fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

أبو نعمان إبراهيم አቡ ኑዕማን

أبو نعمان إبراهيم አቡ ኑዕማን

رفتن به کانال در Telegram

ይህ ቻናል ከሁሉም የጥመት አንጃ የፀዳ ኢስላማዊና ኪታብ አስፈላጊ የዲን እውቀት የሚተላለፍበት ነው። أحب السنة وأهلها وأبغض البدعة وأهلها https://t.me/eibrahimkeyeredin

نمایش بیشتر
5 218
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+637 روز
+39330 روز
آرشیو پست ها
ሀቂቃጨነው ጀዛከለህ ኸይረን ኡስታዝ አለህ ይጠብቀክ 👆👆👆👆

✅ ሶስት አይነት ሰዎችን አትከራከር ! አንደኛ – እንቢተኛ አላዋቂን ምክንያቱም የፈለግኸውን መረጃ ብታቀርብለት አይቀበልምና ። ሁለተኛ – ምቀኛን ምክንያቱም የሚከራከረው ለመግባባት ሳይሆን አንተን ለማዋረድ ነውና ። ሶስተኛ – ኩራተኛን ሁሌም ራሱን ሐቅ ላይ አድርጎ ስለሚያይ ከሱ ጋር መከራከር ትርፉ ጊዜ ማጥፋት ነውና ። http://t.me/bahruteka

☝️አሸይኽ ዐብዱረዛቅ-حفظه الله- አለቀሱ ሸይኹ የተውሂድን ጸጋ ካስታወሱ በኋላ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ። እኛስ ይሄን ጸጋ አስታውሰን ጌታችንን አመስግነናል⁉️ أعظم النعمة وأكبر النعمة ألا وهو نعمة التوحيد والسنة ☟ ☟ https://t.me/sead429 https://t.me/sead429

ውዷ እህቴ ሆይ የባልሽን ስልክ ለመጥለፍ ከመሯሯጥ    የባልሽን ልብ ለመጥለፍ ተሯሯጪ የአይኑ ማረፊያ   የልቡ መርጊያ ለመሆን ጣሪ አንተም ወንድም    የሚስትህን ስልክ ለመጥለፍ ከመሯሯጥ የሚስትህን ልብ ለመጥለፍ ተሯሯጥ የአይኗ ማረፊያ    የልቧ መርጊያ ሁን ሁልጊዜ አንተን ስታስብ ደስታ እንዲሰማት አድርግ በነገራችን ላይ የባልን ስልክ ሳያውቅ መጥለፍ የሚስትንም ስልክ እንዲሁ በድብቅ መጥለፍ ካለመተማመን የመጣ በሽታ ነው ትዳር ያለ መተማመን ባዶ ወና ቤት ነው ለጌታሽ ስትይ ለትዳር አጋርሽ ታመኚ አንተም ለጌታህ ስትል ታመን ምክኒያቱም እሱን የተደገፈ አይወድቅምና ኮፒ لمن يتعظن

እድስ ጣፈጭ ምክር 🏝ርዕስ የሰጠንን ፅጋ ኢንጠቀምበት ሌላም በውስጡ ቡዙ መልክት ተስተላልፎበታል በደንብ አድምጡት 🪴 በአዳማ 🕌 በመስጅዱ አዳማ ቦሌ ሂጅራ 🎙በዉዱ ኡስታዝ አቡ ኑዐይም {ሐፊዘሁሏህ} 👇👇👇👇👇 https://t.me/eibrahimkeyeredin https://t.me/eibrahimkeyeredin

✅ #አዲስ_ሙሓዶራ ✅ #محاضرة_جديدة ርዕስ፦↘️ <<ሸይጧንን እና ናፍሳችን መታገል በሚል ረዕስ >>  የተደረገ ሙሃደራ   🪑አቅራቢ:- 🎙 ኡስታዝ ሙሀመድ ኸድር (አስልጢ ሀፊዛሁአሏህ) 👉#ወሰኝ ነጥብ ስለሆነ  እስካ መጨረሻ እናደምጠው 🎧🎧 🗓 እለታ ሃሙስ በቀን 21/05/2018 E.C ሻባን 10/1447( አ,ሂ) #አድረሸ ✅ በወራቤ ከታመ መነሀሪያ ሰፈር ኡመር መስጂድ ፊትለፊት በሚገኛ መድረሰቱ ሱመያ ለሃይራንዚ ተማሪዎች የተደረገ ሙሃደረ 🏝           🏖   👉╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚re በራክአሏሁ ፊኩም አላህ በተግባር ከሚለወጡት ያድርገን።"🤲 👇👇👇👇👇 https://t.me/mahamadicadiri

