 35ኛ ክፍለ ጦርና ከ104ኛ ኮር 24 ክፍለጦር እና 23ኛ ክፍለ ጦር የጠላትን ሰራዊት በማቁስል ፡በመደምሰስ እና የቡድን እና ነፍሰ ወከፍ መሳሪያዎችን በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል።
በዚህ አውደ ውጊያ ከተማረኩት የቡድን መሳሪያዎች መካከል
👉አንድ ሞርተር ከእነ ተተኳሹ
👉2 ብሬን
👉አንድ ስናይር እንድሁም፣ አንድ መኪና ሙሉ የጠላትን ሬሸን የተማረከ ሲሆን ቁጥሩ በውል ያልታወቀ ክላሸ እንኮፍ ገቢ ማድረግ ተችሏል። አውደ ውጊያውም በአሁኑ ስዐት እንደቀጠለ ስለሆነ ፣የተደመሰሰውን ሀይል በቁጥር፣የተማረከውን ክላሸ እንኮፍ እንዲሁም ተጨማሪ የቡድን መሣሪያ ከየክፍለጦሮቹ መረጃውን በቪዲዮ ይዘን ዝርዝሩን እንመለስበታለን።
©ምኒልክ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ!
የጠላት አንድ ሬጅመንት ኃይል ሙሉ ለሙሉ ተደመሰሰ‼️
የምኒልክ ዕዝ አሃዶች አንድ ሻለቃ የጠላት ሃይል የተደመሰሰበትና በርካታ እግረኛ ሰራዊት እንዲሁም ሞርተር የቡድንና በርካታ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ የተማረከበትን ድል ተጎናፀፉ::
ምኒልክ ዕዝ 104ኛ ኮር እና 101ኛ ኮር በቅንጅት የስርዐቱን ወንበር ጠባቂ ሰራዊት በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ በ011 ቀበሌ ልዩ ቦታው ዳቃና ድብል በተባለ ስፍራ የጠላትን አንድ ሻለቃ ሀይል ሙሉ ለሙሉ በመደምሰስ ታላቅ ድል ተቀዳጂተዋል።
የአገዛዙን ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ ልዩ ቦታው ዳቃና ድብሌ እየተባለ በሚጠራ ስፍራ ዛሬ ግንቦት 01/2018 ዓ.ም ከ101ኛ ኮር 35ኛ ክፍለ ጦርና ከ104ኛ ኮር 24 ክፍለጦር እና 23ኛ ክፍለ ጦር የጠላትን ሰራዊት በማቁስል ፡በመደምሰስ እና የቡድን እና ነፍሰ ወከፍ መሳሪያዎችን በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል።
በዚህ አውደ ውጊያ ከተማረኩት የቡድን መሳሪያዎች መካከል
👉አንድ ሞርተር ከእነ ተተኳሹ
👉2 ብሬን
👉አንድ ስናይር እንድሁም፣ አንድ መኪና ሙሉ የጠላትን ሬሸን የተማረከ ሲሆን ቁጥሩ በውል ያልታወቀ ክላሸ እንኮፍ ገቢ ማድረግ ተችሏል። አውደ ውጊያውም በአሁኑ ስዐት እንደቀጠለ ስለሆነ ፣የተደመሰሰውን ሀይል በቁጥር፣የተማረከውን ክላሸ እንኮፍ እንዲሁም ተጨማሪ የቡድን መሣሪያ ከየክፍለጦሮቹ መረጃውን በቪዲዮ ይዘን ዝርዝሩን እንመለስበታለን።
©ምኒልክ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ!
አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክ/ጦር በእነማይ ሁለት አምባ ዲቢሳ ቀበሌ ደፈጣ እና ሸበል በረንታ ወፍትማ አቦ ቀበሌ ስቦ የመምታት ኦፕሬሽን አካሂዶል!!
