es
Feedback
VIP RECEIVER software file store

VIP RECEIVER software file store

Ir al canal en Telegram

የሁሉንም አይነት ሪሲቨሮች software የሚያገኙበት ምርጥ ቻናላችን ነው ፈልገው የሚያጡት ምንም አይነት ሶፍትዌየር የለም

Mostrar más
1 281
Suscriptores
Sin datos24 horas
+27 días
+9030 días
Archivo de publicaciones
📢Note :- ክረምት እንደመግባቱ ጥንቃቄ ሊደርግበት የሚገባ ትልቅ ነገር ለኤሌክትሮኒስ እቃዎች ለተለይ ዲሽ ላይ 👇 ❇️መብረቅ ለኤሌክትሮኒክስ ፀር መሆኑ ይታወቃል በዚህም የተነሳ ሪሲቨሩ/ዲኮደራችሁን አብርታችሁ ከተዋችሁት በመብረቅ ይመታል ሲመታም ሪሲቨሩ ብቻ ላይመታ ይችላል በHDMI አማካኝነት ቲቪውን አብሮ ሊያቃጥለው ይችላል ስለዚህ የሪሲቨር ሶኬት መንቀል አትርሱ በዝናብ ሰዓትም ዲሽ የመስራት እድሉ ዝቅተኛ ስለሆነ ባትከፍቱት ይመረጣል ❇️ሌላው ደግሞ በክረምት (በዝናብ ሰዓት ) ኤሌክትሪክ Voltage መጨመር እና መቀነስ ሊኖር ስለሚችል በዚህም ምክንያት ሪሲቨርም ሆነ ቲቪዎትን ባለማብራት ራሰዎች ከአላስፈላጊ ወጭ ይታደጉ ። @UMERAPP @UMER4K 0911590613

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ቀጣይ በተመሳሳይ የሚደረጉ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች አሉ አይደል GSK 1 እና 2 G S k 2 በቀጣይ ጨዋታ አገልግሎቷን የምትሰጥ ይሆናል 24 ላይ እንደተለመደው ይቀጥላል የብዙ ባለሙያዎች መገኛ https://t.me/+HzNrV_smSudhMDZk

ይህ software የGseek ማስሪያ ነው LEG M18 LEG H14 N24 2018 model fix all bugs @ALL_SW1

N24 PRO MAX PRIME_V1.15.22920_20260615_RXX.bin

N24 PRO MAX_V1.15.22920_20260615_RXX.bin

N24+PLUS FOREVER_V1.15.22920_20260615_RXX.bin

N24+_PLUS_JAGUAR_V145_16062026.bin

N24+ULTRA JAGUAR_V1.11.22919_20260615.bin

N24+PLUS FOREVER_V1.15.22513_20260525_RXX.bin

N24+_PLUS_JAGUAR_V144_22042026.bin

N24 PRO MAX PRIME_V1.15.21954_20260422_RXX.bin

N24 PRO MAX_V1.15.21954_20260422_RXX.bin

N24+PLUS FOREVER_V1.15.21954_20260422_RXX.bin4.71 MB

N24+ULTRA JAGUAR_V1.11.21948_20260422.bin

ይህ ለLEG N24 PRO IRON ❤️SPECIAL softዌየር ነው ሁሉንም ነገሮች ጥንቅቅ አድርጎ የሚሠራ 0911590613 @UMER4K

2️⃣4️⃣🔤 🔤🔤🔤🔤🔤 እንዲሰሩ ማድረጊያ የመጀመሪያ ሶፍትዌየር (መክፍቻ Server የምታገኙበት )

መረጃ 1 ሪሲቨር ( ዲኮደርን በተመለከተ ) ሪሲቨር ላይ ማወቅ ያለባችው ነገሮች :-1ኛ ሪሲቨሩ Primary እና secondary ወይም ( power Suply እና mother Board ) ለየብቻ መሆ
መረጃ 1 ሪሲቨር ( ዲኮደርን በተመለከተ ) ሪሲቨር ላይ ማወቅ ያለባችው ነገሮች :-1ኛ ሪሲቨሩ Primary እና secondary ወይም ( power Suply እና mother Board ) ለየብቻ መሆን አለባቸው ማለትም ሁለቱም ቦርዶች በአንድ ላይ ከሆኑ ለጥገናም ሆነ ጥንካሬ ላይ እንከን ይፈጥራል ። ሌላው ከቨር ብረት መሆን አለበት ባይ ነኝ ይህ ሲሆን ደግሞ ሙቀትን በከፍተኛ ሁኔታ የመከላከል አቅም አለው። ላስቲክ ከቨር android box ሲሆን ነው ተመራጭ የሚሆነው ሂትሲከሩ (ማቀዝቀዣው ትልቅ ስለሆነ ። ሳተላይት ሪሲቨር ላይ ግን የራሱ ሂትሲንከር በጣም ትንሽ ስለሆነ ብረት ቢሆን እድሜውን መጨመር ይችላል እንደሚታወቀው ሙቀት የኤሌክትሮኒክስ ፀር ስለሆነ ። 0911590613 @Umer4k

Story

🚀 አሁኑኑ ነጻ ታውቂያ አግኝ 🚀 ፈጣን ነጻ ኢንተርኔት, የክሪፕቶ መረጃ, አይሮድሮፕ ስዝዎች! እነሱ የእውነት ችሎታ ዘመናችን ናቸው። አንድ ሰአት ቆይተህ አሳይተሃል? በዋጋ የማይመዘን, ፈጠን,
🚀 አሁኑኑ ነጻ ታውቂያ አግኝ 🚀 ፈጣን ነጻ ኢንተርኔት, የክሪፕቶ መረጃ, አይሮድሮፕ ስዝዎች! እነሱ የእውነት ችሎታ ዘመናችን ናቸው። አንድ ሰአት ቆይተህ አሳይተሃል? በዋጋ የማይመዘን, ፈጠን, ግልጽ, ተቀባ። 💡 በዚህ ቻናል ምዝገባ ስትሰጥ፣ ነጻ ፋይሎች, দ্রুত መረጃዎች, የሰለጠኑ ተማሪዎችን ትውልድ ተገናኝ። አሁኑኑ ጭነት ላይ ላክ 🚦 #ad InsideAds

🚀 አሁኑኑ ነጻ ታውቂያ አግኝ 🚀 ፈጣን ነጻ ኢንተርኔት, የክሪፕቶ መረጃ, አይሮድሮፕ ስዝዎች! እነሱ የእውነት ችሎታ ዘመናችን ናቸው። አንድ ሰአት ቆይተህ አሳይተሃል? በዋጋ የማይመዘን, ፈጠን,
🚀 አሁኑኑ ነጻ ታውቂያ አግኝ 🚀 ፈጣን ነጻ ኢንተርኔት, የክሪፕቶ መረጃ, አይሮድሮፕ ስዝዎች! እነሱ የእውነት ችሎታ ዘመናችን ናቸው። አንድ ሰአት ቆይተህ አሳይተሃል? በዋጋ የማይመዘን, ፈጠን, ግልጽ, ተቀባ። 💡 በዚህ ቻናል ምዝገባ ስትሰጥ፣ ነጻ ፋይሎች, দ্রুত መረጃዎች, የሰለጠኑ ተማሪዎችን ትውልድ ተገናኝ። አሁኑኑ ጭነት ላይ ላክ 🚦 #ad InsideAds