أبو نعمان إبراهيم አቡ ኑዕማን
الذهاب إلى القناة على Telegram
ይህ ቻናል ከሁሉም የጥመት አንጃ የፀዳ ኢስላማዊና ኪታብ አስፈላጊ የዲን እውቀት የሚተላለፍበት ነው። أحب السنة وأهلها وأبغض البدعة وأهلها https://t.me/eibrahimkeyeredin
إظهار المزيد5 218
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+637 أيام
+39330 أيام
أرشيف المشاركات
✅ ሶስት አይነት ሰዎችን አትከራከር !
አንደኛ – እንቢተኛ አላዋቂን
ምክንያቱም የፈለግኸውን መረጃ ብታቀርብለት አይቀበልምና ።
ሁለተኛ – ምቀኛን
ምክንያቱም የሚከራከረው ለመግባባት ሳይሆን አንተን ለማዋረድ ነውና ።
ሶስተኛ – ኩራተኛን
ሁሌም ራሱን ሐቅ ላይ አድርጎ ስለሚያይ ከሱ ጋር መከራከር ትርፉ ጊዜ ማጥፋት ነውና ።
http://t.me/bahruteka
☝️አሸይኽ ዐብዱረዛቅ-حفظه الله- አለቀሱ
ሸይኹ የተውሂድን ጸጋ ካስታወሱ በኋላ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ። እኛስ ይሄን ጸጋ አስታውሰን ጌታችንን አመስግነናል⁉️
أعظم النعمة وأكبر النعمة ألا وهو نعمة التوحيد والسنة
☟ ☟
https://t.me/sead429
https://t.me/sead429
ውዷ እህቴ ሆይ የባልሽን ስልክ ለመጥለፍ ከመሯሯጥ
የባልሽን ልብ ለመጥለፍ ተሯሯጪ
የአይኑ ማረፊያ
የልቡ መርጊያ ለመሆን ጣሪ
አንተም ወንድም
የሚስትህን ስልክ ለመጥለፍ ከመሯሯጥ
የሚስትህን ልብ ለመጥለፍ ተሯሯጥ
የአይኗ ማረፊያ
የልቧ መርጊያ ሁን
ሁልጊዜ አንተን ስታስብ ደስታ እንዲሰማት አድርግ
በነገራችን ላይ የባልን ስልክ ሳያውቅ መጥለፍ
የሚስትንም ስልክ እንዲሁ በድብቅ መጥለፍ
ካለመተማመን የመጣ በሽታ ነው
ትዳር ያለ መተማመን ባዶ ወና ቤት ነው
ለጌታሽ ስትይ ለትዳር አጋርሽ ታመኚ
አንተም ለጌታህ ስትል ታመን
ምክኒያቱም እሱን የተደገፈ አይወድቅምና
ኮፒ
لمن يتعظن
እድስ ጣፈጭ ምክር
🏝ርዕስ የሰጠንን ፅጋ ኢንጠቀምበት
ሌላም በውስጡ ቡዙ መልክት
ተስተላልፎበታል በደንብ አድምጡት
🪴 በአዳማ
🕌 በመስጅዱ አዳማ ቦሌ ሂጅራ
🎙በዉዱ ኡስታዝ አቡ ኑዐይም {ሐፊዘሁሏህ}
👇👇👇👇👇
https://t.me/eibrahimkeyeredin
https://t.me/eibrahimkeyeredin
✅ #አዲስ_ሙሓዶራ
✅ #محاضرة_جديدة
ርዕስ፦↘️
<<ሸይጧንን እና ናፍሳችን መታገል በሚል ረዕስ >> የተደረገ ሙሃደራ
🪑አቅራቢ:-
🎙 ኡስታዝ ሙሀመድ ኸድር (አስልጢ ሀፊዛሁአሏህ)
👉#ወሰኝ ነጥብ ስለሆነ እስካ መጨረሻ እናደምጠው 🎧🎧
🗓 እለታ ሃሙስ በቀን 21/05/2018 E.C
ሻባን 10/1447( አ,ሂ)
#አድረሸ
✅ በወራቤ ከታመ መነሀሪያ ሰፈር ኡመር መስጂድ ፊትለፊት በሚገኛ መድረሰቱ ሱመያ ለሃይራንዚ ተማሪዎች የተደረገ ሙሃደረ
🏝 🏖
👉╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚re በራክአሏሁ ፊኩም
አላህ በተግባር ከሚለወጡት ያድርገን።"🤲
👇👇👇👇👇
https://t.me/mahamadicadiri
فائدة طيبة وعزيزة
💎السلفية تحتاج إلى علماء رحماء حكماء💎
📍قال العلامة الوالد المجاهد النحرير شيخنا الربيع بن هادي عمير المدخلي حفظه الله ورعاه ورزقنا وإياه الإخلاص والتوفيق لما يحبه ويرضاه:
نشأ أناس لا يفهمون السلفية على وجهها، يزعم أحدهم أنه سلفي!! ثم لا تراه إلا وهو يقطع أوصال السلفية؛ لسوء سلوكه وسوء المنهج أو المناهج السيئة التي انتشرت وتهدف إلى تفريق السلفيين وتمزيقهم.