ግንቦት 01/2018 ዓ.ም
64ኛ ክ/ጦር በሁለት አምባ ዲቢሳ ቀበሌ የደፈጣ ኦፕሬሽን በመሰራት በመረገጭ ንዑስ ከተማ የአገዛዙ የሐሰት ምርጫ ቅስቀሳ እንዳይካሄድ አድርጓል።
በእነማይ ወረዳ የትመን 01 ንዑስ ከተማ ወደ ቢቸና ከተማ በጉዞ ላይ የነበሩ ሁለት ፖትሮል እና አንድ ዶሊፊን ላይ በነበሩ የአገዛዙ ቅጥረኛ ሰራዊት አባላትን በሁለት አምባ ዲቢሳ ቀበሌ ልወያ ጎጥ ላይ 64ኛ ክ/ጦር ጥምር ኃይል በተጣለ ደፈጣ ሙት እና ቁስለኛ ሲሆኑ በሁለቱ ፖትሮሎች ላይ ጉዳት ደርሶል።
በሌላ መረጃ በሸበል በረንታ መረገጭ ንዑስ ከተማ አገዛዙ የሐሰት ምርጫ የምረጡን ቅስቀሳ ላይ የነበሩ የአገዛዙ ቅጥረኛ ሚሊሻ በ64ኛ ክ/ጦር አባላት ስቦ በመምታት ከባድና ቀላል ቁስለኛ አድርገውታል።
የሽፈራው ገርባው ልጆች ሞት አይፈሬዎች ለምርጫ ቅስቀሳ ላይ የነበር አንድ ባንዳ አስወግደው ስሙን ማወቅ ያልቻለው ሚሊሻ እና #ጀንበሩ_ዋለ የተባለ ቀንደኛ ባንዳ በጀግኖች ብሬን በተተኮሰ ጥይት #የዘር_ፍሬውን በጥሰው በመጣል በመርገጭ ጤና ጣቢያ ለህክምና የገባ ቢሆንም ጉዳቱ ከባድ ከመሆኑ የተነሳ የዕድውኃ የመጀመረያ ደርጃ ሆሲፒታል መግባቱ ተረጋግጦል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!!
ግንቦት 01/2018 ዓ.ም
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ!
ምኒሊክ ዕዝ 303ኛ ኮር ለባለሀብቶች የተላለፈ የጥንቃቄ መልዕክት አስተላለፈ!
በአፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ ስር የሚንቀሳቀሰው 303ኛው ግዙፉ አሳምነው ኮር፣ በሰሜን ወሎ እና በዋግኸምራ አካባቢ የሚገኙ ባለሀብቶች በአጭበርባሪዎች እንዳይዘረፉ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ አስተላለፈ። የብልጽግና አገዛዝ የፋኖን ሕዝባዊ ቅቡልነት ለማጥፋትና የክልሉን ኢኮኖሚ ለማድቀቅ "የዘራፊ ማፊያ ቡድን" በማቋቋም የፋኖ አመራሮችን ስም፣ ድምፅና አድራሻ እየቀያየሩ ባለሀብቶችን እየዘረፉ መሆኑን ኮሩ አጋልጧል።
በተለይም ሰሞኑን የ303ኛው ግዙፉ አሳምነው ኮር የዘመቻ መምሪያ ኃላፊ የሆነውን የአርበኛ ኮማንዶ ዘላለም ሲሳይን ስም በመጠቀም፣ "እኔ አርበኛው ነኝ፤ ለትግሉ ድጋፍ የሚሆን ይህን ያህል ብር በዚህ የባንክ አካውንት አስገቡ" በማለት በላሊበላና አካባቢው የሚገኙ ባለሀብቶችን ስልክ እየደወሉ የሚያጭበረብሩ ግለሰቦች መኖራቸውን ኮሩ ደርሶበታል። አርበኛ ዘላለም ሲሳይ የግል ሀብቱን ለትግሉ ያበረከተ እንጂ ከማንም ግለሰብ ገንዘብ ያልጠየቀ መሆኑን በመግለጽ፣ ነጋዴው ማህበረሰብ ከእንዲህ አይነት አጭበርባሪዎች ራሱን እንዲጠብቅ አሳስቧል።