فائدة طيبة وعزيزة 💎السلفية تحتاج إلى علماء رحماء حكماء💎 📍قال العلامة الوالد المجاهد النحرير شيخنا الربيع بن هادي عمير المدخلي حفظه الله ورعاه ورزقنا وإياه الإخلاص والتوفيق لما يحبه ويرضاه: نشأ أناس لا يفهمون السلفية على وجهها، يزعم أحدهم أنه سلفي!! ثم لا تراه إلا وهو يقطع أوصال السلفية؛ لسوء سلوكه وسوء المنهج أو المناهج السيئة التي انتشرت وتهدف إلى تفريق السلفيين وتمزيقهم. السلفية تحتاج إلى رحماء، تحتاج إلى حكماء، تحتاج قبل ذلك إلى علماء. فإذا كانت هذه الأمور ليست موجودة في السلفيين، فأين تكون السلفية؟ تضيع -بارك الله فيكم-. فتعلموا العلم، الذي يحس منكم بالكفاءة، الله أعطاه موهبة الحفظ، موهبة الفقه في الدين؛ يشمر عن ساعد الجد في تحصيل العلم؛ حتى ينفع الله به، ويلم بقدر ما يستطيع شتات السلفيين على دين الله الحق، و يؤاخي ويؤلف بينهم. وابحثوا عن هؤلاء، وشجعوهم في التعلم ونشر الأخوة والمودة فيما بين السلفيين. 📚المصدر : [أسئلة مهمة حول الرقية والرقاة/ص31-32/دار الآثار-مجالس الهدى] join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen

✨ አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ♦️  ዛሬ ማታ ከ3:30 ጀምሮ በአዳማ ከተማ ቦሌ ሂጅራ መስጂድ ቦታ ግዢ ማስተባበሪያ ግሩፕ ላይ ሁላችሁም ተጠርታችኋል መቅረት ማርፈድ አይታሰብም! ☄️ የዛሬው ተጋባዥ እንግዳችን 🎙አስታዝ አቡ ኑዕማን ኢብራሂም - ሀፊዘሁላህ  - ​ሊንኩን ለቤተሰብና ለወዳጅ ዘመድ በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ። ​⏰ ሰዓት: ዛሬ ማታ ከ3:30 ጀምሮ 📍 ቦታ: በቴሌግራም ግሩፓችን በቀጥታ ስርጭት (Live) ➥ ᴛᴇʟᴇɢʀᴀᴍ ᴄʜᴀииєℓ ⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣ ጆይን ለማለት ➘ https://t.me/hijra_masjid https://t.me/hijra_masjid

👍ሰውን ማማት የመተው ምርጥ መንገድ       🎙قَالَ ابْنُ أَبِي حَاتِمٍ: حَدَّثَنَا أَبِي، حَدَّثَنَا حَرْمَلَةُ، سَمِعْتُ ابْنَ وَهْبٍ يَقُوْلُ: نَذَرتُ أَنِّي كُلَّمَا اغْتَبْتُ إِنْسَاناً أَنْ أَصُوْمَ يَوْماً، فَأَجْهَدَنِي، فَكُنْتُ أَغْتَابُ وَأَصُوْمُ، فَنَوَيْتُ أَنِّي كُلَمَّا اغْتَبتُ إِنْسَاناً، أَنْ أَتَصَدَّقَ بِدِرْهَمٍ، فَمِنْ حُبِّ الدَّرَاهِمِ تَرَكتُ الغِيْبَةَ. 📚سير أعلام النبلاء