السلفية تحتاج إلى رحماء، تحتاج إلى حكماء، تحتاج قبل ذلك إلى علماء.
فإذا كانت هذه الأمور ليست موجودة في السلفيين، فأين تكون السلفية؟ تضيع -بارك الله فيكم-.
فتعلموا العلم، الذي يحس منكم بالكفاءة، الله أعطاه موهبة الحفظ، موهبة الفقه في الدين؛ يشمر عن ساعد الجد في تحصيل العلم؛ حتى ينفع الله به، ويلم بقدر ما يستطيع شتات السلفيين على دين الله الحق، و يؤاخي ويؤلف بينهم.
وابحثوا عن هؤلاء، وشجعوهم في التعلم ونشر الأخوة والمودة فيما بين السلفيين.
📚المصدر : [أسئلة مهمة حول الرقية والرقاة/ص31-32/دار الآثار-مجالس الهدى]
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
✨ አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
♦️ ዛሬ ማታ ከ3:30 ጀምሮ በአዳማ ከተማ ቦሌ ሂጅራ መስጂድ ቦታ ግዢ ማስተባበሪያ ግሩፕ ላይ ሁላችሁም ተጠርታችኋል መቅረት ማርፈድ አይታሰብም!
☄️ የዛሬው ተጋባዥ እንግዳችን
🎙አስታዝ አቡ ኑዕማን ኢብራሂም - ሀፊዘሁላህ -
ሊንኩን ለቤተሰብና ለወዳጅ ዘመድ በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።
⏰ ሰዓት: ዛሬ ማታ ከ3:30 ጀምሮ
📍 ቦታ: በቴሌግራም ግሩፓችን በቀጥታ ስርጭት (Live)
➥ ᴛᴇʟᴇɢʀᴀᴍ ᴄʜᴀииєℓ
⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣ ጆይን ለማለት ➘
https://t.me/hijra_masjid
https://t.me/hijra_masjid
👍ሰውን ማማት የመተው ምርጥ መንገድ
🎙قَالَ ابْنُ أَبِي حَاتِمٍ: حَدَّثَنَا أَبِي، حَدَّثَنَا حَرْمَلَةُ، سَمِعْتُ ابْنَ وَهْبٍ يَقُوْلُ:
نَذَرتُ أَنِّي كُلَّمَا اغْتَبْتُ إِنْسَاناً أَنْ أَصُوْمَ يَوْماً، فَأَجْهَدَنِي، فَكُنْتُ أَغْتَابُ وَأَصُوْمُ، فَنَوَيْتُ أَنِّي كُلَمَّا اغْتَبتُ إِنْسَاناً، أَنْ أَتَصَدَّقَ بِدِرْهَمٍ، فَمِنْ حُبِّ الدَّرَاهِمِ تَرَكتُ الغِيْبَةَ.