ይህንን የዘረፋ ሰንሰለት ከወሎ እስከ ጎንደር የዘረጉት ግለሰቦች የሚከተሉት መሆናቸው ታውቋል፦
1. አዳነች ጎዳዳ ቢያድግልኝ
2. ወረታው መንግስቴ አለባቸው
3. ፈንታሁን ማሩ ታከለ
እነዚህ ግለሰቦች ዘረፋውን ለማከናወን 0963112447፣ 0930895270 እና 0969775860 የሆኑ የስልክ ቁጥሮችን እንደሚጠቀሙ ተረጋግጧል።
ኮሩ በመጨረሻም ድርጅቱ ለትግሉ የሚሆን ድጋፍና ትብብር የሚጠይቀው ወደፊት በሚያስቀምጠው ግልጽ አቅጣጫ እንጂ፣ አመራሮች ወይም ግለሰቦች በተናጥል ገንዘብ የሚያስልኩበት አሰራር የሌለ መሆኑን አስታውቋል። ሕዝባችን ከአገዛዙ የማደናገሪያ አጀንዳዎች ራሱን እንዲጠብቅና ከፋኖ ጎን እንዲቆም ጥሪ ቀርቧል።
ትናንት አማራ መስላችሁ ጀግና የአማራ ልጆችን ስታስበሉ ሴትና ባንዳ በአንድ ላይ አሰልፋችሁ ቆይታችሁ... ዛሬ ደግሞ በደካማ ጎኔ ገና ለገና እኔን ለማሸማቀቅ የምትሞክሩ ተው ብያለሁ!"
የማን ቤት ማንም አያንኳኳውም፤ ጨርሻለሁ። ዝምታ ትልቅ ስጦታ ነው፤ ደግሞም ወርቅም ጭምር ነው።"
አገዛዙ ቡግና ወረዳ ቅዱስ ሐርቬይ ከተማ ላይ ንፁሃንን በድሮን ጨፈጨፈ!
በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን ቡግና ወረዳ ቅዱስ ሐርቬይ ከተማ ላይ ንፁሐን አማራዎች ላይ ያነጣጠረ የድሮን ጥቃት በብልፅግና መራሹ ፀረ አማራ አገዛዝ ተፈፀመ።
ሚያዚያ 29 ቀን 2018 ዓ/ም ከረፋዱ 3:00 ሰዓት ላይ የንፁሐን ግለሰብ ቤት ላይ ጥቃቱ የተፈፀመ ሲሆን ቤቱን ወይዘሮ ወርቅየ ሐብቴ የተባለች ግለሰብ ተከራይታ በብድር ብር ምግብ ቤት ከፍታ እየሰራችበት የነበረ ነው።
ግለሰቧ ስራዋን አገር አማን ብላ እየሰራች ባለችበት የተራቡ ከርሶች፣ የተጠሙ ጉሮሮዎችና የደረቁ ከንፈሮችን ለማስታገስ ቤት ውስጥ የተቀመጡ ንፁሃን ላይ የድሮን ቦምብ አረር ውርጅብኝ አድርሰውባቸዋል።
በደረሰው ጥቃት ስድስት ንፁሃን አካላቸውን ከአካላቸው መለየት እስኪሳን ድረስ ተበጣጥሰው የተገኙ ሲሆን የቤቱ ተከራይ ወይዘሮ ወርቅየ ሐብቴና ቁርስ በልቶ ወደ ስራ ለመሔድ እየተዘጋጀ የነበረውን የቅዱስ ሐርቬይ ርዕሠ መምህር የሆነውን ታደሰ አላዜን ጨምሮ ከ12 በላይ እንደቆሰሉ እና ቤቱ ከ2.5 ሚሊዮን ብር በላይ ከሚገመት ንብረት ጋር እንደወደመ ታውቋል።
ይህንን ግፍና መከራ አድርሶም እርካታ ያላገኘው ብልፅግና ወንበር አስጠባቂ ጦሩን ወደ አካባቢው በመላክ ጥቃቱን ፋኖ ላይ ነው የፈፀምነው በሚል ከአማራ ወግና ባህል እምነትና ዕሴት ባፈነገጠ መልኩ ደብር ቤተ-ክርስቲያን ላይ ትኩስ መካነ መቃብር በመቆፈር ፎቶና ቪዲዮ ቀረፃ ያካሔደ ሲሆን ነገር ግን የእሙሐይ ሙሉጌጥ አካሉ የተባሉ መካነ መቃብር እንደሆነና ህዝቡ እንደገና እስከሬናቸውን አፈር እንዳለበሰ ታውቋል።
