ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
رفتن به کانال در Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
نمایش بیشتر4 382
مشترکین
-924 ساعت
+2477 روز
+1 42930 روز
آرشیو پست ها
+1
ከመምህራን ጋር ዉይይት ተካሄደ!!
የአፋብኋ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 55ክ/ጦር ቢትወደድ አያሌዉ መኮነን ብርጌድ አቸፈር ወንድየ ከመምህራን ጋር ሰፊ ዉይይት ተካህዷል።
በዉይይቱ!!
ማነማነኛዉም መምህራን ራሱን ከማነኛዉም ፓለቲካ እራሱን ነፃ አድርጎ እንዲቀሳቀስና ስለ ትግሉ አጀማመርና ግስጋሴም ሰፋ ያለ ዉይይት ተካህዷል።
በአፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ206ኛ ኮር አመራሮች ከ24ኛ ክ/ጦር አመራሮች ጋር ያለ ዕረፍት እየሰሩ ይገኛል!!
የአፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ከፍተኛ አመራሮች የ24ኛ ክፍለ ጦር አመራሮችን ስምሪት በመያዝ ቀድሞ የተሰጡ የስራ አቅጣጫዎችን በመገምገም ድጋፋቸውን እያደረጉ የሚገኙ ሲሆን በቀድሞው የደባይ ጮቄ ብርጌድ በአሁኑ የደባይ ጮቄ ሻለቃ የኮር ከፍተኛ አመራሮችንና የክ/ጦር አመራሮችን እንኳን ወደ ታሪካዊት የጠላት መጋኛነ የወገን የአማራ መዳኛ የሆነችው ደባይ ጥላት ግን ወረዳ አንኳን ደህና መጣችሁ በማለት ደማቅ አቀባበል አድርጋለች።
በዕለቱም የክብር እንግዳ በመሆን የታደሙት በአፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር የአደረጃጀት ዘርፍ የሆኑት አርበኛ ደርሳችሁ አትንኩት በዝግጅቱ መታደማቸው እንዳስደሰታቸው አውስተው በፋኖ ታሪክ ታላቅ የጀብድ ታሪክ ካላትና ሁሉም የፋኖ ከፍተኛ አመራር በጀግንነት ተጋድሎዋና ቁርጠኝነቷ ሊያዩዋት ሊጎበኞት ከሚፈልጓት ደባይ ጮቄ አንዷ መሆኗን አውስተው ቀጣይ ባለው መዋቅርም ይህንን የታሪክ ተጋድሎዋን እንደምታስቀጥል ያላቸውን ዕምነት አስቀምጠዋል።።
በዕለቱም ሌሎቹም የ24ኛ ክ/ጦር አመራሮችና የሻለቃ አመራሮች ያላቸውን ሃሳብ ተራ በተራ አስቀምጠዋል።በመጨረሻም የማበረታቻ የሽልማት ስነስርዓት በማካሔድ የዕለቱ ዝግጅት ተቋጭቷል
ከዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ
አፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ
🔥#ሰበር_ዜና‼️
#ኮሎኔሉን ጨምሮ ሌሎች ምርኮኛ የመከላከያ ሰራዊት አባላትና #ንፁሀኖች #በድሮን_ጥቃት_ተገደሉ‼️
ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ ዙሪያ በፈፀመው ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃት በዘመቻ አባ ናደው የተማረከውን የ12ኛ ክፍለጦር ምክትል አዛዥ #ኮሎኔል-ዘሪሁን_ማሙየን ጨምሮ በርካታ #ንፁሃኖች #ሲሞቱ በርካቶች ላይ ከባድ ጉዳት አድርሷል::
ፋሽስቱ የብልጸረግና አገዛዝ ትናንትና ህዳር 10 ቀን 2018 ዓ.ም ቡግና ወረዳ ቋሮ 2 ጊዜ፣ ብርኳኳ 1 ጊዜ፣ እና ብርኳ 1 ጊዜ ባጠቃላይ ከምሽት 12:40-5:30 ድረስ አራት ጊዜ የድሮን ጥቃት በመፈፀም በዘመቻ አደም አሊ (አባ ናደው) የተማረከውን ኮሎኔል ዘሪሁን ማሙየ ሌሎች ሶስት አብረውት የነበሩ ምርኮኞችን እና ያደረበትን ቤት ባለቤቶች ሁለቱን ጨምሮ በተጠቀሱት ቦታዎች በርካታ ንፁሃኖች ሲሞቱ በርካቶች ቀላልና ከባድ ቁስለኛ ሆነዋል:: ቤትና ንብረት ላይም ከባድ ጉዳትና ውድመት አድርሷል::
ከዚህ ጋር ተያይዞም በዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) የተማረኩ በመቶዎች የሚቆጠሩ የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት እጃችን ላይ ያለን መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን እነዚህ ምርኮኞች ምግብና ውሃ የሚያቀርብላቸውና የሚመግባቸው ፋኖ፣ ጥበቃቸውም ፋኖ፣ የህክምና አገልግሎትም ሆነ ሌሎች ሰብዓዊ አገልግሎቶች የሚሰጣቸው ፋኖ፣ መሆኑን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት በቀጣይም ተመሳሳይ የፋሽስቱ አገዝዝ ብልፅግና ጥቃቶች ሊፈፀሙባቸው እንደሚችሉ አለም አቀፉ ማህበረሰብ እንዲያውቅልንና በተለይ ቀይ መስቀል ምርኮኞቹን እንዲረከበን ስንል በድጋሜ መልክታችንን እናስተላልፋለን!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
©አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
11/ዐ3/2018 ዓ.ም
የምስራቅ አማራ ኮር 1 ኮር 2 እና የምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ አሃዶች በጥምረት ባደረጉት ተጋድሎ ራያ ግንባር ላይ ትልቅ ድል አስመዘገቡ::
የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት በራያ ቆቦ በጮቢ ግንባር እና ተኩለሽ ግንባር በበርካታ እግረኛ ሰራዊት በቅርቡ ባስገባቸው ቻይና ሰራሽ ኦራል ላይ በተጠመዱ ሶስት 155 mm መድፎች፣ ቢ ኤም፣ ብረት ለበሶች፣ እና ዙ23 ታግዞ ህዳር 9/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ጀምሮ እስከ ህዳር 10/2018 ዓ.ም ምሽት በተጠናቀቀው ተጋድሎ ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ አስተናግዶ ወደ መጣበት ተመልሷል::
በተጋድሎው የምስራቅ አማራ ኮር 1 አሃዶች ሃውጃኖ ክፍለጦር አሳምነው ክፍለጦር 2ኛ እና 5ኛ ሻለቆች እና ከኮር 2 ዲቢና ወርቄ እንዲሁም የዕዙ ልዩ ዘመቻ በጥምረት ባደረጉት ብርቱ ትንቅንቅና ተጋድሎ ጠላት ላይ ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ በማድረስ እና ቀጠናውን በማስከበር ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
በተጋድሎው ከባድ ሽንፈት የገጠመው የፋሽስቱ አገዛዝ ሰራዊት የገጠር መንደሮችና ታዳጊ ከተሞች ላይ ከባድ መሳሪያ በማስወንጨፍ በሰው ህይወት ላይ የሞትና የአካል ማጉደል አደጋ ሲያደርስ ቁጥራቸው ቀላል የማይባል እንስሳቶች ተጨፍጨፈዋል ቤትና ንብረትም አውድሟል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ህዳር 11/2018 ዓ.ም
የ4ኛ ክፍል ተማሪውዋ በአሸባሪው ሀይል ተደፍራ ተገድለች‼️
========
👉ተማሪ ቃልኪዳን አዲሱ ታፈረ የ14 አመት ህጻን ስትሆን የሰከላ ወረዳ ግሽ አባይ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ4ኛ ክፍል ተማሪ ናት። በትናንትናው ዕለት ሰከላ ወረዳ ግሽ አባይ ከተማ ሱቅ እየሰራች ባለበት ሰአት ለቃለ መጠይቅ ትፈለጊያለሽ በማለት ከምትሰራበት ሱቅ አስወጥቶ ወደ ጫካ ወስዷታል።
👉 አሸባሪው ሀይል ተማሪ ቃልኪዳንን ወደ ጫካ ከወሰዳት በኃላ አሽኳር በር ከተባለ የገጠር ቀበሌ ላይ በቡድን በመድፈር መረጃው እንዳይወጣ በ3 ጥይት በመምታትና የተለያዬ የሰውነት አካሏን በጩቤ በመውጋት በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሏታል።
አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ ለሟች ቤተሰብ መጽናናቱን ይመኛል‼️
አዲስ ትውልድ!አዲስ አስተሳሰብ!አዲስ ተስፋ!
ህዳር ፲፩/፳፻፲፰
አራት ወታደራዊ አዛዦች ከነ ወታደራዊ ፓትሮል ተሽከርካሪያቸው መደምሰሳቸው ተሰምቷል!
👉በምስራቅ አማራ ቀጠና ምዕራብ ወረዳዎች ላይ ፋኖ ስኬታማ ድሎችን እየተቀዳጀ መሆኑ ታውቋል!
👉በምዕራብ አማራ ቀጠና ጊዜያዊ የመንግስት መዋቅር ዝርጋታው በታሰበለት ጊዜና ሁኔታ እየተፈፀመ ነው ተብሏል!
👉አገዛዙ በደቡብ አማራ ቀጠና የፋኖን ክንድ መቋቋም ሲያቅተው ትምህርት ቤትንና ሌሎች የሕዝብ መገልገያ ተቋማትን እያወደመ መሆኑ ተሰምቷል!
👉በሰሜን አማራ ቀጠና ፋኖ በጠላት ብልፅግና ቡድን ወታደሮች ላይ ጠንካራ እርምጃ በመውሰድ ትላልቅ ድሎችን እየተቀዳጀ ነው!
አገዛዙ አለኝ የሚለው ወታደራዊ ኃይል በተሰጠው የግዳጅ ቀጠና በገፍ እየወጣ መጥፋቱን ተያይዞታል።
ወታደሮቹ ከነ ሙሉ ትጥቃቸው እየወጡ እጃቸውን ለፋኖ መስጠታቸውን ቀጥለዋል!
ጠላቶቻችንን አምርሮ መጥላት ብቻ ሳይሆን ምህረት የሌለው እርምጃ መውሰድ የድል ቀንን ያቀርባል‼️
በአብዮቱ መጀመሪያ ሰሞን "የምንታገለው ስርዓቱን እንጂ ወንድሞቻችንን አይደለም" ብለን በህይወት እንዲኖሩ ፈቅደን ካድሬ፣ሚሊሻ፣እና ፖሊስን መተዋችን ያስከፈለንን ዋጋ መዘንጋት የለብንም!!
መልካም ምሽት!
