(أبو عثيمين إبن شافي) Abu~Useymin
رفتن به کانال در Telegram
1 151
مشترکین
+1624 ساعت
+467 روز
+16730 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a
✅አዳእ ወደዋእ የተሰኘውን እጅግ ድንቅ የኢማም ኢብኑል ቀይምን ኪታብ እየተማማርን ነው 🌱
ተቀላቀሉ 👇
Repost from የከለላ ሰለፍዮች የዳዕዋ እና የቂርዐት ማዕከል ቻናል
በኑረዲን አል ዐረቢ ለከላሎች የተገጠመ የቆየ ግጥም።
ለከለላ የሱና እህት ወንድሞቼ ይድረስልኝ
------------------------------------------------
#ጀግና_አየሁ_ከለላ_!!
================
የተውሒድ ነፀብራቅ የሽርክ ጠላቶች፡
የሱና ከዋክብት ሰለፍይ ወጣቶች፡
ከሱፍይ ከአህባሽ ከኢኽዋን የወጡ፡
ሱናን በመረጃ በቅርበት የጠጡ፡
ከሀጁሪ መንጋ ፈጥነው ያመለጡ፡
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
ሽርክና ቢዲዓን ጠንቅቀው ያወቁ፡
እውነትን አንግበው ህዝብን የሚያነቁ፡
ከኹራፋት ነገር የተጠነቀቁ፡
በሳል ጀግና ወጣት የነቁ የበቁ፡
ፈገግታ እሚያበዙ የሱና ሰው ወዳድ፡
የጥመት ነቀርሳ የቢድዓ ነዳድ፡
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
እጂግ ተደሳሁኝ ከለላ ጉድ አየሁ፡
የውዴታን ትርጉም ከነርሱ ገበየሁ፡
ለኢኽዋን ለሱፍይ የማይበረግጉ፡
ለሀጁሪ መንጋ ፈፅሞ እማይሰጉ፡
ቢዲዓና ሽርክን ከውስጥ የሚዋጉ፡
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
አሉን ጀግና ወንድም አሉን ጀግና እህቶች፡
በሱና የፈኩ ሰለፍይ የሆኑ ግሩም ከዋክብቶች፡
ተከታይ የሆኑ የነብዩን ፋና በነዚያ ቀደምቶች፡
የእውነትን ደዕዋ ተውሒድ የተጠሙ፡
በሀቅ ላይ ፀንተው ስኬት የሚያልሙ፡
ከሱፍይ ከኢኽዋን የፀዱ ከአህባሽ፡
የመንሀጅ መለያ ያልጠመጠሙ ሻሽ፡
ፍትሀዊ ጀግና ማንም ላይ የማይዋሽ፡
፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፡
#ከለላዎች___!!
በተውሒድ በሱና በፍቅሩ ያበዱ፡
ሁጃ እሚዳኛቸው በመንጋ እማይሔዱ፡
ተወዳጆች ናቸው ከላሎች ሴት ወንዱ፡
ሰለፍይ ወጣቶች ሀቅን የተረዱ፡
#ከለላዎች_ሆይ_!!
በአሏህ ትዕዛዝ በተውሒድ በሱና፡
በሰለፎች መስመር ተጣምረናልና፡
ተዋደዱ ብሎ አሏህ ስላዘዘን፡
ዘያራን አስበን መጥተናል ተጉዘን፡
በአሏህ ይሁንብኝ እወዳችኋለሁ፡
በሀዘን በደስታ ከናንተ ጋር አለሁ፡
በአካል ተለይቼ ከናንተ ብርቅም፡
አንድ ነን በመንሀጅ አንነቃነቅም፡
ምርጫችን ደሊል ነው ሀቅን አንለቅም፡
፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥
#አብሽሩ_ጀግኖቼ!!
