en
Feedback
የፍቅር ጥቅስ

የፍቅር ጥቅስ

Open in Telegram

እንኳን ፍቅር ወደ ሆነው የፍቅር ጥቅስ ቻናል መጣችሁ በዚህ ቻናል ❤ስሜትዎን የሚገልፁ #የፍቅር ጥቅሶች ❤አጓጊ #የፍቅር ታሪኮች አንዲሁም ግጥሞች ያገኙበታል ይመቻችሁ

Show more
1 770
Subscribers
No data24 hours
+97 days
+4130 days
Posts Archive
ህይወት ልክ እንደ ሚዛን ነች ለአንዱ ስትሞላ የሌላውን ታጎላለች😐

ቤተሰብ እንዴት ናችሁ ዛሬ ምሽት 2:30 አዲስ ታሪክ እንጀምራለን እስከዛው like share እያደረጋችሁ

ሰው የፈለገውን ያክል ቢመቃኝህ የቤቱን በር እንጂ....የፈጣሪን በር ሊዘጋብህ አይችልም። መልካም ቀን።

ለመላው የ 12 ክፍል ሀገርአቀፍ ተፈታኝ ቤተሰቦቼ በሙሉ በቻናላችን ስም መልካም ፈተና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን🙏🙏🙏

በቴሌግራም ላይ አሉ የሚባሉ ምርጥ ምርጥ ታሪኮች / ልቦለዶች የሚገኙበት ገራሚ ቻናል ልጠቁማቹ....... ማንበብ ፈልጋቹ አሪፍ ነገር አጥታቹሀል?????? እንግዲያውስ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው😉 አዝ
በቴሌግራም ላይ አሉ የሚባሉ ምርጥ ምርጥ ታሪኮች / ልቦለዶች የሚገኙበት ገራሚ ቻናል ልጠቁማቹ....... ማንበብ ፈልጋቹ አሪፍ ነገር አጥታቹሀል?????? እንግዲያውስ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው😉 አዝናኝ , አስተማሪ , ልብ አንጠልጣይ, ......... እንዳያመልጣቹ... 👇👇👇👇 JOIN NOW

አንዳዴ መረዳት ከመውደድ ይበልጣል
አንዳዴ መረዳት ከመውደድ ይበልጣል

"ፍቅር ምርጫ ነው። እኔም ላንቺ መኖርን መርጫለሁ፤ ዛሬ፣ ነገ፣ እና በህይወታችን ዘመን ሁሉ! ነገሮች አስቸጋሪ በሚሆኑበት ጊዜም እንኳን ካንቺ ጋር መሆን እፈልጋለሁ💞
"ፍቅር ምርጫ ነው። እኔም ላንቺ መኖርን መርጫለሁ፤ ዛሬ፣ ነገ፣ እና በህይወታችን ዘመን ሁሉ! ነገሮች አስቸጋሪ በሚሆኑበት ጊዜም እንኳን ካንቺ ጋር መሆን እፈልጋለሁ💞

አይደለም እንዴ👍❤️
አይደለም እንዴ👍❤️

"ከዚህ በላይ ደስተኛ መሆን አልችልም ብዬ ሳስብ ነበር፤ ነገር ግን አንቺን ስመለከት ያ ሁሉ ተቀየረ።" ❤

"ከዚህ በላይ ደስተኛ መሆን አልችልም ብዬ ሳስብ ነበር፤ ነገር ግን አንተን (አንቺን) ስመለከት ያ ሁሉ ተቀየረ።" 💜

🔥🔥 ምን ፈልጋቹ አጥታቹሀል??? ኧ🧐 🚀 እጅግ ውብ የሆኑ ዋልፔፐር እና ፕሮፋይል ፒክቸር??? 🚀 አስተማሪና አዝናኝ ታሪክ / ልቦለድ ???? ቀልዶች?? ሁሉንም ያሟላ ቻናል ልጠቁማቹ 🥰 �
🔥🔥 ምን ፈልጋቹ አጥታቹሀል??? ኧ🧐 🚀 እጅግ ውብ የሆኑ ዋልፔፐር እና ፕሮፋይል ፒክቸር??? 🚀 አስተማሪና አዝናኝ ታሪክ / ልቦለድ ???? ቀልዶች?? ሁሉንም ያሟላ ቻናል ልጠቁማቹ 🥰 👇👇👇

