uk
Feedback
⚜ከምጡቃን አንደበት⚜

⚜ከምጡቃን አንደበት⚜

Відкрити в Telegram

የታላላቅ ሰዎችን ንግግር እያደንን እንለወጣለን!!!❤️❤️❤️❤️ ⚜ትጋት ለውጤት ያበቃል!ተስፋ ለስኬት ያበቃል!⚜ ⚜ከምጡቃን አንደበት⚜ ከምጡቃን አንደበት ጥበብን ከምንጩ፣ እውቀትን ከምጡቃን። ለተሻለ አስተሳሰብ እና ለታላቅ ህይወት! 📩 ለጥያቄ፡ @kiimbos52

Показати більше
1 036
Підписники
+324 години
+677 днів
+23630 день

Триває завантаження даних...

Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
липень '26
липень '26
+167
в 14 каналах
червень '26
+223
в 10 каналах
Get PRO
травень '26
+188
в 8 каналах
Get PRO
квітень '26
+131
в 2 каналах
Get PRO
березень '26
+149
в 2 каналах
Get PRO
лютий '26
+133
в 4 каналах
Get PRO
січень '26
+101
в 2 каналах
Get PRO
грудень '25
+86
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+103
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+106
в 0 каналах
Get PRO
вересень '250
в 0 каналах
Get PRO
серпень '250
в 0 каналах
Get PRO
липень '250
в 0 каналах
Get PRO
червень '25
+35
в 0 каналах
Get PRO
травень '250
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+14
в 0 каналах
Get PRO
березень '250
в 0 каналах
Get PRO
лютий '250
в 0 каналах
Get PRO
січень '25
+143
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
13 липня+1
12 липня+5
11 липня+9
10 липня+19
09 липня+14
08 липня+21
07 липня+8
06 липня+13
05 липня+20
04 липня+13
03 липня+14
02 липня+23
01 липня+7
Дописи каналу
የነፍስህ መዳረሻ... 🕯 የሰው ልጅ ስሜት፣ የህይወት ውጣ ውረድ፣ እና የፍቅር ሚስጥሮች በቃላት ሲቀኙ። ከራስህ ጋር የምትገናኝበት፣ የልብህን ትርታ የምትሰማበት ቦታ። ተቀላቀለን፡ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Fiction_123

