⚜ከምጡቃን አንደበት⚜
رفتن به کانال در Telegram
የታላላቅ ሰዎችን ንግግር እያደንን እንለወጣለን!!!❤️❤️❤️❤️ ⚜ትጋት ለውጤት ያበቃል!ተስፋ ለስኬት ያበቃል!⚜ ⚜ከምጡቃን አንደበት⚜ ከምጡቃን አንደበት ጥበብን ከምንጩ፣ እውቀትን ከምጡቃን። ለተሻለ አስተሳሰብ እና ለታላቅ ህይወት! 📩 ለጥያቄ፡ @kiimbos52
نمایش بیشتر1 036
مشترکین
+324 ساعت
+677 روز
+23630 روز
آرشیو پست ها
1 038
የነፍስህ መዳረሻ... 🕯
የሰው ልጅ ስሜት፣ የህይወት ውጣ ውረድ፣ እና የፍቅር ሚስጥሮች በቃላት ሲቀኙ። ከራስህ ጋር የምትገናኝበት፣ የልብህን ትርታ የምትሰማበት ቦታ።
ተቀላቀለን፡
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Fiction_123
1 038
እንጨት ቁጭ ብሎ ሰው እየነደደ፤
ሕግ አዋቂው ቆሞ ሌባ እየፈረደ፤
አንበሳው በጅቦች እየተሳደደ፤
ሰው እየተጋዘ አውሬ እየነገሰ፤
ቀሳውስት ተግዘው ሌባ እየቀደሰ፤
ይህ ሁሉ ሲሰራ መላው ጠፍቶን እኛ፤
ኧረ ወዴት ገባህ የሰማዩ ዳኛ።
©️ገጣሚ፦ ህሊና ደሳለኝ
1 038
እዉነት ነዉ ግን የላይኛዉን ዘላለማዊዉን ቤት ማሰብ ሁሉንም ነገር ትተነዉ አንድ ቀን ሂያጅ ነን ይቺ አለም ኮንትራት ናት ጊዜያዊ ነዉ ሁሉም ነገር :በእግዚአብሔር ቸርነት በድንግል ማሪያም አማላጅነት የማያልፈዉን እማንተወዉን ወረት የሌለበትን መበላለጥ ዘረኝነት የሌለበትን ሰማያዊዉን ቤታችንን ለመዉረስ ያብቃን
1 038
"ሕይወት ልክ እንደ ብስክሌት መንዳት ናት። ሚዛንህን ጠብቀህ ለመጓዝ፣ ወደፊት መንቀሳቀስህን መቀጠል አለብህ። መቆም ማለት መውደቅ ነው።"
_ E=mc²_
https://t.me/mtuk_hasab
1 038
🎖 𝓮𝓵𝓻𝓸𝓲 ǫᴜᴏᴛᴇ
በምስል እና በቃላት ውበት የተሸለሙ፣ ልብን የሚነኩ ጥልቅ ጥቅሶች! 🖼✨
አሰልቺ ፅሁፎችን ሰልችቶሃል? ይሄ ቻናል ለየት ያሉና ውብ በሆኑ ፎቶዎች ላይ የተቀረጹ አነቃቂ አባባሎችን፣ የፍልስፍና ሃሳቦችን እና የህይወት እውነታዎችን በየቀኑ ያቀርባል።
*ለስልክዎ ማያ ገጽ (Wallpaper) የሚሆኑ
*ለማህበራዊ ሚዲያዎ (Status/Story) የሚመቹ ምርጥ ምስሎች!
አሁኑኑ ተቀላቅለው ይጋበዙ 👇
👉 https://t.me/elroil
1 038
🎖 𝓮𝓵𝓻𝓸𝓲 ǫᴜᴏᴛᴇ
በምስል እና በቃላት ውበት የተሸለሙ፣ ልብን የሚነኩ ጥልቅ ጥቅሶች! 🖼✨
አሰልቺ ፅሁፎችን ሰልችቶሃል? ይሄ ቻናል ለየት ያሉና ውብ በሆኑ ፎቶዎች ላይ የተቀረጹ አነቃቂ አባባሎችን፣ የፍልስፍና ሃሳቦችን እና የህይወት እውነታዎችን በየቀኑ ያቀርባል።
*ለስልክዎ ማያ ገጽ (Wallpaper) የሚሆኑ
*ለማህበራዊ ሚዲያዎ (Status/Story) የሚመቹ ምርጥ ምስሎች!
አሁኑኑ ተቀላቅለው ይጋበዙ 👇
👉 @elroil
1 038
🎖 𝓮𝓵𝓻𝓸𝓲 ǫᴜᴏᴛᴇ
በምስል እና በቃላት ውበት የተሸለሙ፣ ልብን የሚነኩ ጥልቅ ጥቅሶች! 🖼✨
አሰልቺ ፅሁፎችን ሰልችቶሃል? ቻናላችን ለየት ያሉና ውብ በሆኑ ፎቶዎች ላይ የተቀረጹ አነቃቂ አባባሎችን፣ የፍልስፍና ሃሳቦችን እና የህይወት እውነታዎችን በየቀኑ ያቀርባል።
ለስልክዎ ማያ ገጽ (Wallpaper) የሚሆኑ
ለማህበራዊ ሚዲያዎ (Status/Story) የሚመቹ ምርጥ ምስሎች!
