fa
Feedback
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

رفتن به کانال در Telegram

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

کانال ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center (@ihsan_language) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 12 966 مشترک است و جایگاه 15 485 را در دسته آموزش و رتبه 2 599 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 12 966 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 07 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 390 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 35.55% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 18.26% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 4 613 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 2 370 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 19 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

توضیحی برای کانال ارائه نشده است.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 08 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

12 966
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+6977 روز
+39030 روز
آرشیو پست ها
ሰዓታችን ተቃርቧል ከ 5 ደቂቃ በኋላ ይጀምራል ዝግጁ ናችሁ?

ኢንሻ አላህ 2:30 ሲል የመጀመሪያውን ጥያቄ እንለቃለን በየ 5 ደቂቃ ልዩነት ቀሪዎችን ጥያቄዎች የምንለቅ ይሆናል ምላሻችሁን ኮሜንት መስጫው ስር የምታሰፍሩ ይሆናል የመለሳችሁትን ማስተካከል አይቻልም አይቆጠርም በያንዳንዱ ጥያቄዎች ቀዳሚ ትክክለኛውን መልስ የመለሱ የ English እና የ Arabic ቋንቋ ስልጠና ዕድል ያገኛሉ በክፍያ መመዝገብ የምትፈልጉ ካላችሁ ምዝገባው ከዛሬ ጀምሮ ለ2 ቀን ብቻ ስለሚቆይ በ @ihsanmzgeba መመዝገብ ትችላላችሁ መልካም ዕድል

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ Arabic  እና English  ቋንቋ ስልጠና ምዝገባ ከዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ጀምሮ መመዝገብ የምንጀምር ሲሆን ምዝገባው ለ2 ቀን ብቻ የሚቆይ ይሆናል በዚህ ዙር ሁለቱም ፆታ እንዲማሩ ተመቻችቶ የተዘጋጀ እና የረመዷን ወርን ፕሮግራም ታሳቢን በማድረግ በማይጋጭ መልኩ ሰዓቱን ከናንተ ጋር በመነጋገር የምንወስን ይሆናል ይህን ስልጠና ለ 5 ሰዎች የነፃ ዕድል የምንሰጥ ሲሆን ዛሬ ማታ ምሽት 2:30 ላይ 5  ከረመዷን ፆም ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ጥያቄዎች ጠይቀን ቀድሞ ትክክለኛውን መልስ ኮሜንት መስጫው ስር የመለሱ 5 ሰዎች አሸናፊ ይሆናሉ ከ 1-3 የወጡ ሁለቱንም ቋንቋ ይወስዳሉ 4-5 የፈለጉትን አንዱን መርጠው ይወስዳሉ ይህን ዕድል ለሌሎች  እንዲደርስ ሼር አድርጉት https://t.me/Ihsan_language

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ Arabic እና English ቋንቋ ስልጠና ምዝገባ ከዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ጀምሮ መመዝገብ የምንጀምር ሲሆን ምዝገባው ለ2 ቀን ብቻ የሚቆይ ይሆናል በዚህ ዙር ሁለቱም ፆታ እንዲማሩ ተመቻችቶ የተዘጋጀ እና የረመዷን ወርን ፕሮግራም ታሳቢን በማድረግ በማይጋጭ መልኩ ሰዓቱን ከናንተ ጋር በመነጋገር የምንወስን ይሆናል ይህን ስልጠና ለ 5 ሰዎች የነፃ ዕድል የምንሰጥ ሲሆን ዛሬ ማታ ምሽት 2:30 ላይ 3 ከረመዷን ፆም ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ጥያቄዎች ጠይቀን ቀድሞ ትክክለኛውን መልስ የመለሱ 3 ሰዎች አሸናፊ ይሆናሉ ይህን ዕድል ለሌሎች እንዲደርስ ሼር አድርጉት https://t.me/Ihsan_language

▶️ የመጀመሪያ ፕሮግራም በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ✅ t.me/tdarna_islam?livestream        t.me/tdarna_islam?livestream

😣☹️🙁☹️🙁😶‍🌫️😣🥳💙 ✅ ልዩ የዳዕዋና የኅብረት ጥሪ!✔️ 🙁☹️☹️🙁🙁🙁😤☹️💙 ውድ የትዳርና ኢስላም የቴሌግራም ቻናል ተከታታዮች፤ ዛሬ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ
😣☹️🙁☹️🙁😶‍🌫️😣🥳💙 ✅ ልዩ የዳዕዋና የኅብረት ጥሪ!✔️ 🙁☹️☹️🙁🙁🙁😤☹️💙 ውድ የትዳርና ኢስላም የቴሌግራም ቻናል ተከታታዮች፤ ዛሬ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። ይህ ፕሮግራም በትዳር እና ኢስላም ቻናል ዛሬ ማታ ከ3:00 ጀምሮ ይካሄዳል 🎤የዕለቱ የክብር እንግዶች (ዱዓቶች)፦ 🎙* ኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን 🎙* ኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ 🎙* ኡስታዝ አቡ ሀሳን 🎙* ኡስታዝ አቡ ዒምራን 🎙* ኡስታዝ አቡ ሀፍሷ 🎙* ኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ 🎙*ኡስታዝ አቡ ፈውዛን 🎙*ኡስታዝ አቡ ረያን    እና ሌሎችም በርካታ እንግዶች... ፕሮግራም መሪዎች 🎙 አቡ ሂበተላህ 🎙 አቡ ማሂ 🎙 አቡ ሁዘይፋ 📍 የፕሮግራሙ ዝርዝር፦ * ቀን፦ ዛሬ ማክሰኞ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ * ቦታ፦ በትዳርና ኢስላም የቴሌግራም ቻናል ❤️ዛሬ ማታ https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam

😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ 🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️ 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🎤ተጀመረ ገባ ገባ በሉ       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

100 ቀድመው ለሚመዘገቡ ሰዎች ከሰርተፍኬት እና ከምዝገባ ውጭ ስልጠናውን በነፃ እንደሚሰጡ ቃል ገብተዋል ዲናር ቴክኖሎጂ የግራፊክ ዲዛይን እና ቪዲዮ ኢዲቲንግ ስልጠና መውሰድ የምትፈልጉ ሰዎች ይህን አጋጣሚ በመጠቀም ቀድማችሁ ለመመዝገብ ሞክሩ ለመመዝገብ @dinarmzgeba

ምዝገባ ጨርሰናል ዛሬ ተማሪዎች የትውውቅ ፕሮግራም አድርገዋል ምዝገባውን ዘግይታችሁ የሰማችሁ ብቻ እሰከ ከ ነገ ቅዳሜ ድረስ መመዝገብ ትችላላችሁ ለመመዝገብ 👉@ihsanmzgeba

ወደ መማሪያ ክፍል ሊንክ ተልኮላችሁ ያልገባችሁ ስላላችሁ join በማለት ተቀላቀሉ ዛሬ ማታ ስለ አጠቃላይ የትምህርት ሁኔታ እና የትውውቅ ፕሮግራም ስላለ እንዳያመልጣችሁ ✅ ✔️ለመመዝገብ አመልክታችሁ
ወደ መማሪያ ክፍል ሊንክ ተልኮላችሁ ያልገባችሁ ስላላችሁ join በማለት ተቀላቀሉ ዛሬ ማታ ስለ አጠቃላይ የትምህርት ሁኔታ እና የትውውቅ ፕሮግራም ስላለ እንዳያመልጣችሁ ✅ ✔️ለመመዝገብ አመልክታችሁ ያልጨረሳችሁ የምዝገባው መስፈርት አሟልታችሁ ተቀላቀሉ✅

ምዝገባ ሊጠናቀቅ 6 ሰዓታቶች ብቻ ይቀራሉ አሳማኝ ምክንያት ከሌላችሁ በቀር ከዛሬ ውጭ የማንመዘግብ መሆኑን እየገለፅን የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ዛሬ የመግቢያ ፕሮግራም ስለሚኖረን ክፍያውን በመፈፀም ወደሚላክላችሁ የመማርያ ክፍል እንድትገቡ እናሳውቃለን ለመመዝገብ 👉@ihsanmzgeba

ዓረብኛ እና English ቋንቋ ስልጠና ምዝገባ ዛሬ ምሽት ይጠናቀቃል የመጨረሻ ቀን ዛሬ ስለሆነ ከመጠናቀቁ በፊት ለመመዝገብ👇👇👇 https://t.me/m/jNOP-wJ6N2Vk

ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀው የዓረብኛ እና የእንግሊሽ ቋንቋ የ 2 ወር ስልጠና ምዝገባ ነገ ጁሙዓ ይጠናቀቃል ምዝገባ ከመጨረሳችን በፊት መመዝገብ የምትፈልጉ ካላችሁ በቴሌግራም @ihsanmzgeba መመዝገብ ትችላላችሁ

ከ English ቋንቋ ስልጠና ለተማሪዎች ከተዘጋጀው የማስተማርያ ቪዲዮ የተወሰደ ለመመዝገብ 🔽          🔽 @Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል 💡 https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0 https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0

ከ ዓረብኛ ቋንቋ የተወሰደ ምዝገባ ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ይቀራል ለመመዝገብ @ihsanmzgeba

ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት ቤት 1ኛ  Hikma  Oumer Muhammed   131  ሰው በሷ ሊንክ ገብቷል 👏 2ኛ Ezedin kedir  Awol 107 ሰው በሱ ሊንክ ገብቷል 👏 3ኛ Hayat eshetu yimer 100 ሰው በሷ ሊንክ ገብቷል 👏 እንኳን ደስ አላችሁ 🎉 አሸናፊዎች በ @ihsanmzgeba አናግሩን የመመዝገቢያ ፎርም እንልክላችኋለን

የሁላችሁም ተሳትፎ ይህን ይመስላል