2
የየት አካባቢ ባህል ነው? የማን ባህላዊ አለባበስ ይመስላቹሀል?
የየት አካባቢ ባህል ነው? የማን ባህላዊ አለባበስ ይመስላቹሀል?
71
3
‎እንጨት ቁጭ ብሎ ሰው እየነደደ፤ ‎ሕግ አዋቂው ቆሞ ሌባ እየፈረደ፤ ‎አንበሳው በጅቦች እየተሳደደ፤ ‎ሰው እየተጋዘ አውሬ እየነገሰ፤ ‎ቀሳውስት ተግዘው ሌባ እየቀደሰ፤ ‎ይህ ሁሉ ሲሰራ መላው ጠፍቶን እኛ፤ ‎ኧረ ወዴት ገባህ የሰማዩ ዳኛ። ‎ ‎ ©️ገጣሚ፦ ህሊና ደሳለኝ
99
4
እዉነት ነዉ ግን የላይኛዉን ዘላለማዊዉን ቤት ማሰብ ሁሉንም ነገር ትተነዉ አንድ ቀን ሂያጅ ነን ይቺ አለም ኮንትራት ናት ጊዜያዊ ነዉ ሁሉም ነገር :በእግዚአብሔር ቸርነት በድንግል ማሪያም አማላጅነት የማያልፈዉን እማንተወዉን ወረት የሌለበትን መበላለጥ ዘረኝነት የሌለበትን ሰማያዊዉን ቤታችንን ለመዉረስ ያብቃን
1
5
ቴዲ ታደሰ 😍
124
6
"ሕይወት ልክ እንደ ብስክሌት መንዳት ናት። ሚዛንህን ጠብቀህ ለመጓዝ፣ ወደፊት መንቀሳቀስህን መቀጠል አለብህ። መቆም ማለት መውደቅ ነው።" _ E=mc²_ https://t.me/mtuk_hasab
"ሕይወት ልክ እንደ ብስክሌት መንዳት ናት። ሚዛንህን ጠብቀህ ለመጓዝ፣ ወደፊት መንቀሳቀስህን መቀጠል አለብህ። መቆም ማለት መውደቅ ነው።" _ E=mc²_ https://t.me/mtuk_hasab
138
7
🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️ 📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 📌 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ 📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ 📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ 📌 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ 📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ 📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ 📌 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን 📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው 📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ እና የሌሎችንም ........... ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN የሚለውን ይጫኑት። 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ █ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █ █ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █ █ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
75
8
ለሚወዱት ነገር መሞት ስኬት ነው ❗ ለሚያምኑበት መሞት ደግሞ ክብር ❗ 🔗share - @mtuk_hasab
122
9
​🎖 𝓮𝓵𝓻𝓸𝓲 ǫᴜᴏᴛᴇ ​በምስል እና በቃላት ውበት የተሸለሙ፣ ልብን የሚነኩ ጥልቅ ጥቅሶች! 🖼✨ ​አሰልቺ ፅሁፎችን ሰልችቶሃል? ይሄ ቻናል ለየት ያሉና ውብ በሆኑ ፎቶዎች ላይ የተቀረጹ አነቃቂ አባባሎችን፣ የፍልስፍና ሃሳቦችን እና የህይወት እውነታዎችን በየቀኑ ያቀርባል። *​ለስልክዎ ማያ ገጽ (Wallpaper) የሚሆኑ *​ለማህበራዊ ሚዲያዎ (Status/Story) የሚመቹ ምርጥ ምስሎች! ​አሁኑኑ ተቀላቅለው ይጋበዙ 👇 👉 https://t.me/elroil
135
10
​🎖 𝓮𝓵𝓻𝓸𝓲 ǫᴜᴏᴛᴇ ​በምስል እና በቃላት ውበት የተሸለሙ፣ ልብን የሚነኩ ጥልቅ ጥቅሶች! 🖼✨ ​አሰልቺ ፅሁፎችን ሰልችቶሃል? ይሄ ቻናል ለየት ያሉና ውብ በሆኑ ፎቶዎች ላይ የተቀረጹ አነቃቂ አባባሎችን፣ የፍልስፍና ሃሳቦችን እና የህይወት እውነታዎችን በየቀኑ ያቀርባል። *​ለስልክዎ ማያ ገጽ (Wallpaper) የሚሆኑ *​ለማህበራዊ ሚዲያዎ (Status/Story) የሚመቹ ምርጥ ምስሎች! ​አሁኑኑ ተቀላቅለው ይጋበዙ 👇 👉 @elroil
6
11
​🎖 𝓮𝓵𝓻𝓸𝓲 ǫᴜᴏᴛᴇ ​በምስል እና በቃላት ውበት የተሸለሙ፣ ልብን የሚነኩ ጥልቅ ጥቅሶች! 🖼✨ ​አሰልቺ ፅሁፎችን ሰልችቶሃል? ቻናላችን ለየት ያሉና ውብ በሆኑ ፎቶዎች ላይ የተቀረጹ አነቃቂ አባባሎችን፣ የፍልስፍና ሃሳቦችን እና የህይወት እውነታዎችን በየቀኑ ያቀርባል። ​ለስልክዎ ማያ ገጽ (Wallpaper) የሚሆኑ ​ለማህበራዊ ሚዲያዎ (Status/Story) የሚመቹ ምርጥ ምስሎች! ​አሁኑኑ ተቀላቅለው ይጋበዙ 👇 👉 @elroil