በሀቅ ላይ ፅኑ ቢበዛም ፈተና፡
ተውሒድን አስፋፉ ዋጋ ክፈሉና፡
ኢኽዋንና ሱፊን በሁጃ እረግጣችሁ፡
የጠላትንወሬወደጎንትታችሁ፡
የከለላን ምድር ጠብቁት ከአደጋ፡
ጥመቱን አጋልጡት የሀጁሪን መንጋ፡
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
#ስታምሩ__በአሏህ!??
በከለላ ምድር አለ ጀግና አንበሳ፡
ተውሒድ የሚያፋፋ ሽርክን የሚያከሳ፡
የጠራ አቋማቸው እንደ ማር ወለላ፡
ተወዳጅ ወጣቶች ጀግና አየሁ ከለላ፡
--------------------------------------------
#በኑረዲን_አል_አረቢ February 20,2021
--------------------------------------------
የቴሌግራም ቻናል፦
¤t.me/kelelaqiratcenter
¤t.me/kelelaqiratcenter
Repost from N/a
🍁ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን🌹 ተጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇
🌺🌺
🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺 👈
☘🌺🌺☘
☘☘ 👈
🎋 🍃
🎋 🍃🍃
🎋 🍃🍃🍃 👈
🎋
👆👆👆👆👆👆
ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን ተጫኑ
Add your channel 👉 @selluhi
Repost from N/a
🌆ለቁርዓን ያላችሁን ፍቅር በሚገርም ሁኔታ የሚጨምርና ጣሪያ እንዲነካ የሚያደርግ አጂብ የሚያሰኝ የቁርዓን ቻናል ተወዳጅነትን አትርፏል🔋
🗳ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🗳
Repost from N/a
✅አዳእ ወደዋእ የተሰኘውን እጅግ ድንቅ የኢማም ኢብኑል ቀይምን ኪታብ እየተማማርን ነው 🌱
ተቀላቀሉ 👇
Repost from N/a
! ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
መውሊድ ማክበር ይቻላል ዋይስ አይቻልም ?
Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃➡️🏃➡️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው ብዙ ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ።
ጥያቄ፦ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉
Repost from Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)
ሙሓደራ ቁጥር 241
ክፍል 5
ርዕስ= ረድ በ ሙስጠፋ አብደላህ ላይ
"መስዓለቱል ዑዝር ቢል ጀሕል''
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed
አዲስ ደርስ ክፍል [027]
የኪታብ ስም፦ ሚንሃጁል ፊርቀቲ አን-ናጂያህ የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ጀሚል ዘይኑ
🕌በመስጂደል ሀያት ጁኔር
ጁመዓ እና ሠኞ
የደርሱ አቅራቢ፦
🎙አቡ ዑሠይሚን ዒዙዲን ኢብን ሻፊ
የኪታቡ ሶፍት ኮፒ፦
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1088
የቴሌግራም ቻናል፦
¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi
Repost from N/a
✅አዳእ ወደዋእ የተሰኘውን እጅግ ድንቅ የኢማም ኢብኑል ቀይምን ኪታብ እየተማማርን ነው 🌱
ተቀላቀሉ 👇
Repost from N/a
🌆ለቁርዓን ያላችሁን ፍቅር በሚገርም ሁኔታ የሚጨምርና ጣሪያ እንዲነካ የሚያደርግ አጂብ የሚያሰኝ የቁርዓን ቻናል ተወዳጅነትን አትርፏል🔋
🗳ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🗳
Repost from የከለላ ሰለፍዮች የዳዕዋ እና የቂርዐት ማዕከል ቻናል
ታላቅ የዳእዋ ድግስ ለከለላ እና ለአከባቢዋ ማህበረሰብ በሙሉ
🗓እነሆ የፊታችን እሁድ
⏰ከጧቱ 3:00 ጀምሮ
🕌በከለላ መስደ አት-ተውፊቅ
የዳእዋ ፕርግራም በውድ የሱና ኡስታዞች ተዘጋጅቶል ።
በእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች
🎙ሸይኽ ዐብዱ ሶመድ ዐሊይ
ርዕስ፦ በሙዓመላ ዙሪያ
🎙ኡስታዝ ሙሀባ ሰዒድ
ርዕስ፦ ስለ ዒልም
🎙አቡ ኡሰይሚን ኢብኑ ሻፊ
ርዕስ፦ ስለ መንሀጂ
ከእርሶ የሚጠበቀው በተባለው ሰአት መገኝት ብቻ!
