ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center
رفتن به کانال در Telegram
نمایش بیشتر
📈 تحلیل کانال تلگرام ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center
کانال ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center (@ihsan_language) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 12 966 مشترک است و جایگاه 15 485 را در دسته آموزش و رتبه 2 599 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 12 966 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 07 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 390 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 35.55% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 18.26% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 4 613 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 2 370 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 19 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
توضیحی برای کانال ارائه نشده است.
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 08 ژوئیه, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کردهاند.
12 966
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+6977 روز
+39030 روز
آرشیو پست ها
ቲክቶክ ተጠቃሚ ካላችሁ
ከ3 ቀን በፊት አዲስ አካውንት ስለከፈትን
በዚህ ቤተሰብ ይሁኑን👇👇👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@ihsanlanguage?_t=ZM-90g4wCIyoKh&_r=1
ተወዳዳሪዎችን መቀበል አቁመናል
ውጤት ማታ እናሳውቃለን
በክፍያ ለመመዝገብ👇👇
@Ihsanmzgeba
ከዚህ በኋላ 25 ተወዳዳሪዎችን ብቻ ነው የምንቀበለው እስከ 3 :30 ድረስ ብቻ
@Ihsan_1212
ለሌሎች ስትጋብዙ View Channel የሚለው መኖር የለበትም መጥፋት አለበት
አጠፋፉን ከዚህ በላይ ባለው ፎቶ 👉 በዚህ አሳይቻለሁ
እንደዚያ ካልሆነ አይቆጠርላችሁም ቻናል ላዮ የተለቀቀውን ሳታነቡ ሳታዳምጡ ምንም ነገር አታድርጉ
እባካችሁ ሳታነቡ ሳታዳምጡ አትምጡ!!!
ሳያነብ ሳያዳምጥ የሚመጡትን በክፍያ እንኳን አስተምሩን ብትሉን ባናስተምር ምርጫችን ነው!!
በክፍያ መማር የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ ሊንክ ብቻ መመዝገብ ትችላላችሁ
👇
@Ihsanmzgeba
የምንልክላችሁን የግል ሊንክ ለሰዎች ስትልኩት በዚህ መልኩ ማድረግም ትችላላችሁ
ኢህሳን የ online ቋንቋ ትምህርት ማዕከል
በEbglish እና በኦሮምኛ ቋንቋ ንግግር የ 2 ወር ስልጠና ስለጀመረ ይህን
ነፃ የትምህርት ዕድል ለማግኘት እየተወዳደርኩ ስለሆነ እባክዎ ይህን ሊንክ
"የላክንላችሁን ሊንክ እዚህ ታስገባላችሁ" ለምሳሌ እኔ https://t.me/Ihsan_language
በመክፈት እና join በማድረግ ቻናሉን ይቀላቀሉት
ውድድሩን እንዳሸንፍ ለሌሎችም ይህን ፅሁፍ በመላክ ተባበሩኝ
💫ቀጥታ ለመመዝገብ በዚህ አካወንት✔️
⬇️
@Ihsanmzgeba
🔥🔥🔥🔥ውድድሩ ለመወዳደር በዚህ አካወንት ሊንክ
ጠይቁ ⬇️
@Ihsanmzgeba
ይህን በደንብ አንብባችሁ ሳትረዱት አትምጡ
ምክንያቱም በጣም ብዙ ሰው ስለሆነ የሚመጣው ለሁሉም በውስጥ ማስረዳት ይከብዳል
በደንብ አንብቡት
🥲የውድድሩ መሉ ማብራሪያ ⭐
✔️ኢሕሳን ቋንቋ ትምህርት ቤት ከዚህ በፊት
ለሴቶች በሴት መምህራን
✔️English language እና
