fa
Feedback
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

رفتن به کانال در Telegram

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

کانال ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center (@ihsan_language) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 12 961 مشترک است و جایگاه 15 499 را در دسته آموزش و رتبه 2 599 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 12 961 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 08 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 399 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -10 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 58.24% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 18.28% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 7 551 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 2 370 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 25 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

توضیحی برای کانال ارائه نشده است.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 09 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

12 961
مشترکین
-1024 ساعت
+5817 روز
+39930 روز
آرشیو پست ها
በአላህ ፍቃድ ውድድሩ ነገ ማታ 4 ሰአት ይጠናቀቃል  ኢንሻአላህ ቀን አካባቢ ውጤት  በድጋሚ አሳውቃችኋለሁ በግል ለሁላችሁ ውጤታችሁ ለማሳወቅ የሰአት እጥረት ስላለ ደህና እደሩ ➡️በግዜ ተኙ ለሱብሂ እንዳይረፍድባችሁ

1️⃣ hayat Mohammed  1️⃣5️⃣8️⃣ 2️⃣ Tebarek abrar 1️⃣1️⃣2️⃣ 3️⃣ siyam husen yimam 8️⃣6️⃣ 4️⃣ Rahmet Muhammed 8️⃣1️⃣ 5️⃣hayat jemal Mohammed7️⃣5️⃣ 6️⃣ ኻሊድ ሙሀመድ 7️⃣1️⃣ 7️⃣ rehima yesuf 6️⃣7️⃣ 8️⃣ zuleka mohamed 6️⃣2️⃣

ከ🌱 እስከ8️⃣ ውጤት አሳውቃለሁ ጠብቁኝ

አሁናዊ የደረጃ እናሳውቅ ወይስ ለጠዋት አሁን👍 ጠዋት 💯

አሁናዊ የደረጃ ውጤት 1️⃣ hayat Mohammed 2️⃣ Tebarek abrar 3️⃣ Rahmet Muhammed 4️⃣ ኻሊድ ሙሀመድ 5️⃣ rehima yesuf ➡️የብዙዎቻችሁ ውጤት በጥሩ ሁኔታ እየሄደ ነው ➡️እስካሁን ሊንክ ተቀብሎ ምንም አይነት invite ያለደረጋቹ ተወዳዳሪዎችም አላችሁ ማሳሰቢያ በድጋሚ ውድድሩ በአላህ ፍቃድ ነገ ማታ ይጠናቀቃል ከ1️⃣ እስከ 3️⃣ የወጡት ብቻ ነው አሸናፊዎች

ውድድሩ እስከ ነገ ማታ 4:00 ድረስ ይቆያል

የቻሌንጁ ምዝገባ ተጠናቋል ውጤት በመሀል በመሀል እናሳውቃለን መልካም እድል🔣🤩

ከዚህ በኋላ 50 ሰው ብቻ ነው የምንቀበለው 50 ሰው ከሞላ በኋላ አዲስ ተወዳዳሪ አናስተናግድም 100 ሰዎች ይሄን ቻሌንጅ ተቀላቅለዋል ስለዚህ 150 ሰዎች የሚወዳደሩ ይሆናል በማን ሊንክ ብዙ ሰው እንደገባ በሂደት የምናሳውቃችሁ ይሆናል ከ 1-3 ለወጡት ብቻ ይህን ዕድል እንሰጣለን ሊንክ ካላክን ሞልቷል ማለት ነው ለመወዳደር 👉@ihsanmzgeba

ኢህሳን የ online ቋንቋ ትምህርት ማዕከል በአረብኛ እና በቱርኪኛ ቋንቋ ንግግር የ 2 ወር ስልጠና ስለጀመረ ይህን ነፃ የትምህርት ዕድል ለማግኘት እየተወዳደርኩ ስለሆነ እባክዎ ይህን ሊንክ "የላክንላችሁን ሊንክ እዚህ ታስገባላችሁ" በመክፈት እና join በማድረግ ቻናሉን ይቀላቀሉት ኢህሳን የ online ቋንቋ ትምህር ቤት ነፃ የትምህርት ለማግኘት እየተወዳደርኩ ስለሆነ እባክዎ ይህን ሊንክ https://t.me/+1wTQfJWi_EUzNDJk በመክፈት እና join በማድረግ ቻናሉን ይቀላቀሉት ውድድሩን እንዳሸንፍ ለሌሎችም ይህን ፅሁፍ በመላክ ተባበሩኝ  

የምንልክላችሁን የግል ሊንክ ለሰዎች ስትልኩት በዚህ መልኩ ማድረግም ትችላላችሁ

ስም እስከ አያት ድረስ ብቻ ላኩልን በዚህ ሊንክ @ihsanmzgeba

ሀያት ምትባሉ እህቶቼ በተቻላችሁ ያህል የአያታችሁም ስም ጭምር ብትፅፉልኝ በአባትም ጭምር ስለምትመሳሰሉ ለመለየት ይረዳኛል

ሊንካቹን ለሰው ስትጋብዙ በዚህ መልኩ ቢሆን ጥሩ ነው👇👇የራሳችን ፅሁፍ እናስገባለን ካላቹም ትችላላችሁ ለምሳሌ ⬇️ 🔣ኢህሳን የ online ቋንቋ ትምህር ቤት ነፃ የትምህርት ለማግኘት እየተወዳደርኩ ስለሆነ እባክዎ ይህን ሊንክ ➡️ t.me/Ihsan_language በመክፈት እና join በማድረግ ቻናሉን ይቀላቀሉት   እንዳሸንፍ ይረዳኛል🔣 ~~~~ በዚህ መልኩ አድርጉት ሊንክ ብቻ ስትልኩ ሌላ ነገር እንዳይመስላቸው! ለናንተ የተላከውን ሊንክ ነው የምታስገቡት እኔ ባስገባሁበት ሊንክ ቦታ