በኡስታዝ ባህሩ ሀፈዘሁሏህ ሓሚዲን ተበቃ የሚቆመለት ሰይድ ቁጥብ ማነው ክፍል አንድ https://t.me/bahruteka/7683     ክፍል ሁለት https://t.me/bahruteka/7684     ክፍል ሶስት https://t.me/bahruteka/7695     ክፍል አራት https://t.me/bahruteka/7702      ክፍል አምስት https://t.me/bahruteka/7710      ክፍል ስድስት https://t.me/bahruteka/7716      ክፍል ሰባት https://t.me/bahruteka/7723       ክፍል ስምት https://t.me/bahruteka/7728      ክፍል ዘጠኝ https://t.me/bahruteka/7735      ክፍል አስር https://t.me/bahruteka/7744      ክፍል አስራ አንድ https://t.me/bahruteka/7754      ክፍል አስራ ሁለት https://t.me/bahruteka/7773      ክፍል አስራ ሶስት   https://t.me/bahruteka/7818 አበቃሁ አላህ ሐቅን አውቀው ከሚከተሉትና ባጢልን አውቀው ከሚርቁት ያድርገን ። https://t.me/bahruteka/7683 https://t.me/bahruteka/7818

✅ ነውር የሌለበት ጓደኛ አትፈልግ ! قال الفضيل بن عياض – رحمه الله –  : " من طلب أخا بلا عيب، بقي بلا أخ ".              شعب الإيمان ( 10/574)    👉  ታላቁ ዓሊም ፉደይል ኢብኑል ዒያድ እንዲህ ይላል :–      " ነውር የሌለበት ጓደኛ የፈለገ ሰው ያለ ጓደኛ ይቀራል " ። https://t.me/bahruteka

🟢ተክፊሮችን ተጠንቀቁ💥💥💥 ከሸይኽ ፈውዛን በርካታ ንግግሮች፡ ✏️ከቢድዓ ስዎች የከፉ እነርሱ ተክፊሮች ናቸው። ✏️ከአላህ ውጭ ያለን ለእገዛ የሚጣራ (መደድ የሚል) መረጃ ሳይብራራለት አይከፍርም። ✏️ኡዝር ቢልጀህል አለ። 💥የሙስጤዎቹ አዲሶቹ ተክፊሮች ሙቀት ላይ ስለሆኑ በእርጋታ አይሰሙም እንጂ ጉዳዩ በብዙ ዑለማዎች ፍንትው ብሎ ተብራርቷል። 💦ሙቀቱ ሲበርድላቸው ይሰሙ ይሆናል ኢን ሻእ አላህ። https://t.me/Abuhemewiya

✅ በአላህ ላይ ተመካ አለም ቢያሴርብህ አይጎዳህም ! يقول ابن القيم – رحمه الله – " إن المؤمن المتوكل على الله إذا كاده الخلق فإن الله يكيد له وينتصر له بغير حول منه ولا قوة " . السير ص ( 216) ኢብኑል ቀይም –ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : – " በአላህ ላይ የተመካ ሰው አለም በሙሉ ቢያሴርበት እሱ መላም ይሁን ሀይል ሳይኖረው አላህ ሴራቸውን ያመክንለታል, ይረዳዋልም " ። https://t.me/bahruteka

♦️| ዑለሞችን ተከተል! "የሱና ዑለማኦችን ትተህ የመንደር ጋዜጠኛ አትስማ ! 🎙 ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- የድምፅ ፋይሉን ለማግኘት 👇https://t.me/UstazAbuzar
♦️| ዑለሞችን ተከተል!
"የሱና ዑለማኦችን ትተህ የመንደር ጋዜጠኛ አትስማ ! 🎙 ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- የድምፅ ፋይሉን ለማግኘት 👇https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/13177

የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን መስራች ማነው? ⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ

ሸይኹና ሸይኽ መህቡብ خفظه الله ስለትዳር ....አግቡ አረጃችሁኮ ጉድኮነው t.me/abu_muawiyya

ገባገባበሉ በኡስታዝ ስራጅ በስልጥኘ ቋንቃ ተጀመረ       ተጀመረ              ተጀመረ                     ተጀመረ                              ተጀመረ         ➢ ገባ          ➢ ገባ                 ➢ገባ                     ➢ገ ባ                              ➢ በሉ ➢ ገባ ገባ   በሉ  ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/eibrahimkeyeredin https://t.me/eibrahimkeyeredin

የቀል ስንቅ ጊቡ አጥናቡ ሰልጥኛ ተሽሎም በሸክ ሞቃን

ገባገባበሉ በሸኽ መህቡብ በስልጥኘ ቋንቃ ተጀመረ       ተጀመረ              ተጀመረ                     ተጀመረ                              ተጀመረ         ➢ ገባ          ➢ ገባ                 ➢ገባ                     ➢ገ ባ                              ➢ በሉ ➢ ገባ ገባ   በሉ  ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/eibrahimkeyeredin https://t.me/eibrahimkeyeredin