✔️ የኦሮሚኛ ቋንቁ ለሁለቱም ፆታ እያስተማርን መሆኑ ይታወቃል
አሁን በደጋሚ በአላህ ፍቃድ ⭐4ኛ ዙር English እና
⭐ 3ኛ ዙር የኦሮምኛ ቋንቋ ለማስተማር ዝግጅታችን የጨረስን መሆኑን እየገለፅን ይህንን ቋንቋ ለመማር
ለምትፈልጉ እስከ ነገ ምሽት 4 ሰዓት ብቻ የምትመዘገቡ መሆኑን እናሳውቃለን
በዚህ ዙር እስከ ነገ እሁድ ምሽት 3:00 ድረስ ብቻ የሚቆይ ውድድር ያዘጋጀን ሲሆን ለ🌱አሸናፊዎች አንደኛ ለወጣ ሁለቱንም
ቋንቋ 2እና 3 ለወጡት ደሞ በፍላጎታቸው መርጠው አንዱን ቋንቋ ነፃ ይማራሉ
ውድድሩ ሰዎቹን ወደ ዋናው ቻናላችን
መጋበዝ ሲሆን ለተወዳዳሪዎች
የግላቸው ሊንክ የምንሰጥ በመሆኑ
በሰጠናቸው የግል 🔠🔠🔠🔠ሰዎች ሲቀላቀሉ
በነሱ 🌱🌱🌱🌱 ወደቻናሉ የገቡ ሰዎች ቁጥር
ራሱ ይመዘግባል ብዙ ሰው የጋበዘ አካል አሸናፊ ይሆናል
ቻሌንጁ ተጀምሯል
🔘በዚህ አካውንት
ሙሉ ስማቹን ተናግራችሁ ለሌሎች የምትጋብዙበትን ሊንክ ጠይቁ⬇️
@Ihsan_1212
🟣ከዚያ የተላከላቹን ሊንክ በግሩፕ ወይም በቻናል ለጓደኛችሁም ጭምር ሼር አድርጋችሁ እነሱ ወደዚህ ቻናል በገቡ ቁጥር ልክ እየተቆጠረላችሁ ይሄዳል
🎁አሸናፊ የሚሆኑት 3ቱ ሰዎች ብዙ ሰዎን በሊንካቸው ያስገቡ ሰዎች ናቸው
በናንተ ምክንያት ሊንክ ልካቹለት ኮርሱን ለመማር የተመዘገበ ሰው ካለ ደግሞ 10 ሰው ወደ ቻናሉ እንደጋበዛችሁ ይቆጠርላችኋል
🟢ይህ ቻሌንጅ ነገ እሁድ ከምሽቱ 3 ሰዓት ይጠናቀቃል
መልካም ዕድል🙏
ለመወዳደር ፍላጎት ያላችሁ ብቻ እድሉን ሞክሩ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/Ihsan_language
https://t.me/Ihsan_language
የመጨረሻ ዛሬ እና ነገ ብቻ የምንመዘግብ መሆኑን ለማሳወቅ እንፈልጋለን
English 4th Round
Afaan Oromoo 3rd Round
ቻሌንጅ አዘጋጅተን ለ3 አሸናፊ ነፃ የቋንቋ ትምህርት ልንሰጥ አስበናል ዝግጁ ናችሁ🙌
ከ ቱርኪኛ ቋንቋ ስልጠና የተወሰደ
በቅርቡ ይህን ቋንቋ ስልጠና 2ኛ ዙር ምዝገባ እንጀምራለን
https://t.me/Ihsan_language
English And Afaan Oromoo
ምዝገባ ነገ ይጠናቀቃል
ለመመዝገብ 🔽 🔽
@Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba
ከኦሮምኛ ቋንቋ ስልጠና
ቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም የተወሰደ
ለመመዝገብ 🔽 🔽
@Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba
...
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል 💡
https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0
https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0
አስደሳች ዜና
🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳
🗂 የሁለት ወር የቋንቋ ስልጠና
1️⃣ስልጠና አንድ
✅በሴት መምህራን ለሴቶች ብቻ የተዘጋጀ የ English ቋንቋ ስልጠና
2️⃣ስልጠና ሁለት
ለወንድም ለሴቶችም የተዘጋጀ የኦሮምኛ(Afaan Oromoo) ቋንቋ ስልጠና
➡️ ሰልጣኞች በዚህ 2 ወር ቆይታ በተማሩት ቋንቋ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ወሳኝ ትምህርቶችን ይወስዳሉ በተግባርም ይለማመዳሉ
➡️ ስልጠናው በተመጣጣኝ ክፍያ በስልካችሁ በመጠቀም በዚሁ በቴሌግራም ብቻ የሚሰጥ ይሆናል
➡️በሁለት ወር ስልጠና የመናገር እና የመረዳት ብቃቶትን ያዳብሩ
➡️ምዝገባው ጥቅምት 7/2/2018ዓ.ል ይጠናቀቃል ።
📝ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን
ለመመዝገብ 🔽 🔽
@Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba
...
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅
https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0
https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0