አሁኑኑ ተቀላቅለው ይጋበዙ 👇
👉 @elroil
1 038
Repost from N/a
ሴትን ልጅ ምን ብዬ ላውራት ብሎ ማሰብ ቀረ ‼️
አሪፍ የጅንጀና ስታይል ለወንድም ለሴትም
ፆታዎን መርጠው ይቀላቀሉ 😱
1 038
Repost from የጥበብ እመቤት 📜
ያ የምንወደው ትናት እንደቀልድ አለፈ
ዛሬንም አስመስለን አለፍነው!!!
ደግሞ በስስት የምንናፍቀውም ነገ ምናልባት
ላንኖርበት እንችለን-----!?
1 038
Repost from N/a
⚠️⚠️ ቴሌግራም አካውንታችሁ እንዳይዘጋ እና እንዳይጠለፍ ለማድረግ Join የሚለውን በመንካት ሙሉ መረጃዎችን ይመልከቱ 👀👇👇
👉More video ለማየት 👇👇
https://t.me/addlist/JDTRAmUFwZQ5NWVk
https://t.me/addlist/JDTRAmUFwZQ5NWVk
Waver ➡️ @dark1292 ✅
1 038
Repost from የጥበብ እመቤት 📜
'' አለማወቅ ተስፋ መሆኑን ዘነጋን፡፡ ሰው በተስፋ የሚኖረው ስለማያውቅ ነው፤ ብዙው ነገር የሚሆን የሚመስለን ለዚያ ነዉ፡፡ መንግስት የሚሻሻል የሚመስለን፣ ሌላው ሁሉ ሠው ልብ የሚገዛ የሚመስለን፥ በተስፋ በታጀለ የውሽት እምነት ውስጥ ስንኖር ነው፡፡ የተስፋ ተቃራኒው ተስፋ መቁረጥ መሰለን፤ የተስፋ ተቃራኒው ግን እውነት ነው፡፡ ይህንን ባለማወቃችን በተስፋ ከመኖር አፈነገጥን። እዉነትን አወቅን፡፡ የእውነት ችግሯ ምንድነው?' ብዬ ጠየቅሁት፤....
''የእውነት ችግሯ መልከ ብዙ መሆኗ ነው የሚመስለኝ፥ ቢያንስ ሁለት ፊት አላት፡፡ ሁልጊዜ በጎ አይደለችም፡፡ መራራነቷ ጣዕሟ ነው፡፡....
📚አለማወቅ
1 038
እኔ ምላቹሁ ፕሮፋይላችን እንዴት ነው ❓❓ ልቀይረው አሰብኩ ግን አሪፍ ምለው አጣሁ እስቲ መስራት ሚችል ካለ... በወንድምነት /እህትነት 🙏🙏 ሃሳብ ያለውም ካለ...
ሲሰራ ስሙ፦ ⚜ከምጡቃን አንደበት⚜ መቅራት የለበትም
1 038
Repost from የጥበብ እመቤት 📜
ሕይወት የምትፈትንህ በሸክምህ አይደለም ሸክምህን ተሸክመህ እስከ መጨረሻ መጓዝህን ነው።
ይህን መኪና ስታይ መጀመሪያ የምታስተውለው የተጫነበት ከባድ ሸክም ነው ነገር ግን ሸክሙ ብዙ ስለሆነ ጉዞውን አላቆመም አሁንም መንገዱን ቀጥሎ እየተጓዘ ነው።
እኛም እንደዚሁ ነን የቤተሰብ ኃላፊነት የኑሮ ጫና ያልተነገረ ህመም ያልታየ እንባ... ሁሉንም ተሸክመን በፈገግታ የምንጓዝ ሰዎች ነን።
ሰዎች የሚያዩት ሸክምህን ነው ፈጣሪ ግን የሚያየው ጽናትህን ነው ሰዎች የወደቅክበትን ቀን ሊረሱ ይችላሉ ከወደቅህ በኋላ እንዴት ተነስተህ እስከ መድረሻህ እንደደረስክ ግን ፈጽሞ አይረሱም።
ሸክምህ ቢከብድም ጉዞህን አታቁም ምክንያቱም መድረሻህ ከሸክምህ ይበልጣል።
1 038
Repost from የጥበብ እመቤት 📜
የመጀመሪያ ስህተት ትምህርት ነው…
ሁለተኛው ግን ግዴለሽነት ነው።
ካለፈው ስህተት መማር ካልቻልክ
በገዛ እጅህ ለውድቀትህ እየፈረምክ ነው።
1 038
Repost from N/a
💢ሰበር ዜና💢
ነፃ ኢንተርኔት ኢትዮጵያ ውስጥ መሥራት ጀምሯል። 😱 Setting በማስተካከል ብቻ ነፃ ኢንተርኔት ይጠቀሙ።🔽🔽🔽
🌐 መረጃው #ከቴሌ ሠራተኞች የወጣ ነው።
ለማንበብ🔽
https://t.me/+5IP-Jym65Xc2Yzhk
https://t.me/+5IP-Jym65Xc2Yzhk