"ስም መስጠት፣ማጠልሸት እና ማሰይጠን ከዓላማችን አያስቆመንም"
" በአበው ብሂል ውሾች ይጮሃሉ ግመሎች ይጓዛሉ"
የሚለው አባባል ለትግላችንና ለሰራዊታችን ስንቅ ከሆነ ቆይቷል።
የፋሺስቱ አብይ አህመድ መንግስት እና የፀረ አማራ ሃይሎች ጥምረት በሆነው ሚዲያቸው ያልተተቼ የፋኖ አመራር እና ታጋይ የለም።
የተቀናጀው ዘመቻ የጠላት የተለመደ አጀንዳ ነው።
በከሸፈ ወሬ የሚደናገጥ አመራር እና ሰራዊት ከቶ አልፈጠርንም።
እንደ ቀጠና ምስጉንና ጀግና ሰራዊትም በመፍጠራችን ኩራት ይሰማናል።
በተለይም የምስራቅ አማራ ቀጠናን የፋኖ ሰራዊት እና አመራር በተደራጀ መንገድ በመንጋ አዝማቾች እና በመደበኛ የአገዛዙ ሚዲያዎች ሳይቀር ከፍተኛ ስም ማጥፋት፣ማጠልሸት፣ማሰይጠን እና ፍረጃ ተካሄዶብናል።
እኛ ግን ዓላማችንን ዳር ለማድረሰ ከምንጊዜውም በላይ ተጠናክረን እንቀጥላለን።
እኛም ሰራዊታችንም የተግባር እና የድርጊት ፈፃሚው አማራ ልጆች መሆናችንን በክንዳችን እናሰያለን!!
ነገም ወደ ፊትም በተግባር ስራችን እና በዓላማችን የተሻለውን እያደረግን ወደ ፊትም የምንገሰግስ ይሆናል።
ከፋሺስቱ ሃይሎች ጀርባ በትግላችንና በድርጅታችን ውስጥ የተደበቁ ምስለ አማራዎች እና ሸሪኮቻቼው በምስራቅ አማራ ቀጠና ጀብደኛው ምኒልክ ዕዝ እና ሰራዊት ላይ ስንጥቅ ለመፍጠር እዚህም እዛም የሚወራጩ ደቂቀ ብልፅግናዎች ብዙ ሲያወሩ እና አድስ ትርክት ለመፍጠር የሚያደርጉት ሙከራ ተቀባይነት የለውም።
ጀብደኛው ምኒልክ ዕዝ የመላው አማራን ትግል ተሸክሞ በርካታ ተግዳሮቶችን እያለፈ የመጣ ድርጅት እንጅ ምስለ አማራዎች እና የጠላት ተልዕኮ ተሺክመው ሜዳ ላይ እንደሚያቀርሹት ቀላል አይደለም።
ትግላችን ደም የተገበረበት ነው ስንል ስህተትን እንደ ስራ እየቆጠሩ እና በደም የፀናውን ድርጅት በሃሰት እየከሰሱ ከደሙ ንፁህ ነኝ በማለት በአደናጋሪ የሚዲያ ሰዎች ትርክት በመፍጠር ተጨማሪ ቀውስ ፈጥረው የትግል አረም ለሆኑት ጲላጦሶች ነው።
ስለሆነም በምስራቅ አማራ ቀጠና ወሎ/ቤተ ዐማራ/ ላይ ከጠላት ጋር እየሰሩ ወሎን ከመሰረታዊ የትግሉ አምበልነት ለማውረድ የሚደረገውን ፀረ ፋኖ እንቅስቃሴ በቀላሉ የምንመለከተው እንዳልሆነ ግን ሊታወቅ ይገባል።
እኛ የአይበገሬ አማራዎች ስብስብ ነን።
በትንኝ ንክሻ የምንጮህም አይደለንም።
ሁሉንም መከራ ተሺክመን ለዓላማችን እና ለህዝባችን ታምነን እንሰዋለን።
ጥቂቶች ግን ከጠላት እና ከጠላት ጀርባ በመሆን የከፈልነውን መስዋአትነት ለማሳነስ የሚደረጉትን ሁሉን አቀፍ ዘመቻ በመርህ፣በተቋማዊ እና በድርጅታዊ መርሆች እንታገላቸዋለን!!
