የፍቅር ጥቅስ
رفتن به کانال در Telegram
እንኳን ፍቅር ወደ ሆነው የፍቅር ጥቅስ ቻናል መጣችሁ በዚህ ቻናል ❤ስሜትዎን የሚገልፁ #የፍቅር ጥቅሶች ❤አጓጊ #የፍቅር ታሪኮች አንዲሁም ግጥሞች ያገኙበታል ይመቻችሁ
نمایش بیشتر1 770
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+97 روز
+4130 روز
آرشیو پست ها
1 770
በቴሌግራም ላይ አሉ የሚባሉ ምርጥ ምርጥ ታሪኮች / ልቦለዶች የሚገኙበት ገራሚ ቻናል ልጠቁማቹ.......
ማንበብ ፈልጋቹ አሪፍ ነገር አጥታቹሀል?????? እንግዲያውስ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው😉 አዝናኝ , አስተማሪ , ልብ አንጠልጣይ, ......... እንዳያመልጣቹ... 👇👇👇👇 JOIN NOW
1 770
"ፍቅር ምርጫ ነው። እኔም ላንቺ መኖርን መርጫለሁ፤ ዛሬ፣ ነገ፣ እና በህይወታችን ዘመን ሁሉ! ነገሮች አስቸጋሪ በሚሆኑበት ጊዜም እንኳን ካንቺ ጋር መሆን እፈልጋለሁ💞
1 770
🔥🔥 ምን ፈልጋቹ አጥታቹሀል??? ኧ🧐
🚀 እጅግ ውብ የሆኑ ዋልፔፐር እና ፕሮፋይል ፒክቸር???
🚀 አስተማሪና አዝናኝ ታሪክ / ልቦለድ ???? ቀልዶች??
ሁሉንም ያሟላ ቻናል ልጠቁማቹ 🥰 👇👇👇
1 770
🥀አይ, አለመገጣጠም🥀
እኔ አንቺን ወድጄ
በፍቅርሽ አብጄ
ሆዴ ይቃጠላል
አንቺም ሌላ ወደሽ ልብሽ ይዋልላል
ቀልብሽ ይዛክራል
ሀሳብሽ ካሳቤ ካላገጣጠመን
ንገሪኝ አንቺዬ ማፍቀር ምን ጠቀመን ??
....እ,እ
1 770
ስንቴ እንደምወደው ልነግረው ሞክሬያለሁ፤ ስንቴ ወደ እሱ ቀርቤ "አባቴ አመሰግናለሁ" ልለው ፈልጌያለሁ። ግን በእያንዳንዱ ጊዜ ቃላቱ ከአንደበቴ ሳይወጡ እንባዬ ቀድሞ ደረሰ፤ ልቤም ተናንቆት ንግግሬን አቋረጠው።
ምክንያቱም እሱ ለእኔ አባት ብቻ አይደለም፤ የደስታዬ መሠረት፣ የጥንካሬዬ ጥላ፣ በሕይወቴ ውስጥ ያለውን ብዙ መልካም ነገር በፍቅሩ የገነባ ሰው ነው።
እናም ዛሬ ቃላት ቢያጥሩኝም፣ እንባዬ ይናገራል፤ ልቤም ይመሰክራል: አባዬዬ ከምናገረው በላይ እወድሃለሁ።
መልካም የአባቶች ቀን❤️
1 770
" ለእኔ ድህነት ማለት መፅሐፍ ለመግዛት ፈልጌ መግዛት ሳልችል ስቀርና ሰውን አይቼ ፣ መርዳት ፈልጌ ሳልችል ስቀር ነው ። እንዲሁም ....
ድሃ ማለት ብዙ ኖሮህ በቃኝ አለማለት ፣ ሲሆን ሃብታም ማለት ደግሞ ትንሽ ኖሮህ በቃኝ ማለት ነው ። "
☞ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
