ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center 的分析概览
频道 ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center (@ihsan_language) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 12 961 名订阅者,在 教育 类别中位列第 15 499,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 599 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 12 961 名订阅者。
根据 08 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 399,过去 24 小时变化为 -10,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 58.24%。内容发布后 24 小时内通常能获得 18.28% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 7 551 次浏览,首日通常累积 2 370 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 25。
📝 描述与内容策略
尚未提供频道描述。
凭借高频更新(最新数据采集于 09 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
12 961
订阅者
-1024 小时
+5817 天
+39930 天
帖子存档
በአላህ ፍቃድ ውድድሩ ነገ ማታ 4 ሰአት ይጠናቀቃል
ኢንሻአላህ ቀን አካባቢ ውጤት በድጋሚ አሳውቃችኋለሁ
በግል ለሁላችሁ ውጤታችሁ
ለማሳወቅ የሰአት እጥረት ስላለ ደህና እደሩ
➡️በግዜ ተኙ ለሱብሂ እንዳይረፍድባችሁ⭐
1️⃣ hayat Mohammed 1️⃣5️⃣8️⃣
2️⃣ Tebarek abrar 1️⃣1️⃣2️⃣
3️⃣ siyam husen yimam 8️⃣6️⃣
4️⃣ Rahmet Muhammed 8️⃣1️⃣
5️⃣hayat jemal Mohammed7️⃣5️⃣
6️⃣ ኻሊድ ሙሀመድ 7️⃣1️⃣
7️⃣ rehima yesuf 6️⃣7️⃣
8️⃣ zuleka mohamed 6️⃣2️⃣
አሁናዊ የደረጃ ውጤት
1️⃣ hayat Mohammed
2️⃣ Tebarek abrar
3️⃣ Rahmet Muhammed
4️⃣ ኻሊድ ሙሀመድ
5️⃣ rehima yesuf
➡️የብዙዎቻችሁ ውጤት በጥሩ ሁኔታ እየሄደ ነው
➡️እስካሁን ሊንክ ተቀብሎ ምንም አይነት invite ያለደረጋቹ ተወዳዳሪዎችም አላችሁ
ማሳሰቢያ በድጋሚ ውድድሩ በአላህ ፍቃድ ነገ ማታ ይጠናቀቃል ከ1️⃣ እስከ 3️⃣ የወጡት ብቻ ነው አሸናፊዎች
የቻሌንጁ ምዝገባ ተጠናቋል ውጤት በመሀል በመሀል እናሳውቃለን መልካም እድል🔣🤩
ከዚህ በኋላ 50 ሰው ብቻ ነው የምንቀበለው 50 ሰው ከሞላ በኋላ አዲስ ተወዳዳሪ አናስተናግድም
100 ሰዎች ይሄን ቻሌንጅ ተቀላቅለዋል
ስለዚህ 150 ሰዎች የሚወዳደሩ ይሆናል
በማን ሊንክ ብዙ ሰው እንደገባ በሂደት የምናሳውቃችሁ ይሆናል
ከ 1-3 ለወጡት ብቻ ይህን ዕድል እንሰጣለን
ሊንክ ካላክን ሞልቷል ማለት ነው
ለመወዳደር 👉@ihsanmzgeba
ኢህሳን የ online ቋንቋ ትምህርት ማዕከል
በአረብኛ እና በቱርኪኛ ቋንቋ ንግግር የ 2 ወር ስልጠና ስለጀመረ ይህን
ነፃ የትምህርት ዕድል ለማግኘት እየተወዳደርኩ ስለሆነ እባክዎ ይህን ሊንክ
"የላክንላችሁን ሊንክ እዚህ ታስገባላችሁ"
በመክፈት እና join በማድረግ ቻናሉን ይቀላቀሉት ኢህሳን የ online ቋንቋ ትምህር ቤት ነፃ የትምህርት ለማግኘት እየተወዳደርኩ ስለሆነ እባክዎ ይህን ሊንክ
https://t.me/+1wTQfJWi_EUzNDJk
በመክፈት እና join በማድረግ ቻናሉን ይቀላቀሉት
ውድድሩን እንዳሸንፍ ለሌሎችም ይህን ፅሁፍ በመላክ ተባበሩኝ
የምንልክላችሁን የግል ሊንክ ለሰዎች ስትልኩት በዚህ መልኩ ማድረግም ትችላላችሁ
ሀያት ምትባሉ እህቶቼ በተቻላችሁ ያህል የአያታችሁም ስም ጭምር ብትፅፉልኝ በአባትም ጭምር ስለምትመሳሰሉ ለመለየት ይረዳኛል
ሊንካቹን ለሰው ስትጋብዙ በዚህ መልኩ ቢሆን ጥሩ ነው👇👇የራሳችን ፅሁፍ እናስገባለን ካላቹም ትችላላችሁ
ለምሳሌ ⬇️
🔣ኢህሳን የ online ቋንቋ ትምህር ቤት ነፃ የትምህርት ለማግኘት እየተወዳደርኩ ስለሆነ እባክዎ ይህን ሊንክ ➡️
t.me/Ihsan_language በመክፈት እና join በማድረግ ቻናሉን ይቀላቀሉት
እንዳሸንፍ ይረዳኛል🔣
~~~~
በዚህ መልኩ አድርጉት ሊንክ ብቻ ስትልኩ ሌላ ነገር እንዳይመስላቸው!