የተልከስካሹች አጀንዳም የሚያስደነግጠን አይደለም ነገር ግን በስራዊታችንና በአማራዊ ስነ ልቦናችን ለሚመጡ ሁሉ ደግሞ ትግስት የለንም።
የሚያስፈራን ነገር ቢኖር ከዓላማችን ማነስ ብቻ ነው።
ለህሌናችን እና ለዓላማችን ታምነን በትግሉ ስበት ላይ እንደ ንስር የምንበር የአማራ ብሔራዊ ጀግና የጀ/አሳምነው ልጆች ነን መሆናችንንም ለአፍታ አንጠራጠርም🙏
ጀብደኛው ምኒልክ ዕዝ በ6 ኮሮች አሳባሳቢነት የተዋቀረ በአይበገሬው ዋርካው ምሬ ወዳጆ እየተመራ በጠላት ሰራዊት ላይ ድል እየተቀዳጀ ነገም ወደፊትም የታላቁ አማራ ህዝብ ተቋም ሆኖ የሚቀጥል ይሆናል።
ሰነፎች፣ፈሪዎች እና የፓለቲካ ሙሰኞች 7/24 ስለ ምኒልክ ዕዝ የሚያወሩት በጠንካራ አማራዊ ጥንካሬያችን እንጅ በተለየ መልኩ እንዳልሆነም እንገነዘባለን።
ምኒልክ ዕዝ በዘመቻ አደም አሊ /አባ ናደው/ያደረገው ተጋድሎ የጠንካራ ስራችን መገለጫ መሆኑም የሚታወስ ነው።
ስለሆነም "ውሾች ይጮሃሉ ግመሎች ይጓዛሉ" ስንል ጀብደኛው ዕዛችን በፋሺስቱ ሰራዊት እና በአገዛዙ ላይ የሚያደርገውን ጠንካራ አማራዊ ተጋድሎ አጠናክሮ ለድል እንደሚበቃም እርግጠኞች ስለሆን ብቻ ነው።
የጠላት 3 ዕዞችን የተሸከመ ሰራዊት እና አመራር ለወሬኞች እና ለምስለ አማራዎች ጩኸት ጆሮም የምንሰጥ አንሆንም።
ተግባር ብቻ🙏🙏
መዳረሻው ድል እና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ያሸንፋል።
ስንከባበር እና ስንደማመጥ ከባዱ ቀላል ይሆናል።
ዝንታለም አማራ
ወይራው አማራ
ህዳር 11-03-2018
በአራቱም ማዕዘን የፋኖን አውደ ውጊያዎች እየተከታተለ 24 ስዓት እየሰራን እንገኛለን ከታች ባለው ቴሌግራም ሊንክ ጆይን በማድርግ ይወዳጁን።
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ የ105ኛ ኮር 55ክ/ጦር የአቸፈር ወንድየ አናብስቶች ጡት ቆራጩን የብልፅግና ቡድን ሲገርፉት ዉለዋል።
ትናንት 10-03-2018ዓ.ም ማታ ላይ የቢትወደድ አያሌዉ መኮነን አናብስቶችን ለማፈን ከሊበን-ወደ ይስማላ በማጠራቀም ጉዞዉን ወደ በለን አቅጣጫ ጉዞ አድርጎ ጉዞዉ ከሽፎበታል።
ጉዞዉ የሸከፈበት ዘራፊና አዉዳሚ ስርዓት የግለሰቦችን ቤት እየገባ ዘርፏል፤የተጠገኑ ት/ት ቤቶችን አዉድሟል።
ጉዞዉን ያከሸፉት የቢትወደድ አያሌዉ መኮነን አናብስቶች በዛሬዉኑ ዕለት ማለትም በ11-03-2018ዓ.ም በለን ላይ ይህን ጡት ቆራጭ አረመኔ ስርዓት እቅዱን አክሽፈዉ ስስ ብልቱን ለይተዉ ከፀዋቱ 3:00ጀምሮ እስከ ቀኑ 6:00 ዉግያዉ ተካህዷል።
ምቱ የከበደዉ የጁላ ሰራዊት የተመታዉ ተመቶ ቀሪዉ እግር አዉጭኝ ብሎ ወደ መጣበት ይስማላ ከተማ ተመልሷል።
በዉግያዉም በዉል ያልታወቀ የጁላ ሰራዊት እስከወዲያኛዉ ተሸኝቷል።
አንድ ሻንበል መሪና ብሬን ተኳሾችም ተሰናብተዋል።
አፋብኃ ምዕራብ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 55ክ/ጦር አቸፈር ወንድየ💪💪💪
በዘመቻ አርበኛ ጌትነት መሳፍንት ከ180 በላይ የጠላት ኃይል ሙትና ቁስለኛ ተደረገ!
ለሦስተኛ ቀናት በዘለቀው በክቡር ሰማዕቱ አርበኛ ጌትነት መሳፍንት ስም በታወጀው ዘመቻ፡ የራስ አሞራው ውብነህ እና የአባ ድፈን መሳፍንት ልጆች በተለያዩ ግንባሮች አስደናቂ ድል መጎናፀፋቸውን መረብ ሚዲያ ከበላይ ዘለቀ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ለማረጋገጥ ችሏል።
በሰሜን ጎንደር ቀጠና በ4 አቅጣጫ ወደ ዳባት ወረዳ አጅሬ ጃኖራ ያመራው የጡት ቆራጩና ሴት ደፋሪው የዐብይ ግሪሳ በራስ አሞራው 3ኛ ኮር ሰራዊት በቆላማው የወገራ ጠገዴና አርማጭሆ እንዲሁም ዛሪማና ቦዛ አዋሳኝ መሬቶች እንደበረዶ ቀልጦ ቀርቷል።
ተግተልቶሎ የመጣው ጠላት አራቡር ቀበሌ አቦ ገዳም፣ሞርጠጭ ፀበልና ወይራ ጊዮርጊስ ከ30 በላይ ሲደመሰስ 23 ቁስለኛ ሁኗል።ሁለት ወታደራዊ ተሽከርካሪ ከጥቅም ውጭ ተደርጓል።ቀሪው ወደ ዳባት ፈርጥጧል።
በደባርቅ አቅራቢያ ጥራይና የተገረፈው የጠላት ኃይል ለጊዜው በውል ቁጥሩ ያልታወቀ ጠላት ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶበታል።መቋቋም ስላልቻለም ሸሽቶ ደባርቅ ተመልሷል።
አጅሬ ወንበርየ ሚካኤል፣አይረፈዳ ማርያም እና መድሃኒያለም እና ቻይና ካምፕ እና ተንሳየ በተሰኙ ልዩ ቦታዎች በተደረገ እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ የአባ ድፈን መሳፍንት ልጆች የጌትነት መሳፍንት ወንድሞች የዓብይን ሰራዊት በእሳት ቆልተውታል።
ጀግናው ጌትነት መሳፍንት በወደቀበት አጅሬ ከ65 በላይ ጠላት ሲደመሰስ ከ70 በላይ ቁስለኛ ሁኗል።
ሦስተኛ ቀኑን ያስቆጠረው የቀጠናው ፍልሚያ በድምሩ ከ180 በላይ የኦህዴድ ብልፅግና ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ማድረግ መቻሉን የዕዙ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ አሳውቋል።
ሰበር ዜና
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝና
አፋህድ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በአገዛዙ ሰራዊት ላይ ድል ተቀዳጁ።
የጡት ቆራጩ የአብይ አህመድ መከላከያ ሰራዊት ከአጣዬ(ኤፌሶን) ከተማ ወጣ ብላ በምትገኘው በርግቢ ቀበሌ ካንፕ አድርጎ በመቀመጥ ወንዶችን እየደበደበና አስሮ ገንዘብ እየጠየቀ ሴቶችን ደግሞ አስገድዶ እየደፈር እንደሆን በቅርቡ በዜና እወጃችን መግለፃችን ይታወቃል።
ሆኖም በርግቢ መሸጎ ለወራት ህዝብን ሲዘርፍና ሲያሰቃይ የቆየው 103ኛ አየር ወለድ ክፍለጦር ላይ ጀግናው የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ እና ሽዋ ጠቅላይ ዕዝ ጥምር ሰራዊት በተቀናጀ የጋራ ተጋድሎ በርካታ የአገዛዙ ሰራዊት ድባቅ ተመታ!