ውድድሩ ተረድታችሁ ለመወዳደር ፍላጎት ያላችሁ ብቻ ኑ

🏪ቻሌንጁ ተጀምሯል 🔘በዚህ አካውንት ሙሉ ስማቹን ተናግራችሁ ለሌሎች የምትጋብዙበትን ሊንክ ጠይቁ @Ihsanmzgeba 🟣ከዚያ የተላከላቹን ሊንክ በግሩፕ ወይም በቻናል ለጓደኛችሁም ጭምር ሼር አድርጋችሁ እነሱ ወደዚህ ቻናል በገቡ ቁጥር ልክ እየተቆጠረላችሁ ይሄዳል 🎁አሸናፊ የሚሆኑት 3ቱ ሰዎች ብዙ ሰዎን በሊንካቸው  ያስገቡ ሰዎች ናቸው በናንተ ምክንያት ሊንክ ልካቹለት ኮርሱን ለመማር የተመዘገበ ሰው ካለ ደግሞ 10 ሰው ወደ ቻናሉ እንደጋበዛችሁ ይቆጠርላችኋል 🟢ይህ ቻሌንጅ እሮብ ከምሽቱ 3 ሰዓት ይጠናቀቃል መልካም ዕድል🙏

🥲የውድድሩ መሉ ማብራሪያ ✔️እህሳን ቋንቋ ትምህርት ቤት ከዚህ በፊት ለሴቶች በሴት መምህራን ✔️English language  እና ✔️ የኦሮሚኛ ቋንቁ ለሁለቱም ፆታ እያስተማርን መሆኑ ይታወቃል አሁን በደጋሚ በአላህ ፍቃድ  የአረብኛ እና የቱርኪኛ ቋንቋ ለማስተማር ዝግጅታችን  የጨረስን መሆኑን  እየገለፅን ይህንን ቋንቋ ለመማር ለምትፈልጉ   በዚህ ሳምነት ምዝገባ የምንጀመር መሆኑን እናሳውቃለን በዚህ ዙር ለ🌱ቀን የሚቆይ ውድድር ያዘጋጀን ሲሆን ለ🌱አሸናፊዎች አንደኛ ለወጣ ሁለቱንም ቋንቋ 2እና 3 ለወጡት ደሞ በፍላጎታቸው መርጠው አንዱን ቋንቋ ነፃ   ይማራሉ ውድድሩ ሰዎቹን ወደ ዋናው ቻናላችን መጋበዝ ሲሆን ለተወዳዳሪዎች የግላቸው ሊንክ የምንሰጥ በመሆኑ በሰጠናቸው የግል 🔠🔠🔠🔠ሰዎች ሲቀላቀሉ በነሱ 🌱🌱🌱🌱 ወደቻናሉ የገቡ ሰዎች  ቁጥር ራሱ ይመዘግባል ብዙ ሰው የጋበዘ አካል አሸናፊ ይሆናል

አዲስ ቻሌንጅ እንጀምራለን አሸናፊዎች ነፃ የቋንቋ ትምህርት ታገኛላችሁ

የኢንግሊሽ እና የአፋን ኦሮሞ ምዝገባ ጨርሰናል በቅርቡ በሌሎች ቋንቋዎች እንገናኛለን ኢንሻ አላህ https://t.me/Ihsan_language

ምዝገባችን ዛሬ ይጠናቀቃል ኢን ሻ አላህ

አሰላም ኡይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ስሜ ዙለይካ ሀሰን እባላለሁ የኢህሳን የቋንቋ ትምህር ተማሪነኝ እዉነት ለመናገር እንደዚህ አይነት በአደብ የተሞላ ትምህርት ቤት አገኛለዉ ብዬ አንድም ቀን አስቤ አላቅም በጣም በእስልምና ስርአት እና አደብ ኢኽቲላጥ በሌለበት ሙስሊም ከሆኑ እህቶቻችን ጋር በመማሬ በጣም ደስተኛ ነኝ ሲቀጥል አስተማሪዎቻቸን ያኼራ እህቶቻችን አላህ ጨምሮ ጨማምሮ እዉቀቱን ይለግሳቹሁ በጣም ደስ በሚል መልኩ በትህትና እያስተማራቹሁን ትገኛላቹ ጀዛኩም አላሁ ኸይር እኛም ኢንሻአላህ አላህ ያቅልልን እንደናተዉ እንድ ቀን ለማያቁት እህቶቻችን ሰበብ እንሆናለን ብዬ ተስፋ አደርጋለዉ