ru
Feedback
(أبو عثيمين إبن شافي) Abu~Useymin

(أبو عثيمين إبن شافي) Abu~Useymin

Открыть в Telegram

قال الإمام الشافعي رحمه الله «من لا يحب العلم لا خير فيه =

Больше
1 151
Подписчики
+1624 часа
+467 дней
+16730 день
Архив постов
Repost from N/a
✅አዳእ ወደዋእ የተሰኘውን እጅግ ድንቅ የኢማም ኢብኑል ቀይምን ኪታብ እየተማማርን ነው 🌱 ተቀላቀሉ 👇
✅አዳእ ወደዋእ የተሰኘውን  እጅግ ድንቅ የኢማም ኢብኑል ቀይምን ኪታብ እየተማማርን ነው 🌱 ተቀላቀሉ 👇

በኑረዲን አል ዐረቢ ለከላሎች የተገጠመ የቆየ ግጥም። ለከለላ የሱና እህት ወንድሞቼ ይድረስልኝ ------------------------------------------------   #ጀግና_አየሁ_ከለላ_!! ================ የተውሒድ ነፀብራቅ የሽርክ ጠላቶች፡ የሱና ከዋክብት ሰለፍይ ወጣቶችከሱፍይ ከአህባሽ ከኢኽዋን የወጡሱናን በመረጃ በቅርበት የጠጡከሀጁሪ መንጋ ፈጥነው ያመለጡ፡ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ሽርክና ቢዲዓን ጠንቅቀው ያወቁእውነትን አንግበው ህዝብን የሚያነቁከኹራፋት ነገር የተጠነቀቁበሳል ጀግና ወጣት የነቁ የበቁፈገግታ እሚያበዙ የሱና ሰው ወዳድየጥመት ነቀርሳ የቢድዓ ነዳድ፡ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። እጂግ ተደሳሁኝ ከለላ ጉድ አየሁየውዴታን ትርጉም ከነርሱ ገበየሁለኢኽዋን ለሱፍይ የማይበረግጉለሀጁሪ መንጋ ፈፅሞ እማይሰጉቢዲዓና ሽርክን ከውስጥ የሚዋጉ፡ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ አሉን ጀግና ወንድም አሉን ጀግና እህቶች፡ በሱና የፈኩ ሰለፍይ የሆኑ ግሩም ከዋክብቶችተከታይ የሆኑ የነብዩን ፋና በነዚያ ቀደምቶችየእውነትን ደዕዋ ተውሒድ የተጠሙ፡ በሀቅ ላይ ፀንተው ስኬት የሚያልሙ፡ ከሱፍይ ከኢኽዋን የፀዱ ከአህባሽየመንሀጅ መለያ ያልጠመጠሙ ሻሽ፡ ፍትሀዊ ጀግና ማንም ላይ የማይዋሽ፡ ፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፡ #ከለላዎች___!! በተውሒድ በሱና በፍቅሩ ያበዱሁጃ እሚዳኛቸው በመንጋ እማይሔዱተወዳጆች ናቸው ከላሎች ሴት ወንዱሰለፍይ ወጣቶች ሀቅን የተረዱ፡ #ከለላዎች_ሆይ_!! በአሏህ ትዕዛዝ በተውሒድ በሱና፡ በሰለፎች መስመር ተጣምረናልናተዋደዱ ብሎ አሏህ ስላዘዘንዘያራን አስበን መጥተናል ተጉዘንበአሏህ ይሁንብኝ እወዳችኋለሁ፡ በሀዘን በደስታ ከናንተ ጋር አለሁ፡ በአካል ተለይቼ ከናንተ ብርቅምአንድ ነን በመንሀጅ አንነቃነቅም፡ ምርጫችን ደሊል ነው ሀቅን አንለቅም፡ ፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥ #አብሽሩ_ጀግኖቼ!! በሀቅ ላይ ፅኑ ቢበዛም ፈተናተውሒድን አስፋፉ ዋጋ ክፈሉናኢኽዋንና ሱፊን በሁጃ እረግጣችሁየጠላትንወሬወደጎንትታችሁ፡ የከለላን ምድር ጠብቁት ከአደጋ፡ ጥመቱን አጋልጡት የሀጁሪን መንጋ፡ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ #ስታምሩ__በአሏህ!?? በከለላ ምድር አለ ጀግና አንበሳተውሒድ የሚያፋፋ ሽርክን የሚያከሳየጠራ አቋማቸው እንደ ማር ወለላ፡ ተወዳጅ ወጣቶች ጀግና አየሁ ከለላ፡ -------------------------------------------- #በኑረዲን_አል_አረቢ February 20,2021 -------------------------------------------- የቴሌግራም ቻናል፦ ¤t.me/kelelaqiratcenter ¤t.me/kelelaqiratcenter