በመሆኑም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የአፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ ኮር ዓፄ ይኩኖ አምላክ ክፍለጦር እና የ7ለ70 ክፍለጦር እንዲሁም የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ከአፄ አምደ ጽዮን ኮር ራምቦ ክፍለጦር እና ሰባት ላእሰባ ክፍለጦር በተውጣጡ ሻለቆች ዛሬ ህዳር 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከንጋቱ 11:00 ጀምሮ በወረዳው ላይ በአይነቱ ለየት ያለ በአራት አቅጣጫ በተካሔደው የተቀናጀ ኦፕሪሽን አውደ ውጊያ የአገዛዙ ሰራዊት ክፉኛ ተመታ።
እልህ አስጨራሽ በሆነው አውደ ውጊያ ፣በአመጃ ገብርኤል፣ በበርግቢ ውሃ ታንከር እና በቴሌ ታወር አካባቢዎችን የሸፈነ ታላቅ ተጋድሎ የተደረገ ሲሆን ሰራዊታችን በተቀናጀ አንድነት የጠላትን አከርካሪ መስበር ተችሏል።
በአውደ ውጊያው የአማራ ፋኖ ትግል የአንድነት ሃይል የታየበት የአፄ ዘረ ያዕቆብ ፩ ኮር የ7ለ70 ክፍለጦር ደመላሽ ሻለቃ በሳራምባ ቴሌ ታወር፣ በካራ ለጎማ ፤ በተረተር አካባቢዎች እንዲሁም የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ ኮር ዓፄ ይኩኑአምላክ ክፍለ ጦር ለማ ሻለቃና አይሻ ሻለቃ በአርብ ገብያና አጨብጭብ ተራራን በመያዝ የተቀናጀ አውደ ውጊያ ሽዋ ጠቅላይ ዕዝ አፄ አምደ ጽዮን ኮር የራንቦ ክፍለጦር ሞገሴ 1ኛ ሻለቃ እና ማንበግር 3ኛ ሻለቃ፤የሰባት ለሰባ የናሁሰናይ የሲኖ ሻለቃና አስማረ ዳኜ ሻለቃ ባደረጉት ትንቅንቅ በርካታ የ103ኛ የአገዛዙ አየር ወለድ ክፍለ ጦር አባላት ላይ የሰራዊት እና ቁሳዊ ጉዳት የደረሱበት ሲሆን፣ በቀጠናው የሚገኘው የጦር ወንጀለኛው የብልፅግናው ሰራዊት የየአሳምነው ክንድ ነበልባል ልጆች መቋቋም ሲያቅተው ከከሚሴ ከተማ ተጨማሪ ሃይል ቢያስገባም ከደረሰበት ከፍተኛ ኪሳራ ሊታደገው አልቻለም።
በከሰያት አመጃ ገብርኤል ተራራው ላይ በሰፈረው የወራሪው ሰራዊት ላይ የራንቦ ክፍለጦር ሞገሴ 1ኛ ሻለቃ ታላቅ ተጋድሎ በማድረግ በርካታ የጠላት ሃይልን በመረፍረፍ የክብር መስዋዕትነት የተከፈለበት በተናበበ የሻለቆች አንድነት ስኬታማ ውጤት ተጎናፅፈዋል። ከወትሮው ለያት ባለ መልኩ የአንድነት ድባብ የታየበት በፋኖ ሰራዊት በተናበበ የጥምር ሃይል በአገዛዙ ወታደሮች ላይ የጋራ ኦፕሬሽን ጠላት በሶስት አምቡ ሙትና ቁስለኛውን በመያዝ ወደ አጣዬ ከተማ እንዲመለስ የተደረገም ሲሆን ፣ የአጣዬ እና የከሚሴ ሆስፒታሎች ከቀላል እስከ ከባድ የ103ኛ የአየር ወለድ ክፍለጦር ቁስለኞች አባላቱ መሙሏታቸው ተረጋግጧል።
መረጃውን ያደረሰነ አርበኛ አማረ ታዘዘ የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርያዕቆብ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ነው።
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል።
ህዳር 07/ዐ3/2018 ዓ.ም
የአረመኔው ስርዓት በገዳም ልጃሞር ቀበሌ የአርሶ አደሮችን ሰብል ቃጠሎ እና ዘረፋ ፈጸመ...