📚سير أعلام النبلاء
በኡስታዝ ባህሩ ሀፈዘሁሏህ ሓሚዲን ተበቃ የሚቆመለት ሰይድ ቁጥብ ማነው
ክፍል አንድ
https://t.me/bahruteka/7683
ክፍል ሁለት
https://t.me/bahruteka/7684
ክፍል ሶስት
https://t.me/bahruteka/7695
ክፍል አራት
https://t.me/bahruteka/7702
ክፍል አምስት
https://t.me/bahruteka/7710
ክፍል ስድስት
https://t.me/bahruteka/7716
ክፍል ሰባት
https://t.me/bahruteka/7723
ክፍል ስምት
https://t.me/bahruteka/7728
ክፍል ዘጠኝ
https://t.me/bahruteka/7735
ክፍል አስር
https://t.me/bahruteka/7744
ክፍል አስራ አንድ
https://t.me/bahruteka/7754
ክፍል አስራ ሁለት
https://t.me/bahruteka/7773
ክፍል አስራ ሶስት
https://t.me/bahruteka/7818
አበቃሁ አላህ ሐቅን አውቀው ከሚከተሉትና ባጢልን አውቀው ከሚርቁት ያድርገን ።
https://t.me/bahruteka/7683
https://t.me/bahruteka/7818
✅ ነውር የሌለበት ጓደኛ አትፈልግ !
قال الفضيل بن عياض – رحمه الله – :
" من طلب أخا بلا عيب، بقي بلا أخ ".
شعب الإيمان ( 10/574)
👉 ታላቁ ዓሊም ፉደይል ኢብኑል ዒያድ እንዲህ ይላል :–
" ነውር የሌለበት ጓደኛ የፈለገ ሰው ያለ ጓደኛ ይቀራል " ።
https://t.me/bahruteka
🟢ተክፊሮችን ተጠንቀቁ💥💥💥
ከሸይኽ ፈውዛን በርካታ ንግግሮች፡
✏️ከቢድዓ ስዎች የከፉ እነርሱ ተክፊሮች ናቸው።
✏️ከአላህ ውጭ ያለን ለእገዛ የሚጣራ (መደድ የሚል) መረጃ ሳይብራራለት አይከፍርም።
✏️ኡዝር ቢልጀህል አለ።
💥የሙስጤዎቹ አዲሶቹ ተክፊሮች ሙቀት ላይ ስለሆኑ በእርጋታ አይሰሙም እንጂ ጉዳዩ በብዙ ዑለማዎች ፍንትው ብሎ ተብራርቷል።
💦ሙቀቱ ሲበርድላቸው ይሰሙ ይሆናል ኢን ሻእ አላህ።
https://t.me/Abuhemewiya
✅ በአላህ ላይ ተመካ አለም ቢያሴርብህ አይጎዳህም !
يقول ابن القيم – رحمه الله –
" إن المؤمن المتوكل على الله إذا كاده الخلق فإن الله يكيد له وينتصر له بغير حول منه ولا قوة " .
السير ص ( 216)
ኢብኑል ቀይም –ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : –
" በአላህ ላይ የተመካ ሰው አለም በሙሉ ቢያሴርበት እሱ መላም ይሁን ሀይል ሳይኖረው አላህ ሴራቸውን ያመክንለታል, ይረዳዋልም " ።
https://t.me/bahruteka
♦️| ዑለሞችን ተከተል!"የሱና ዑለማኦችን ትተህ የመንደር ጋዜጠኛ አትስማ ! 🎙 ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- የድምፅ ፋይሉን ለማግኘት 👇https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/13177
የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን መስራች ማነው?
⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ
ገባገባበሉ
በኡስታዝ ስራጅ
በስልጥኘ ቋንቃ ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/eibrahimkeyeredin
https://t.me/eibrahimkeyeredin
ገባገባበሉ
በሸኽ መህቡብ
በስልጥኘ ቋንቃ ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
➢ ገባ
➢ ገባ
➢ገባ
➢ገ ባ
➢ በሉ
➢ ገባ ገባ በሉ ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/eibrahimkeyeredin
https://t.me/eibrahimkeyeredin
