VIP RECEIVER software file store
رفتن به کانال در Telegram
የሁሉንም አይነት ሪሲቨሮች software የሚያገኙበት ምርጥ ቻናላችን ነው ፈልገው የሚያጡት ምንም አይነት ሶፍትዌየር የለም
نمایش بیشتر1 217
مشترکین
+124 ساعت
+237 روز
+13330 روز
آرشیو پست ها
ይህ ለLEG N24 PRO IRON ❤️SPECIAL softዌየር ነው ሁሉንም ነገሮች ጥንቅቅ አድርጎ የሚሠራ
0911590613
@UMER4K
መረጃ
1 ሪሲቨር ( ዲኮደርን በተመለከተ )
ሪሲቨር ላይ ማወቅ ያለባችው ነገሮች :-1ኛ ሪሲቨሩ Primary እና secondary ወይም ( power Suply እና mother Board ) ለየብቻ መሆን አለባቸው ማለትም ሁለቱም ቦርዶች በአንድ ላይ ከሆኑ ለጥገናም ሆነ ጥንካሬ ላይ እንከን ይፈጥራል ።
ሌላው ከቨር ብረት መሆን አለበት ባይ ነኝ ይህ ሲሆን ደግሞ ሙቀትን በከፍተኛ ሁኔታ የመከላከል አቅም አለው።
ላስቲክ ከቨር android box ሲሆን ነው ተመራጭ የሚሆነው ሂትሲከሩ (ማቀዝቀዣው ትልቅ ስለሆነ ።
ሳተላይት ሪሲቨር ላይ ግን የራሱ ሂትሲንከር በጣም ትንሽ ስለሆነ ብረት ቢሆን እድሜውን መጨመር ይችላል እንደሚታወቀው ሙቀት የኤሌክትሮኒክስ ፀር ስለሆነ ።
0911590613
@Umer4k
🚀 አሁኑኑ ነጻ ታውቂያ አግኝ 🚀
ፈጣን ነጻ ኢንተርኔት, የክሪፕቶ መረጃ, አይሮድሮፕ ስዝዎች! እነሱ የእውነት ችሎታ ዘመናችን ናቸው። አንድ ሰአት ቆይተህ አሳይተሃል? በዋጋ የማይመዘን, ፈጠን, ግልጽ, ተቀባ።
💡 በዚህ ቻናል ምዝገባ ስትሰጥ፣ ነጻ ፋይሎች, দ্রুত መረጃዎች, የሰለጠኑ ተማሪዎችን ትውልድ ተገናኝ።
አሁኑኑ ጭነት ላይ ላክ 🚦
#ad InsideAds
🚀 አሁኑኑ ነጻ ታውቂያ አግኝ 🚀
ፈጣን ነጻ ኢንተርኔት, የክሪፕቶ መረጃ, አይሮድሮፕ ስዝዎች! እነሱ የእውነት ችሎታ ዘመናችን ናቸው። አንድ ሰአት ቆይተህ አሳይተሃል? በዋጋ የማይመዘን, ፈጠን, ግልጽ, ተቀባ።
💡 በዚህ ቻናል ምዝገባ ስትሰጥ፣ ነጻ ፋይሎች, দ্রুত መረጃዎች, የሰለጠኑ ተማሪዎችን ትውልድ ተገናኝ።
አሁኑኑ ጭነት ላይ ላክ 🚦
#ad InsideAds
ይህ app ማንኛውንም android device ትክክለኛ Storage ማወቂያ ነው ስልክንም ጨምሮ በተጨማሪም android Version እና ሌሎች ትክክለኛ መረጃ ይሰጣል
እቃው ይህንን app ካልተቀበለ Information ላይ false Info የያዘ ሊሆን ይችላል
https://t.me/+piNcxDWY79QxNDI0
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
