ch
Feedback
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center 的分析概览

频道 ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center (@ihsan_language) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 12 966 名订阅者,在 教育 类别中位列第 15 485,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 599

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 12 966 名订阅者。

根据 07 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 390,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 35.55%。内容发布后 24 小时内通常能获得 18.26% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 4 613 次浏览,首日通常累积 2 370 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 19

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 08 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

12 966
订阅者
无数据24 小时
+6977
+39030
帖子存档
ቲክቶክ ተጠቃሚ ካላችሁ ከ3 ቀን በፊት አዲስ አካውንት ስለከፈትን በዚህ ቤተሰብ ይሁኑን👇👇👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@ihsanlanguage?_t=ZM-90g4wCIyoKh&_
ቲክቶክ ተጠቃሚ ካላችሁ ከ3 ቀን በፊት አዲስ አካውንት ስለከፈትን በዚህ ቤተሰብ ይሁኑን👇👇👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@ihsanlanguage?_t=ZM-90g4wCIyoKh&_r=1

ተወዳዳሪዎችን መቀበል አቁመናል ውጤት ማታ እናሳውቃለን በክፍያ ለመመዝገብ👇👇 @Ihsanmzgeba

ከዚህ በኋላ 25 ተወዳዳሪዎችን ብቻ ነው የምንቀበለው እስከ 3 :30 ድረስ ብቻ @Ihsan_1212

ለሌሎች ስትጋብዙ View Channel የሚለው መኖር የለበትም መጥፋት አለበት አጠፋፉን ከዚህ በላይ ባለው ፎቶ 👉 በዚህ አሳይቻለሁ እንደዚያ ካልሆነ አይቆጠርላችሁም ቻናል ላዮ የተለቀቀውን ሳታነቡ ሳታዳምጡ ምንም ነገር አታድርጉ

እባካችሁ ሳታነቡ ሳታዳምጡ አትምጡ!!! ሳያነብ ሳያዳምጥ የሚመጡትን በክፍያ እንኳን አስተምሩን ብትሉን ባናስተምር ምርጫችን ነው!!

በክፍያ መማር የምትፈልጉ ካላችሁ በዚህ ሊንክ ብቻ መመዝገብ ትችላላችሁ 👇 @Ihsanmzgeba

የምንልክላችሁን የግል ሊንክ ለሰዎች ስትልኩት በዚህ መልኩ ማድረግም ትችላላችሁ ኢህሳን የ online ቋንቋ ትምህርት ማዕከል በEbglish እና በኦሮምኛ ቋንቋ ንግግር  የ 2 ወር ስልጠና ስለጀመረ ይህን ነፃ የትምህርት ዕድል ለማግኘት እየተወዳደርኩ ስለሆነ እባክዎ ይህን ሊንክ "የላክንላችሁን ሊንክ እዚህ ታስገባላችሁ" ለምሳሌ እኔ https://t.me/Ihsan_language   በመክፈት እና join በማድረግ ቻናሉን ይቀላቀሉት ውድድሩን እንዳሸንፍ  ለሌሎችም ይህን ፅሁፍ በመላክ ተባበሩኝ  

እንዲህ ከላካችሁት አይቆጠርም
እንዲህ ከላካችሁት አይቆጠርም

በደንብ አስተውሉ ለሰዎች ስትልኩ ይህን × አጥፉት አለበዝያ አይቆጠርም
በደንብ አስተውሉ ለሰዎች ስትልኩ ይህን × አጥፉት አለበዝያ አይቆጠርም

💫ቀጥታ ለመመዝገብ በዚህ አካወንት✔️ ⬇️ @Ihsanmzgeba 🔥🔥🔥🔥ውድድሩ ለመወዳደር በዚህ አካወንት ሊንክ ጠይቁ ⬇️ @Ihsanmzgeba

ይህን በደንብ አንብባችሁ ሳትረዱት አትምጡ ምክንያቱም በጣም ብዙ ሰው ስለሆነ የሚመጣው ለሁሉም በውስጥ ማስረዳት ይከብዳል በደንብ አንብቡት