(ሕዳር 11/2018 ዓ.ም አፋብኃ ምዕ/ አ/ ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር)
በሽንፈት ጎዳና ላይ የሚገኘው በቁጭ ከተማ መሽጎ የተቀመጠው ወራሪው ሰራዊት በትላንትናው ዕለት ማለትም ሕዳር 10 /2018 ዓ.ም ገዳም ልጃሞር ቀበሌ በመግባት የአርሶ አደሮችን ጤፍ ዘርፈው ሌላውን መሸከም ሲያቅታቸው ከ30 ኩንታል በላይ አቃጥለው እና በተጨማሪ ሶስት የቁም ከብቶችን በመግደል በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት አድርሰዋል።
ከተዘረፈባቸው ግለሰቦች መካከል አቶ ሀብታሙ አያሌው፣ አቶ አለሰው ተፈሪ ፣አቶ ብርሄ ተገኘ፣ሙሌ ገላው ጤፍ እና የቤት እቃዎችን የተዘረፉ ሲሆን፣ የአቶ ድንበሩ አዲስን ሶስት የቁም ከብቶችን በጥይት በመግደል በአርሶ አደሮች ላይ መጠነ ሰፊ ዘረፋ መፈጸሙን የአካባቢው ፋኖዎች መረጃው አድርሰዋል።
#ድል_ለዐማራ_ህዝብ ❗❗
➤ዘገባውን ያደረስኋችሁ ጋዜጠኛ አይቸው ጌታሰው🙏🙏
"ስም መስጠት፣ማጠልሸት እና ማሰይጠን ከዓላማችን አያስቆመንም"
" በአበው ብሂል ውሾች ይጮሃሉ ግመሎች ይጓዛሉ"
የሚለው አባባል ለትግላችንና ለሰራዊታችን ስንቅ ከሆነ ቆይቷል።
የፋሺስቱ አብይ አህመድ መንግስት እና የፀረ አማራ ሃይሎች ጥምረት በሆነው ሚዲያቸው ያልተተቼ የፋኖ አመራር እና ታጋይ የለም።
የተቀናጀው ዘመቻ የጠላት የተለመደ አጀንዳ ነው።
በከሸፈ ወሬ የሚደናገጥ አመራር እና ሰራዊት ከቶ አልፈጠርንም።
እንደ ቀጠና ምስጉንና ጀግና ሰራዊትም በመፍጠራችን ኩራት ይሰማናል።
በተለይም የምስራቅ አማራ ቀጠናን የፋኖ ሰራዊት እና አመራር በተደራጀ መንገድ በመንጋ አዝማቾች እና በመደበኛ የአገዛዙ ሚዲያዎች ሳይቀር ከፍተኛ ስም ማጥፋት፣ማጠልሸት፣ማሰይጠን እና ፍረጃ ተካሄዶብናል።
እኛ ግን ዓላማችንን ዳር ለማድረሰ ከምንጊዜውም በላይ ተጠናክረን እንቀጥላለን።
እኛም ሰራዊታችንም የተግባር እና የድርጊት ፈፃሚው አማራ ልጆች መሆናችንን በክንዳችን እናሰያለን!!
ነገም ወደ ፊትም በተግባር ስራችን እና በዓላማችን የተሻለውን እያደረግን ወደ ፊትም የምንገሰግስ ይሆናል።
ከፋሺስቱ ሃይሎች ጀርባ በትግላችንና በድርጅታችን ውስጥ የተደበቁ ምስለ አማራዎች እና ሸሪኮቻቼው በምስራቅ አማራ ቀጠና ጀብደኛው ምኒልክ ዕዝ እና ሰራዊት ላይ ስንጥቅ ለመፍጠር እዚህም እዛም የሚወራጩ ደቂቀ ብልፅግናዎች ብዙ ሲያወሩ እና አድስ ትርክት ለመፍጠር የሚያደርጉት ሙከራ ተቀባይነት የለውም።
ጀብደኛው ምኒልክ ዕዝ የመላው አማራን ትግል ተሸክሞ በርካታ ተግዳሮቶችን እያለፈ የመጣ ድርጅት እንጅ ምስለ አማራዎች እና የጠላት ተልዕኮ ተሺክመው ሜዳ ላይ እንደሚያቀርሹት ቀላል አይደለም።
ትግላችን ደም የተገበረበት ነው ስንል ስህተትን እንደ ስራ እየቆጠሩ እና በደም የፀናውን ድርጅት በሃሰት እየከሰሱ ከደሙ ንፁህ ነኝ በማለት በአደናጋሪ የሚዲያ ሰዎች ትርክት በመፍጠር ተጨማሪ ቀውስ ፈጥረው የትግል አረም ለሆኑት ጲላጦሶች ነው።
ስለሆነም በምስራቅ አማራ ቀጠና ወሎ/ቤተ ዐማራ/ ላይ ከጠላት ጋር እየሰሩ ወሎን ከመሰረታዊ የትግሉ አምበልነት ለማውረድ የሚደረገውን ፀረ ፋኖ እንቅስቃሴ በቀላሉ የምንመለከተው እንዳልሆነ ግን ሊታወቅ ይገባል።
እኛ የአይበገሬ አማራዎች ስብስብ ነን።
በትንኝ ንክሻ የምንጮህም አይደለንም።
ሁሉንም መከራ ተሺክመን ለዓላማችን እና ለህዝባችን ታምነን እንሰዋለን።
ጥቂቶች ግን ከጠላት እና ከጠላት ጀርባ በመሆን የከፈልነውን መስዋአትነት ለማሳነስ የሚደረጉትን ሁሉን አቀፍ ዘመቻ በመርህ፣በተቋማዊ እና በድርጅታዊ መርሆች እንታገላቸዋለን!!