ለናንተ የተላከውን ሊንክ ነው የምታስገቡት እኔ ባስገባሁበት ሊንክ ቦታ
🏪ቻሌንጁ ተጀምሯል
🔘በዚህ አካውንት
ሙሉ ስማቹን ተናግራችሁ ለሌሎች የምትጋብዙበትን ሊንክ ጠይቁ
@Ihsanmzgeba
🟣ከዚያ የተላከላቹን ሊንክ በግሩፕ ወይም በቻናል ለጓደኛችሁም ጭምር ሼር አድርጋችሁ እነሱ ወደዚህ ቻናል በገቡ ቁጥር ልክ እየተቆጠረላችሁ ይሄዳል
🎁አሸናፊ የሚሆኑት 3ቱ ሰዎች ብዙ ሰዎን በሊንካቸው ያስገቡ ሰዎች ናቸው
በናንተ ምክንያት ሊንክ ልካቹለት ኮርሱን ለመማር የተመዘገበ ሰው ካለ ደግሞ 10 ሰው ወደ ቻናሉ እንደጋበዛችሁ ይቆጠርላችኋል
🟢ይህ ቻሌንጅ እሮብ ከምሽቱ 3 ሰዓት ይጠናቀቃል
መልካም ዕድል🙏
🥲የውድድሩ መሉ ማብራሪያ ⭐
✔️እህሳን ቋንቋ ትምህርት ቤት ከዚህ በፊት
ለሴቶች በሴት መምህራን
✔️English language እና
✔️ የኦሮሚኛ ቋንቁ ለሁለቱም ፆታ እያስተማርን መሆኑ ይታወቃል
አሁን በደጋሚ በአላህ ፍቃድ ⭐የአረብኛ እና
⭐ የቱርኪኛ ቋንቋ ለማስተማር ዝግጅታችን የጨረስን መሆኑን እየገለፅን ይህንን ቋንቋ ለመማር
ለምትፈልጉ በዚህ ሳምነት ምዝገባ የምንጀመር መሆኑን እናሳውቃለን
በዚህ ዙር ለ🌱ቀን የሚቆይ ውድድር ያዘጋጀን ሲሆን ለ🌱አሸናፊዎች አንደኛ ለወጣ ሁለቱንም
ቋንቋ 2እና 3 ለወጡት ደሞ በፍላጎታቸው መርጠው አንዱን ቋንቋ ነፃ ይማራሉ
ውድድሩ ሰዎቹን ወደ ዋናው ቻናላችን
መጋበዝ ሲሆን ለተወዳዳሪዎች
የግላቸው ሊንክ የምንሰጥ በመሆኑ
በሰጠናቸው የግል 🔠🔠🔠🔠ሰዎች ሲቀላቀሉ
በነሱ 🌱🌱🌱🌱 ወደቻናሉ የገቡ ሰዎች ቁጥር
ራሱ ይመዘግባል ብዙ ሰው የጋበዘ አካል አሸናፊ ይሆናል
የኢንግሊሽ እና የአፋን ኦሮሞ ምዝገባ ጨርሰናል በቅርቡ በሌሎች ቋንቋዎች እንገናኛለን ኢንሻ አላህ
https://t.me/Ihsan_language
አሰላም ኡይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ስሜ ዙለይካ ሀሰን እባላለሁ
የኢህሳን የቋንቋ ትምህር ተማሪነኝ
እዉነት ለመናገር እንደዚህ አይነት በአደብ የተሞላ ትምህርት ቤት አገኛለዉ ብዬ አንድም ቀን አስቤ አላቅም
በጣም በእስልምና ስርአት እና አደብ ኢኽቲላጥ በሌለበት ሙስሊም ከሆኑ እህቶቻችን ጋር በመማሬ በጣም ደስተኛ ነኝ
ሲቀጥል አስተማሪዎቻቸን ያኼራ እህቶቻችን አላህ ጨምሮ ጨማምሮ እዉቀቱን ይለግሳቹሁ
በጣም ደስ በሚል መልኩ በትህትና እያስተማራቹሁን ትገኛላቹ ጀዛኩም አላሁ ኸይር
እኛም ኢንሻአላህ አላህ ያቅልልን እንደናተዉ እንድ ቀን ለማያቁት እህቶቻችን ሰበብ እንሆናለን ብዬ ተስፋ አደርጋለዉ