1
12
ሴትን ልጅ ምን ብዬ ላውራት ብሎ ማሰብ ቀረ ‼️ አሪፍ የጅንጀና ስታይል ለወንድም ለሴትም ፆታዎን መርጠው ይቀላቀሉ 😱
ሴትን ልጅ ምን ብዬ ላውራት ብሎ ማሰብ ቀረ ‼️ አሪፍ የጅንጀና ስታይል ለወንድም ለሴትም ፆታዎን መርጠው ይቀላቀሉ 😱
1
13
ያ የምንወደው ትናት እንደቀልድ አለፈ ዛሬንም አስመስለን አለፍነው!!! ደግሞ በስስት የምንናፍቀውም ነገ ምናልባት ላንኖርበት እንችለን-----!?
ያ የምንወደው ትናት እንደቀልድ አለፈ ዛሬንም አስመስለን አለፍነው!!! ደግሞ በስስት የምንናፍቀውም ነገ ምናልባት ላንኖርበት እንችለን-----!?
1
14
⚠️⚠️ ቴሌግራም አካውንታችሁ እንዳይዘጋ እና እንዳይጠለፍ ለማድረግ Join የሚለውን በመንካት ሙሉ መረጃዎችን ይመልከቱ 👀👇👇 👉More video ለማየት 👇👇 https://t.me/addlis
⚠️⚠️ ቴሌግራም አካውንታችሁ እንዳይዘጋ እና እንዳይጠለፍ ለማድረግ Join የሚለውን በመንካት ሙሉ መረጃዎችን ይመልከቱ 👀👇👇 👉More video ለማየት 👇👇 https://t.me/addlist/JDTRAmUFwZQ5NWVk https://t.me/addlist/JDTRAmUFwZQ5NWVk Waver ➡️ @dark1292 ✅
12
15
'' አለማወቅ ተስፋ መሆኑን ዘነጋን፡፡ ሰው በተስፋ የሚኖረው ስለማያውቅ ነው፤ ብዙው ነገር የሚሆን የሚመስለን ለዚያ ነዉ፡፡ መንግስት የሚሻሻል የሚመስለን፣ ሌላው ሁሉ ሠው ልብ የሚገዛ የሚመስለን፥
'' አለማወቅ ተስፋ መሆኑን ዘነጋን፡፡ ሰው በተስፋ የሚኖረው ስለማያውቅ ነው፤ ብዙው ነገር የሚሆን የሚመስለን ለዚያ ነዉ፡፡ መንግስት የሚሻሻል የሚመስለን፣ ሌላው ሁሉ ሠው ልብ የሚገዛ የሚመስለን፥ በተስፋ በታጀለ የውሽት እምነት ውስጥ ስንኖር ነው፡፡ የተስፋ ተቃራኒው ተስፋ መቁረጥ መሰለን፤ የተስፋ ተቃራኒው ግን እውነት ነው፡፡ ይህንን ባለማወቃችን በተስፋ ከመኖር አፈነገጥን። እዉነትን አወቅን፡፡ የእውነት ችግሯ ምንድነው?' ብዬ ጠየቅሁት፤.... ''የእውነት ችግሯ መልከ ብዙ መሆኗ ነው የሚመስለኝ፥ ቢያንስ ሁለት ፊት አላት፡፡ ሁልጊዜ በጎ አይደለችም፡፡ መራራነቷ ጣዕሟ ነው፡፡.... 📚አለማወቅ
22
16
እኔ ምላቹሁ ፕሮፋይላችን እንዴት ነው ❓❓ ልቀይረው አሰብኩ ግን አሪፍ ምለው አጣሁ እስቲ መስራት ሚችል ካለ... በወንድምነት /እህትነት 🙏🙏 ሃሳብ ያለውም ካለ... ሲሰራ ስሙ፦ ⚜ከምጡቃን አንደበት⚜ መቅራት የለበትም
148
17
👏👌
2
18
ሕይወት የምትፈትንህ በሸክምህ አይደለም ሸክምህን ተሸክመህ እስከ መጨረሻ መጓዝህን ነው። ይህን መኪና ስታይ መጀመሪያ የምታስተውለው የተጫነበት ከባድ ሸክም ነው ነገር ግን ሸክሙ ብዙ ስለሆነ ጉዞውን
ሕይወት የምትፈትንህ በሸክምህ አይደለም ሸክምህን ተሸክመህ እስከ መጨረሻ መጓዝህን ነው። ይህን መኪና ስታይ መጀመሪያ የምታስተውለው የተጫነበት ከባድ ሸክም ነው ነገር ግን ሸክሙ ብዙ ስለሆነ ጉዞውን አላቆመም አሁንም መንገዱን ቀጥሎ እየተጓዘ ነው። እኛም እንደዚሁ ነን የቤተሰብ ኃላፊነት የኑሮ ጫና ያልተነገረ ህመም ያልታየ እንባ... ሁሉንም ተሸክመን በፈገግታ የምንጓዝ ሰዎች ነን። ሰዎች የሚያዩት ሸክምህን ነው ፈጣሪ ግን የሚያየው ጽናትህን ነው ሰዎች የወደቅክበትን ቀን ሊረሱ ይችላሉ ከወደቅህ በኋላ እንዴት ተነስተህ እስከ መድረሻህ እንደደረስክ ግን ፈጽሞ አይረሱም። ሸክምህ ቢከብድም ጉዞህን አታቁም ምክንያቱም መድረሻህ ከሸክምህ ይበልጣል።
29
19
የመጀመሪያ ስህተት ትምህርት ነው… ሁለተኛው ግን ግዴለሽነት ነው። ካለፈው ስህተት መማር ካልቻልክ በገዛ እጅህ ለውድቀትህ እየፈረምክ ነው።
የመጀመሪያ ስህተት ትምህርት ነው… ሁለተኛው ግን ግዴለሽነት ነው። ካለፈው ስህተት መማር ካልቻልክ በገዛ እጅህ ለውድቀትህ እየፈረምክ ነው።
36
20
💢ሰበር ዜና💢 ነፃ ኢንተርኔት ኢትዮጵያ ውስጥ መሥራት ጀምሯል። 😱 Setting በማስተካከል ብቻ ነፃ ኢንተርኔት ይጠቀሙ።🔽🔽🔽 🌐 መረጃው #ከቴሌ ሠራተኞች የወጣ ነው። ለማንበብ🔽 http
💢ሰበር ዜና💢 ነፃ ኢንተርኔት ኢትዮጵያ ውስጥ መሥራት ጀምሯል። 😱 Setting በማስተካከል ብቻ ነፃ ኢንተርኔት ይጠቀሙ።🔽🔽🔽 🌐 መረጃው #ከቴሌ ሠራተኞች የወጣ ነው። ለማንበብ🔽 https://t.me/+5IP-Jym65Xc2Yzhk https://t.me/+5IP-Jym65Xc2Yzhk
1