በዚህ የጭካኔ ጥግ ያላበቃው የብልፅግና ጦር የሦስተኛ ክፍል ተማሪ የሆነችውን ትግስት ጌታየ ፈንታው የተባለች የ9 ዓመት ህፃን ወደ ትምህርት ቤት እየሔደች ባለችበት ጠልፈው በመውሰድ በአሰቃቂ ሁኔታ አስገድደው ከደፈሩ በሗላ ከወላጂ ቤተሠቦቿ ደብቀው አይና እንደወሠዷትና አሁንም ወደ ቤቷ እንዳልተመለሰች ጤንነቷ አስጊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ታውቋል።
መዳረሻዉ ድል እና ነፃነት የሆነዉ የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ
ግንቦት 01/2018 ዓ/ም
ሰበር ዜና!
በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ ወረዳ ልዩ ስሙ ሮቢት 01 ቀበሌ 49ኛ ክፍለ ጦር ቃኝ ጠላት ላይ ከባድ ጥቃት በመፈፀምና አመራሩን ከነ ፓትሮሉ በመማረክ ታላቅ ጀብድ ፈፅመው ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
አፋብን ወሎ (ቤተ- አማራ) ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ የ102ኛ ኮር አካል የሀነው የ49ኛ ክፍለጦር ቃኝ በሮቢት ከተማ በቅርብ ርቀት ከቀኑ 11:00 መሀል አስፓልት ላይ በወሰደው መብረቃዊ ጥቃት እንድ የብልፅግና ሆድ አደር የፋይናንስ ሀላፊ እንድሁም አንድ የመኪና ሹፌርን ጨምሮ ተማረከ።
የ49ኛ ክፍለጦር ቃኝ አናብስቶች በወሰዱት ድንገተኛ ጥቃት በቁጥጥር ስር የዋለውን የጥላት ላንድ ክሎዘር መኪና ሙሉ በሙሉ በማቃጠል ከጥቅም ውጭ አደረጉ።
የአብይ አህመድ አምባገነኑ አገዛዝ የአማራ ፋኖን አጥፍቻለሁ በማለት የተሳሳተ ውጅንብር በአማራ ህዝብ ላይ በመንፋት ምርጫ ለማካሄድ የተለያዩ እንቅስቃሴዎች ላይ ቢሆንም የህዝብ ልጅ ፋኖ በተግባር እያንበረከከው ይገኛል።
በመጨረሻም የብልፅግና እብሪተኛና የፋሽስቱ አገዛዝ ላይ የአማራ ህዝብ የነፃነት፣ የእኩልነት፣የፍትሐዊነትና የህገ-መንግስት ጥያቄ በወርድና በቁመቱ ልክ የፖለቲካ ውክልና እስኪመለስ ድረስ የተጠናከረ የደፈጣና የፊት ለፊት ውጊያዎችን እንደሚያደርጉ የ49ኛ ክፍለጦር ዋና ወታደራዊ አዛዥና ዘመቻ መሪ ገልፀዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የ102ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም
የአገዛዙ አየር ወለድ ሰራዊት የፈንጅ አምካኝ አነፍናፊ ውሻ በመያዝ ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን ተቀላቅለዋል።