የተልከስካሹች አጀንዳም የሚያስደነግጠን አይደለም ነገር ግን በስራዊታችንና በአማራዊ ስነ ልቦናችን ለሚመጡ ሁሉ ደግሞ ትግስት የለንም።
የሚያስፈራን ነገር ቢኖር ከዓላማችን ማነስ ብቻ ነው።
ለህሌናችን እና ለዓላማችን ታምነን በትግሉ ስበት ላይ እንደ ንስር የምንበር የአማራ ብሔራዊ ጀግና የጀ/አሳምነው ልጆች ነን መሆናችንንም ለአፍታ አንጠራጠርም🙏
ጀብደኛው ምኒልክ ዕዝ በ6 ኮሮች አሳባሳቢነት የተዋቀረ በአይበገሬው ዋርካው ምሬ ወዳጆ እየተመራ በጠላት ሰራዊት ላይ ድል እየተቀዳጀ ነገም ወደፊትም የታላቁ አማራ ህዝብ ተቋም ሆኖ የሚቀጥል ይሆናል።
ሰነፎች፣ፈሪዎች እና የፓለቲካ ሙሰኞች 7/24 ስለ ምኒልክ ዕዝ የሚያወሩት በጠንካራ አማራዊ ጥንካሬያችን እንጅ በተለየ መልኩ እንዳልሆነም እንገነዘባለን።
ምኒልክ ዕዝ በዘመቻ አደም አሊ /አባ ናደው/ያደረገው ተጋድሎ የጠንካራ ስራችን መገለጫ መሆኑም የሚታወስ ነው።
ስለሆነም "ውሾች ይጮሃሉ ግመሎች ይጓዛሉ" ስንል ጀብደኛው ዕዛችን በፋሺስቱ ሰራዊት እና በአገዛዙ ላይ የሚያደርገውን ጠንካራ አማራዊ ተጋድሎ አጠናክሮ ለድል እንደሚበቃም እርግጠኞች ስለሆን ብቻ ነው።
የጠላት 3 ዕዞችን የተሸከመ ሰራዊት እና አመራር ለወሬኞች እና ለምስለ አማራዎች ጩኸት ጆሮም የምንሰጥ አንሆንም።
ተግባር ብቻ🙏🙏
መዳረሻው ድል እና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ያሸንፋል።
ስንከባበር እና ስንደማመጥ ከባዱ ቀላል ይሆናል።
ዝንታለም አማራ
ወይራው አማራ
ህዳር 11-03-2018
በጦርነት ቀጠናዎች የሚደርሰው ጾታዊ ጥቃት በሕግም በሞራልም የሚያስጠይቅ ነው ሲል እናት ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥቷል።
እናት ፓርቲ ቢቢሲ አማርኛው ዝግጅት እ.አ.አ ኖቬምበር 19 ቀን 2025 ጉዳት የደረሰባቸው እማኞችን በማቅረብ ዘገባ ሠርቶ ባቀረበው ላይ ነው መግለጫ የሰጠው።
በአማራ ክልል ውስጥ በጦርነቱ ኹለት ዓመታት በሺዎች በሚቆጠሩ ሴት ሕጻናትን ጨምሮ 65 ዓመት እስከኾናቸው እናቶቻች ላይ ሲፈጸም የቆየውን ልብ ሰባሪ የኾነ ወሲባዊ ጥቃት እንዲኹም ዘግናኝ ድብደባና የሥነ ልቡና ጉዳት ተጠቂዎች ሕይወት ላይ ያጠነጠነ ዘገባ አንብበነዋል ሲል ነው እናት ፓርቲ የገለጸው፡፡
ከሰሜኑ በትግራይ ኃይሎችና በፌደራል መንግሥት መካከል በነበረው ጦርነት ጀምሮ መረጃው ይደርሰን ስለነበር ፓርቲያችን ከዚያ ጊዜ ጀምሮ እየተከታተለ ድምጽ ከማሰማት ቦዝኖ አያውቅም፡፡ በወቅቱም ይኽ አጸያፊ ተግባር በገለልተኛ አካል ተጣርቶ አጥፊዎቹ በጦር ወንጀል እንዲጠየቁ ምክረ ሀሳብ አቅርቧል ሰሚ ባያገኝም ሲል ጨምሮ ገልጿል ፓርቲው፡፡
እንዲኹ ያለ ሃይባይ ግፉ ቀጥሎ በዚኽ ደረጃ ጭካኔውና ቁጥሩ በዝቶ እጅግ አሳዛኝ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ድርጊቱ በአገራችን እየተካሄደ ያለው ዘር ፍጅት ዘርፈ ብዙና መዋቅራዊ መኾኑን እንደማሳያ መጠቀስ የሚችል ነው፡፡ ከተለያዩ ታማኝ ምንጮች እንደምንሰማው አኹንም ቁጥሩ ሊያሻቅብ እንደሚችልና የታፈኑ ድምጾች እንዳሉ ነው ብሏል እናት ፓርቲ፡፡
እናት ፓርቲም፤ ሰብዓዊ መብት ላይ የሚሠሩ ሀገር በቀልና ዓለማቀፍ ተቋማት ድርጊቱን በመኮነን በገለልተኛ አካል እንዲጣራና ጥፋተኞች ለሕግ እንዲቀርቡ እንድታደርጉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡
እንዲሁም ትኩረታቸውን ሴቶች ላይ አድርገው የሚሰሩ የመንግሥትና መንግሥታዊ ያልኾኑ ተቋማት በጦርነት ቀጠና የሚደርሰውን እጅግ አጸያፊ ጾታዊ ጥቃት ከበዓል ማድመቂያና ፖለቲካ ቅስቀሳ ባለፈ ስቃያቸውን የሚያቀል ጥረትና መፍትሔ እንዲያመጡና ድርጊቱን እንዲያወግዙ እንጠይቃለን ሲል ነው አገዛዙን የጠየቀው፡፡
በመጨረሻም ፓርቲው ለሕዝባችን ድምጽ መኾኑን እንደሚቀጥል እየገለጸ በዚኽ ፀያፍ ድርጊት የተሳተፉ አካላትን ነውር በጽኑ ያወግዛል፡፡ ጥቃቱ ለደረሰባቸው ወገኖቻችንም ፈጣን ሥነልቡናዊና አካላዊ ማገገምን እየተመኘ ከጎናቸው እንደሚቆምም ቃል ይገባል ነው ያለው፡፡
መነሻውን ምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያናና ሲቡ ስሬ ወረዳዎች ያደረገው የአገዛዙ ሰራዊት በ22መኪኖች በመጫን የአማራ ፋኖ በወለጋ ይገኝበታል ወደተባለው አቤደንጎሮ ወረዳ ውባንጭ ቀበሌ በቀን 08/2018ዓ.ም አመሻሹን ጨለማን ተገን በማድረግ ኔትወርክ በማጥፍት ለከበባ የተንቀሳቀሰው የአገዛዙ ሰራዊት ትናንትና ጧት ማለትም ህዳር 09/2018ዓ.ም የአማራ ፋኖ በወለጋ አካል የሆነው ጽናት ክ/ር ላይ በአምስት አቅጣጫ ሀይሉን አሰልፎ በከባባድ መሳርያ የታገዘ ከፍተኛ ጦርነት ቢከፍትም በአምስት አቅጣጫ የተከፈተባቸውን ከባድ ጦርነት በድርጅቱ ወታደራዊ አዛዥ በፋኖ አደም ተፈራ እዬተመሩ በደቂቃዎች ውስጥ አሰፍስፎ የቀረበውን የአገዛዙ ሰራዊት በመልሶ ማጥቃት ድምጥማጩን አጥፍተው የያዘውን ከነፍስ ወከፍ እስከ ቡድን መሳርያ ቀምተው አስክሬኑን እያስረከረከ እንዲፈረጥጥ አድርገውታል።
በዝህ የተደናገጡት ከፍተኛ የመከላከያና የዞን አመራሮች ወዲያውኑ ዙ23ን ጨሞሮ ከባባድ መሳርያ የያዘ ሰራዊት ከአቤደንጎሮ ወረዳ ከቱሉ ዋዩና ከቱሉ ጋና ከተሞች በአስቼኳይ እንዲጨሙር አደረጉ አሁንም ከስዓት በኋላ እንደገና አገርሽቶ ጦርነቱ ተጀመረ አሁንም የአደም ተፈራ የእጅ ስሬት የሆነችው ጽናት ክ/ር እስከ አፍንጫው ታጥቆ በትዕቢት ተወጥሮ የገባውን የአገዛዙ ሰራዊት አንገት ለአንገት ተናንቀው እያስጎሩት በነበረበት ስዓት ሌለኛ የአማራ ፋኖ በወለጋ አካል የሆነው ጌጤ ግርማ መብረቁ ክፍለ ጦር በአርበኛ አለፈ እዬተመራ ድንገት ከተፍ ብሎ ቆረጣ በመግባት 17ቱን የአገዛዙ ሰራዊት አባላት ወዲያውኑ ወደማይመለሱበት በመሸኘት አስክሬናቸውን እያዝረከረኩ ወደ ኋላ እዲያፈገፍጉ በማድረግ ጽናት ክፍለ ጦር ላይ ያንዣበበውን የጥላት ሀይል አይቀጡ ቅጣት ቀጥቶ የቡድንና የነፍስ ወከፍ መሳርያ በመቀበል በአንጻሩም ቢሆን እንዲያፈገፍጉና አሁንም እንደለመዱት ለአመራሮቻቸው እዬደወሉ እባካቹህ ድረሱልን የሚል የስቃይ ድምጽ እንዲያሰሙ ያደረጓቸው ሲሆን አመሻሹ ላይም ለሦስተኛ ግዜ በከጉዳያ ቢላ ወረዳ ከሉጎ ከተማ ተጨማሪ ሀይል እንዲገባ ተደርጎ ጦርነቱን ጨለማ ገላግሎታል።
በአሁኑ ስዓትም ከፍተኛ ምትን ያስተናገደው የአገዛዙ ሰራዊት አስክሬኑንና ቁስለኛውን ሰብስቦ ምሽግ ውስጥ ተጨማሪ ሀይል እዬጠበቀ ይገኛል።
ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ‼
ድል የጭቁን ህዝቦች ተስፋ ለሆነው ፋኖ‼
ህዳር 10/2018ዓ.ም
ፋኖ ዳዊት አማረ
የአማራ ፋኖ በወለጋ
ህዝብ ግንኙነት መምርያ ክፍል ሀላፊ