መቅረት ቀርቶ ማርፈድ ያስቆጫል
ቦታው ላይ መገኘት ለማትችሉ ቴሌግራም ላይቭ ላይ መሳተፍ ይቻላል።
የቴሌግራም ቻናል፦
¤t.me/kelelaqiratcenter
¤t.me/kelelaqiratcenter
🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ !
ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል።
✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ !
ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇
👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
ታላቅ የዳእዋ ድግስ ለከለላ እና ለአከባቢዋ ማህበረሰብ በሙሉ
🗓እነሆ የፊታችን እሁድ
⏰ከጧቱ 3:00 ጀምሮ
🕌በታላቁ ተውፊቅ መስጂድ
የዳእዋ ፕርግራም በውድ የሱና ኡስታዞች ተዘጋጅቶል ።
በእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች
🥇,ሸይኽ አብዱ ሶመድ አሊ
ርዕስ በሙዓመላ ዙሪያ
🥈,ኡስታዝ ሙሀባ ሰዒድ
ርዕስ ስለ ዒልም
🥉,አቡ ኡሰይሚን ኢብኑ ሻፊ
ርዕስ ስለ መንሀጂ
ከእርሶ የሚጠበቀው በተባለው ሰአት መገኝት ብቻመቅረት ቀርቶ ማርፈድ ያስቆጫል በቦታው መገኝት ለማትችሉ ሁሉ ላይቭ ለመከታተል በነዚህ አማራጮች መከታተል ይችላል https://t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi https://t.me/KedmiyaLetewhid9 ⚠️ሸር ይደረግ
🔷የጁሙዐ ኹጥባ
ርዕስ፦ ከሶላት መዘናጋትን ማስጠንቀቅ
🕌ከለላ መስጅደ ሰላም ድሬ
🎙በወንድም ዒዙዲን ኢብኑ ሻፊ
የቴሌግራም ቻናል፦
¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi
Repost from N/a
🌆ለቁርዓን ያላችሁን ፍቅር በሚገርም ሁኔታ የሚጨምርና ጣሪያ እንዲነካ የሚያደርግ አጂብ የሚያሰኝ የቁርዓን ቻናል ተወዳጅነትን አትርፏል🔋
🗳ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🗳
Repost from የከለላ ሰለፍዮች የዳዕዋ እና የቂርዐት ማዕከል ቻናል
السَّــــــــــــــلَامُ عَلَيْكُمُ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ
بِــــــــــــــــــــــــــــــسْمِ اللهِ الرَّحْــــــــــــــــمٰنِ الرَّحِـــــــــــــــــــــــيمِ
እጅግ አዛኝና ሩሕ ሩሕ በሆነው አላህ ስም፦
ውድና የተከበራችሁ በአለም ላይ የምትገኙ እህት ወንድሞች የአላህ ሰላም'ና እዝነት በናንተ ላይ ይሁንና እስኪ ዛሬ አንድ ቻሌንጅ እንስጣችሁ!?
በከለላ'ና በአካባቢዋ የሚደረጉ ዳዕዋዎችን ኮርሶችን መልቀቂያ ቻናል ነው። እናም ሸር በማድረግ ሚምበሩን እናሳድገው ሁላችንም የበኩላችንን እንወጣ
ኢንሻ አላህ ዳዕዋችንን ባማረና በደመቀ መልኩ ይቀጥላል። እስከዛሬ በኒትወርክና በአንዳንድ መሰናክሎች የሚደረጉ ዳዕዋዎች'ና ኮርሶች ባይለቀቁም ከእንግዲህ በኋላ በአላህ ፍቃድ እናስተካክላለን።
የቻናል ሊንክ👇👇
¤t.me/kelelaqiratcenter
¤t.me/kelelaqiratcenter