አፋብን ሸዋ/ጠ/ግ/አ/ዕዝ
ግንቦት 01/2018ዓ.ም
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) የሰጠውን የምህረት አዋጅ በመጠቀም በሸዋ ጠቅላይ ግዛት በተለያዩ ከተሞች የከተመው የ112ኛ አየር ወለድ ኮማንዶ ክፍለ ጦር የ5ኛ ሻለቃ መከላከያ አባላት ከጣርማበር ወረዳ ከነሙሉ ትጥቃቸው እየፈረሱ አፋብን ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ መሐመድ ቢሆነኝ ኮር ወንዱ አስቻለው ደሴ ክፍለ ጦርን መቀላቀላቸውን ኮሩ በላከው የግንባር መረጃ ገልጿል።
ፋኖን የተቀላቀሉ የ112ኛ ክፍለ ጦር አምስተኛ ሻለቃ አየር ወለድ ኮማዶች አባላት
1ኛ. ቢኒያም አየለ (የአማራ ብሔር ተወላጅ)
2ኛ. ወሰደ ገዜ (የጋሞ ብሔር ተወላጅ)
እነዚህ ግለሰቦች ሁለት ዘመናዊ የአየር ወለድ ጥቁር ክላሽንኮቭ ከነሙሉ ትጥቃቸው ይዘው ፋኖን የተቀላቀሉ ሲሆን "የአማራ ህዝብ ትግል የህልውና ጉዳይ መሆኑን ገብቶናል ከህዝባችን ጎን ለመቆም ወስነናል" የሚል መልእክት አስተላልፈዋል።
እነዚህ ፋኖን የተቀላቀሉ ሃይሎች በተደረገላቸው አቀባበል ምርጋና ያቀረቡ ሲሆን አሁንም በአገዛዙ መዋቅር ውስጥ ያለውን አየር ወለድ ኮማንዶ ጓዶቻቸውን የፋኖን ጥሪ ተቀብለው ከህዝባቸው ጎን እዲቆሙ ጥሪ አቅርበዋል።
በሌላ ዜና በሸዋ ጠቅላይ ግዛት የሬማና አካባቢው ነዋሪዎች አገዛዙ የምርጫ ካርድ ባልወሰዱ የከተማዋ ነዋሪዎችን የከተማ ውስጥ የቦኖ ውሀ አገልግሎት እንዳያገኙ መደረጋቸውን ገልፀዋል።
ይሕ በእንዲሕ እንዳለ በሽዋ ጠቅላይ ግዛት መንዝ አውራጃ መንዝ ማማ ወረዳ በ016 ቀበሌ ለእንግድነት ከመንዝ ላሎ 03 ቀበሌ የመጡትን ንፁሃን አርሶደሮችን አፍነው በመውስድ ፋኖን ታግዛላችሁ በማለት የበአዴን አሽከሮች በወረዳው ዋና አስተዳዳሪ መርሻ ሃይሉ፣ በወረዳው የሚኒሻ ኃላፊ ወልዴ ንጉሴ፣በወረዳው ም/ሚኒሻ ሃላፊ ማሩ ሽፈራ እና የቀበሌው ዋና አስተዳዳሪ ወልዴ ሽዋንቅጣው ትእዛዝ ሰጭነት ስምንት ንፁሃን ታፍሰው የተወሰዱ ሲሆን አቶ አሳየ ጥላየ የተባሉት የስድስት ቤተሰብ አባውራና አቶ ገድለ ገ/እየሱስ የተባሉ የስድስት ቤተሰብ አባውራ በግፍ የረሸኗቸው ሲሆን ቀሪ ስድስቶችን በቅርቡ እደሚረሽኗቸው የውስጥ አርበኞቻችን መረጃ አድርሰውናል።
''ክብር ለትግሉ ሰማዕታት''
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ
ግንቦት 01/2018ዓ.ም
የታሪክ መስታወት እና የዛሬው ማስተዋል ጥቁር እና ነጭ ምስል