🥲የውድድሩ መሉ ማብራሪያ ✔️ኢሕሳን ቋንቋ ትምህርት ቤት ከዚህ በፊት ለሴቶች በሴት መምህራን ✔️English language  እና ✔️ የኦሮሚኛ ቋንቁ ለሁለቱም ፆታ እያስተማርን መሆኑ ይታወቃል አሁን በደጋሚ በአላህ ፍቃድ  4ኛ ዙር English እና 3ኛ ዙር የኦሮምኛ ቋንቋ ለማስተማር ዝግጅታችን  የጨረስን መሆኑን  እየገለፅን ይህንን ቋንቋ ለመማር ለምትፈልጉ   እስከ ነገ ምሽት 4 ሰዓት ብቻ የምትመዘገቡ መሆኑን እናሳውቃለን በዚህ ዙር እስከ ነገ እሁድ ምሽት 3:00 ድረስ ብቻ የሚቆይ ውድድር ያዘጋጀን ሲሆን ለ🌱አሸናፊዎች አንደኛ ለወጣ ሁለቱንም ቋንቋ 2እና 3 ለወጡት ደሞ በፍላጎታቸው መርጠው አንዱን ቋንቋ ነፃ  ይማራሉ ውድድሩ ሰዎቹን ወደ ዋናው ቻናላችን መጋበዝ ሲሆን ለተወዳዳሪዎች የግላቸው ሊንክ የምንሰጥ በመሆኑ በሰጠናቸው የግል 🔠🔠🔠🔠ሰዎች ሲቀላቀሉ በነሱ 🌱🌱🌱🌱 ወደቻናሉ የገቡ ሰዎች  ቁጥር ራሱ ይመዘግባል ብዙ ሰው የጋበዘ አካል አሸናፊ ይሆናል ቻሌንጁ ተጀምሯል 🔘በዚህ አካውንት ሙሉ ስማቹን ተናግራችሁ ለሌሎች የምትጋብዙበትን ሊንክ ጠይቁ⬇️ @Ihsan_1212 🟣ከዚያ የተላከላቹን ሊንክ በግሩፕ ወይም በቻናል ለጓደኛችሁም ጭምር ሼር አድርጋችሁ እነሱ ወደዚህ ቻናል በገቡ ቁጥር ልክ እየተቆጠረላችሁ ይሄዳል 🎁አሸናፊ የሚሆኑት 3ቱ ሰዎች ብዙ ሰዎን በሊንካቸው  ያስገቡ ሰዎች ናቸው በናንተ ምክንያት ሊንክ ልካቹለት ኮርሱን ለመማር የተመዘገበ ሰው ካለ ደግሞ 10 ሰው ወደ ቻናሉ እንደጋበዛችሁ ይቆጠርላችኋል 🟢ይህ ቻሌንጅ ነገ እሁድ ከምሽቱ 3 ሰዓት ይጠናቀቃል መልካም ዕድል🙏 ለመወዳደር ፍላጎት ያላችሁ ብቻ እድሉን ሞክሩ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/Ihsan_language https://t.me/Ihsan_language

የመጨረሻ ዛሬ እና ነገ ብቻ የምንመዘግብ መሆኑን ለማሳወቅ እንፈልጋለን English 4th Round Afaan Oromoo 3rd Round

ቻሌንጅ አዘጋጅተን ለ3 አሸናፊ ነፃ የቋንቋ ትምህርት ልንሰጥ አስበናል ዝግጁ ናችሁ🙌

ከ ቱርኪኛ ቋንቋ ስልጠና የተወሰደ በቅርቡ ይህን ቋንቋ ስልጠና 2ኛ ዙር ምዝገባ እንጀምራለን https://t.me/Ihsan_language

English And Afaan Oromoo ምዝገባ ነገ ይጠናቀቃል ለመመዝገብ 🔽         🔽 @Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba

ከኦሮምኛ ቋንቋ ስልጠና ቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም የተወሰደ ለመመዝገብ 🔽          🔽 @Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል 💡 https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0 https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0

አስደሳች   ዜና 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 🗂 የሁለት ወር የቋንቋ ስልጠና 1️⃣ስልጠና አንድ በሴት መምህራን ለሴቶች ብቻ የተዘጋጀ   የ English ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ለወንድም ለሴቶችም የተዘጋጀ የኦሮምኛ(Afaan Oromoo) ቋንቋ ስልጠና ➡️ ሰልጣኞች በዚህ 2 ወር ቆይታ በተማሩት  ቋንቋ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ወሳኝ ትምህርቶችን ይወስዳሉ በተግባርም ይለማመዳሉ ➡️ ስልጠናው በተመጣጣኝ ክፍያ በስልካችሁ በመጠቀም በዚሁ በቴሌግራም ብቻ የሚሰጥ ይሆናል ➡️በሁለት ወር ስልጠና የመናገር እና የመረዳት ብቃቶትን ያዳብሩ ➡️ምዝገባው ጥቅምት 7/2/2018ዓ.ል ይጠናቀቃል ። 📝ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን ለመመዝገብ 🔽          🔽 @Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0 https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0