VIP RECEIVER software file store
الذهاب إلى القناة على Telegram
የሁሉንም አይነት ሪሲቨሮች software የሚያገኙበት ምርጥ ቻናላችን ነው ፈልገው የሚያጡት ምንም አይነት ሶፍትዌየር የለም
إظهار المزيد1 281
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+27 أيام
+9030 أيام
أرشيف المشاركات
📢Note :- ክረምት እንደመግባቱ ጥንቃቄ ሊደርግበት የሚገባ ትልቅ ነገር ለኤሌክትሮኒስ እቃዎች ለተለይ ዲሽ ላይ 👇
❇️መብረቅ ለኤሌክትሮኒክስ ፀር መሆኑ ይታወቃል
በዚህም የተነሳ ሪሲቨሩ/ዲኮደራችሁን አብርታችሁ ከተዋችሁት በመብረቅ ይመታል ሲመታም ሪሲቨሩ ብቻ ላይመታ ይችላል በHDMI አማካኝነት ቲቪውን አብሮ ሊያቃጥለው ይችላል ስለዚህ የሪሲቨር ሶኬት መንቀል አትርሱ
በዝናብ ሰዓትም ዲሽ የመስራት እድሉ ዝቅተኛ ስለሆነ ባትከፍቱት ይመረጣል
❇️ሌላው ደግሞ በክረምት (በዝናብ ሰዓት ) ኤሌክትሪክ Voltage መጨመር እና መቀነስ ሊኖር ስለሚችል በዚህም ምክንያት ሪሲቨርም ሆነ ቲቪዎትን ባለማብራት ራሰዎች ከአላስፈላጊ ወጭ ይታደጉ ።
@UMERAPP
@UMER4K
0911590613
Repost from ዑመር TEክኖሎጂ መረጃ
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ቀጣይ በተመሳሳይ የሚደረጉ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች አሉ አይደል
GSK 1 እና 2 G S k 2 በቀጣይ ጨዋታ አገልግሎቷን የምትሰጥ ይሆናል
24 ላይ እንደተለመደው ይቀጥላል
የብዙ ባለሙያዎች መገኛ
https://t.me/+HzNrV_smSudhMDZk
ይህ software የGseek ማስሪያ ነው
LEG M18
LEG H14
N24 2018 model
fix all bugs
@ALL_SW1
ይህ ለLEG N24 PRO IRON ❤️SPECIAL softዌየር ነው ሁሉንም ነገሮች ጥንቅቅ አድርጎ የሚሠራ
0911590613
@UMER4K
መረጃ
1 ሪሲቨር ( ዲኮደርን በተመለከተ )
ሪሲቨር ላይ ማወቅ ያለባችው ነገሮች :-1ኛ ሪሲቨሩ Primary እና secondary ወይም ( power Suply እና mother Board ) ለየብቻ መሆን አለባቸው ማለትም ሁለቱም ቦርዶች በአንድ ላይ ከሆኑ ለጥገናም ሆነ ጥንካሬ ላይ እንከን ይፈጥራል ።
ሌላው ከቨር ብረት መሆን አለበት ባይ ነኝ ይህ ሲሆን ደግሞ ሙቀትን በከፍተኛ ሁኔታ የመከላከል አቅም አለው።
ላስቲክ ከቨር android box ሲሆን ነው ተመራጭ የሚሆነው ሂትሲከሩ (ማቀዝቀዣው ትልቅ ስለሆነ ።
ሳተላይት ሪሲቨር ላይ ግን የራሱ ሂትሲንከር በጣም ትንሽ ስለሆነ ብረት ቢሆን እድሜውን መጨመር ይችላል እንደሚታወቀው ሙቀት የኤሌክትሮኒክስ ፀር ስለሆነ ።
0911590613
@Umer4k
🚀 አሁኑኑ ነጻ ታውቂያ አግኝ 🚀
ፈጣን ነጻ ኢንተርኔት, የክሪፕቶ መረጃ, አይሮድሮፕ ስዝዎች! እነሱ የእውነት ችሎታ ዘመናችን ናቸው። አንድ ሰአት ቆይተህ አሳይተሃል? በዋጋ የማይመዘን, ፈጠን, ግልጽ, ተቀባ።
💡 በዚህ ቻናል ምዝገባ ስትሰጥ፣ ነጻ ፋይሎች, দ্রুত መረጃዎች, የሰለጠኑ ተማሪዎችን ትውልድ ተገናኝ።
አሁኑኑ ጭነት ላይ ላክ 🚦
#ad InsideAds
🚀 አሁኑኑ ነጻ ታውቂያ አግኝ 🚀
ፈጣን ነጻ ኢንተርኔት, የክሪፕቶ መረጃ, አይሮድሮፕ ስዝዎች! እነሱ የእውነት ችሎታ ዘመናችን ናቸው። አንድ ሰአት ቆይተህ አሳይተሃል? በዋጋ የማይመዘን, ፈጠን, ግልጽ, ተቀባ።
💡 በዚህ ቻናል ምዝገባ ስትሰጥ፣ ነጻ ፋይሎች, দ্রুত መረጃዎች, የሰለጠኑ ተማሪዎችን ትውልድ ተገናኝ።
አሁኑኑ ጭነት ላይ ላክ 🚦
#ad InsideAds