ነፍሳቸውን ይማርና ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ገና ድሮ የተናገሩት አንድ የሚቀጠቅጥ እውነት ነበር። 'የአማራ ጠላቱ ራሱ አማራ ነው' ይሉ ነበር። ያኔ ንግግሩ ምናልባት ለብዙዎቻችን ግራ የሚያጋባ ወይም ከባድ መስሎ ሊታይ ይችላል።"
ዛሬ ላይ ቆመን ስናየው ግን፣ በወንድማማቾች መካከል ያለው መከፋፈል፣ አንዱ ሌላውን መጠርጠሩ እና እርስ በርስ መተላለቁ ያንን ንግግር ህያው ያደርገዋል። ጠላት ከሩቅ ሳይሆን ከቅርብ፣ ከባእድ ሳይሆን ከቤት ሲወጣ ማየት የህሊና ቁስል ነው።
ግን... ቁጣ መፍትሄ አይሆንም። በንዴት የምንወስነው ውሳኔ ሌላ ጥፋት እንጂ መፍትሄ አያመጣም። ለዚህ ነው 'እስኪ ትንሽ ልረጋጋ' ያልኩት። ነገሮችን በስሜት ሳይሆን በእርጋታ ማየት ይገባናል።
"ማስተዋል ማለት የሰሙትን ሁሉ ማመን ሳይሆን፣ የነገሩን ስርና መሰረት መመርመር ነው። ዛሬ ነገሩን ቀስ ብዬ ላስተውለው ወስኛለሁ። ምክንያቱም ማስተዋል ካለ፣ ሴራው ይጋለጣል፤ እውነቱም በጠራራ ፀሐይ ይታያል።
ለካስ ትልቁ ድል ጠላትን ማሸነፍ ብቻ ሳይሆን፣ ራስንና ወንድምን ከአላስፈላጊ ጥፋት ማዳን ነው። ማስተዋል ለሁላችንም ይሁን።#Dawit #Amhara ከንጉሶቹ መንደር
ሰበር... ሰበር...የብልፅግና ካምፕ ባዶእራቁቱን ቀርቷል#15 የአገዛዙ አባለት ወደ ፋኖን ተቀላቀሉ።
በአፋብን ቴዎድርስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦርን ከአንድ ቲም በላይ (06) የአድማ ብተና እና 09 የፓራ ኮማንዶ አባላት በዛሬው እለት ፋኖን ተቀላቅለዋል።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ግንቦት 01/2018 ዓ.ም
በእነብሴ ሳር ምድር ወረዳ መርጡለ ማርያም ከተማ እና ግንደወይን ከተማ ከሚገኘው የጠላት ካምፕ ሰሞኑን በደረሰበት ከፍተኛ ምት በመደናገጡ በየእለቱ አባላቱ እየከዱት ይገኛል። በዛሬው ዕለትም 13 አባላት ከፋኖ ጋር ተቀላቅለዋል።
1,አማረ አለልኝ..........ፓራ ኮማንዶ
2,ሞገስ ገደፋው.........ፓራ ኮማንዶ
3,ሙሉጌታ አብየ...........ፓራ ኮማንዶ
4,ፈንታሁን ይመር .....ፓራ ኮማንዶ
5.ደሴ ቀለም..........ፓራ ኮማንዶ
6.አበበ እሱባለው .....ፓራ ኮማንዶ
7.አዲሱ ተገኘ.....ፓራ ኮማንዶ
8.መኮነን ምትኩ.....ፓራ ኮማንዶ
9.አበቀ ይበልጣል......ፓራ ኮማንዶ
10.,ጋሻው መልስ.......አድማ በትን
11.ዋሲሁን ዘላለም.......አድማ በትን
12.አባቴነህ አለኸኝ.......አድማ በትን
13ክንዱ እንግዳወርቅ.....አድማ በትን
14.ከማል ፈጠነ.......አድማ በትን
15,ጀጀው ሀብታሙ ......አድማ በትን