🥀አይ, አለመገጣጠም🥀 እኔ አንቺን ወድጄ በፍቅርሽ አብጄ ሆዴ ይቃጠላል አንቺም ሌላ ወደሽ ልብሽ ይዋልላል ቀልብሽ ይዛክራል ሀሳብሽ ካሳቤ ካላገጣጠመን ንገሪኝ አንቺዬ ማፍቀር ምን ጠቀመን ?? ..
🥀አይ, አለመገጣጠም🥀 እኔ አንቺን ወድጄ        በፍቅርሽ አብጄ         ሆዴ ይቃጠላል አንቺም ሌላ ወደሽ ልብሽ ይዋልላል            ቀልብሽ ይዛክራል ሀሳብሽ ካሳቤ ካላገጣጠመን ንገሪኝ አንቺዬ ማፍቀር ምን ጠቀመን ?? ....እ,እ

‎ስንቴ እንደምወደው ልነግረው ሞክሬያለሁ፤ ስንቴ ወደ እሱ ቀርቤ "አባቴ አመሰግናለሁ" ልለው ፈልጌያለሁ። ግን በእያንዳንዱ ጊዜ ቃላቱ ከአንደበቴ ሳይወጡ እንባዬ ቀድሞ ደረሰ፤ ልቤም ተናንቆት ንግግሬን አቋረጠው። ‎ ‎ምክንያቱም እሱ ለእኔ አባት ብቻ አይደለም፤ የደስታዬ መሠረት፣ የጥንካሬዬ ጥላ፣ በሕይወቴ ውስጥ ያለውን ብዙ መልካም ነገር በፍቅሩ የገነባ ሰው ነው። ‎ ‎እናም ዛሬ ቃላት ቢያጥሩኝም፣ እንባዬ ይናገራል፤ ልቤም ይመሰክራል: አባዬዬ  ከምናገረው በላይ እወድሃለሁ። መልካም የአባቶች ቀን❤️

ሰላም... ሰላም... ፋሚሊ .. እጅግ ምርጥ የሆነ አዲስ ልቦለድ ተጀምሯል...... እ 👀 እንዳያመልጣቹ ጆይን እያላቹ.👇👇👇
ሰላም... ሰላም... ፋሚሊ .. እጅግ ምርጥ የሆነ አዲስ ልቦለድ ተጀምሯል...... እ 👀 እንዳያመልጣቹ ጆይን እያላቹ.👇👇👇

እስቲ ምትስማሙ❤
እስቲ ምትስማሙ❤

" ለእኔ ድህነት ማለት መፅሐፍ ለመግዛት ፈልጌ መግዛት ሳልችል ስቀርና ሰውን አይቼ ፣ መርዳት ፈልጌ ሳልችል ስቀር ነው ። እንዲሁም .... ድሃ ማለት ብዙ ኖሮህ በቃኝ አለማለት ፣ ሲሆን ሃብታም ማ
" ለእኔ ድህነት ማለት መፅሐፍ ለመግዛት ፈልጌ መግዛት ሳልችል ስቀርና ሰውን አይቼ ፣ መርዳት ፈልጌ ሳልችል ስቀር ነው ። እንዲሁም .... ድሃ ማለት ብዙ ኖሮህ በቃኝ አለማለት ፣ ሲሆን ሃብታም ማለት ደግሞ ትንሽ ኖሮህ በቃኝ ማለት ነው ። " ☞ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ

የማትገመት ሁን ቴክስት ይልካል ብላ ስትጠብቅ ሽማግሌ ልከህ አስደንግጣት 😂

አላስተዋልነውም እንጂ....
አላስተዋልነውም እንጂ....

ሰላም... ሰላም... ፋሚሊ .. እጅግ ምርጥ የሆነ አዲስ ልቦለድ ተጀምሯል...... እ 👀 እንዳያመልጣቹ ጆይን እያላቹ.👇👇👇
ሰላም... ሰላም... ፋሚሊ .. እጅግ ምርጥ የሆነ አዲስ ልቦለድ ተጀምሯል...... እ 👀 እንዳያመልጣቹ ጆይን እያላቹ.👇👇👇

ልዩ ሰው 💕 አንዳንድ ጊዜ የሁሉም ህመም ማስታገሻው ከዚያ ልዩ ሰው ጋር ጊዜን ማሳለፍ ነው። 💕
ልዩ ሰው 💕 አንዳንድ ጊዜ የሁሉም ህመም ማስታገሻው ከዚያ ልዩ ሰው ጋር ጊዜን ማሳለፍ ነው። 💕