ሲሆኑ ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው 201ኛ ኮር 74ኛ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል።
የፓራ ኮማንዶ አባላቱ እንዳሉት እኛ ስልጠናና ትጥቅ ፈልገን ብንገባም ትጥቅ ካለዋስ አናስታጥቅም ስላለ ስልጠናውን ከወሰድን ትጥቁን ከፋኖ ጋር ተቀላቅለን ማርከን መታጠቅ እንችላለን ብለን መጠን ተቀላቅለናል ብለዋል።
የአድማ በትን አባላቱም እኛ የተለያዩ ተልዕኮዎችን ይዘን ገብተናል በዋናነትም ታጥቆ መውጣት ነበር አላማችን አሳክተነዋል ለመውጣት ስላልተመቸን ለወራት ለጠላት መገልገያ ሆነን ነበር ለዚህም ህዝባችንን እጥፍ አድርገን ለመካስ ዝግጁ ነን በፋኖ ለተደረገልን አቀባበልም እጅግ እናመሰግናለን ቀሪ ጓዶቻችንም በቅርብ መጠው ይቀላቀላሉ ብለዋል።
አፋብን ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
+2
እየመጡ ነው!💪
የፀረ አማራውና ተላላኪው የብልፅግና አገዛዝ ሴራ እንዲሁም ህዝብና ሃገር አውዳሚነቱ የገባቸው ወታደሮች ከነሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን መቀላቀላቸውን ቀጥለዋል።
1ኛ/ ክንዱ እንግዳ ወርቅ
2ኛ/ ከማል ፈጠነ
3ኛ/ ጄጄው ሐብታሙ
4ኛ/ ዋሲሁን ዘለቀ
5ኛ/ ጋሻው መለስ
6ኛ/ አባትነህ አለኸኝ የተባሉ የአድማ ብተና አባላት ትላንት ሚያዝያ 30/2018 ዓ.ም በአፋብን ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል።
ገና ይቀጥላል!!
የባንዳ መጨረሻው ሞት ነው። ከሞትም ጅል አሟሟት። የውሻ ሞት።
ከጨፍጫፊው የብልፅግና አገዛዝ ጋር በመወገን በገዛ ሕዝብ ላይ እልቂት እየፈፅሙ መኖር አብቅቷል።
"ጠላትማ ምንጊዜም ጠላት ነው
አስቀድሞ መምታት ተላላኪውን ነው" እንዲል ገጣሚው፡
ፋኖ፡ ከዋናው የብልፅግና ወታደራዊ ኃይል ባሻገር የማይቀረው የአማራ ሕዝብ የድል ቀንን ለማራዘም በሕልውና ትግሉ ላይ አሜካላ እሾህ በሆኑ ካድሬና ባንዳ የአድማ ብተና እንዲሁም የሚኒሻ አባላት ላይ የሚወስደውን እርምጃ አጠናክሮ ቀጥሏል።
አሁንም አልረፈደም፡ ከጠላት ጎን ተሰልፋችሁ የምትገኙና ወደ አሸናፊው ለመዝለል አጥር ላይ ተንጠልጥላችሁ የተቀመጣችሁ ሰዎች ባስቸኳይ ሕይወታችሁን አትርፉ።
ሲሆን የሕልውና ትግሉን ተቀላቅላችሁ ህልውናችሁን አስከብሩ፡ ካልሆነ ግን ለልጆቻችሁና ለቤተሰባችሁ ለመኖር ከአገዛዙ በመውጣት ሕይወታችሁን አትርፉ።
በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር በእንጅባራ ግንባር ረቡዕ ገበያ አከባቢ በፈፀመው ከባድ ጥቃት ከተገደሉ ሆድ አደር የአገዛዙ ስልጣን አስጠባቂ 68 ወታደሮች መካከል የጥቂቶች በምስል