Repost from N/a
🌆ለቁርዓን ያላችሁን ፍቅር በሚገርም ሁኔታ የሚጨምርና ጣሪያ እንዲነካ የሚያደርግ አጂብ የሚያሰኝ የቁርዓን ቻናል ተወዳጅነትን አትርፏል🔋 🗳ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🗳
🌆ለቁርዓን ያላችሁን ፍቅር በሚገርም ሁኔታ የሚጨምርና ጣሪያ እንዲነካ የሚያደርግ አጂብ የሚያሰኝ የቁርዓን ቻናል ተወዳጅነትን አትርፏል🔋 🗳ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🗳

Repost from N/a
✅አዳእ ወደዋእ የተሰኘውን እጅግ ድንቅ የኢማም ኢብኑል ቀይምን ኪታብ እየተማማርን ነው 🌱 ተቀላቀሉ 👇
✅አዳእ ወደዋእ የተሰኘውን  እጅግ ድንቅ የኢማም ኢብኑል ቀይምን ኪታብ እየተማማርን ነው 🌱 ተቀላቀሉ 👇

Repost from N/a
! ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• መውሊድ ማክበር ይቻላል ዋይስ አይቻልም ?

Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃‍➡️🏃‍➡️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። ጥያቄ፦  ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉

ሙሓደራ ቁጥር 241 ክፍል 5 ርዕስ= ረድ በ ሙስጠፋ አብደላህ ላይ "መስዓለቱል ዑዝር ቢል ጀሕል'' 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed

አዲስ ደርስ ክፍል [027] የኪታብ ስም፦ ሚንሃጁል ፊርቀቲ አን-ናጂያህ የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ጀሚል ዘይኑ 🕌በመስጂደል ሀያት ጁኔር ጁመዓ እና ሠኞ የደርሱ አቅራቢ፦ 🎙አቡ ዑሠይሚን ዒዙዲን ኢብን ሻፊ የኪታቡ ሶፍት ኮፒ፦ t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1088 የቴሌግራም ቻናል፦ ¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi

sticker.webp0.06 KB

Repost from N/a
✅አዳእ ወደዋእ የተሰኘውን እጅግ ድንቅ የኢማም ኢብኑል ቀይምን ኪታብ እየተማማርን ነው 🌱 ተቀላቀሉ 👇
✅አዳእ ወደዋእ የተሰኘውን  እጅግ ድንቅ የኢማም ኢብኑል ቀይምን ኪታብ እየተማማርን ነው 🌱 ተቀላቀሉ 👇

Repost from N/a
🌆ለቁርዓን ያላችሁን ፍቅር በሚገርም ሁኔታ የሚጨምርና ጣሪያ እንዲነካ የሚያደርግ አጂብ የሚያሰኝ የቁርዓን ቻናል ተወዳጅነትን አትርፏል🔋 🗳ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🗳
🌆ለቁርዓን ያላችሁን ፍቅር በሚገርም ሁኔታ የሚጨምርና ጣሪያ እንዲነካ የሚያደርግ አጂብ የሚያሰኝ የቁርዓን ቻናል ተወዳጅነትን አትርፏል🔋 🗳ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🗳

ታላቅ የዳእዋ ድግስ ለከለላ እና ለአከባቢዋ ማህበረሰብ በሙሉ 🗓እነሆ የፊታችን እሁድ ⏰ከጧቱ 3:00 ጀምሮ 🕌በከለላ መስደ አት-ተውፊቅ የዳእዋ ፕርግራም በውድ የሱና ኡስታዞች ተዘጋጅቶል ። በእለ
ታላቅ  የዳእዋ ድግስ ለከለላ እና ለአከባቢዋ ማህበረሰብ በሙሉ 🗓እነሆ የፊታችን እሁድከጧቱ 3:00 ጀምሮ 🕌በከለላ መስደ አት-ተውፊቅ የዳእዋ ፕርግራም በውድ የሱና ኡስታዞች ተዘጋጅቶል ። በእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች 🎙ሸይኽ ዐብዱ ሶመድ ዐሊይ ርዕስበሙዓመላ ዙሪያ 🎙ኡስታዝ ሙሀባ ሰዒድ ርዕስስለ ዒልም 🎙አቡ ኡሰይሚን ኢብኑ ሻፊ ርዕስስለ መንሀጂ ከእርሶ የሚጠበቀው በተባለው ሰአት መገኝት ብቻ! መቅረት ቀርቶ ማርፈድ ያስቆጫል ቦታው ላይ መገኘት ለማትችሉ ቴሌግራም ላይቭ ላይ መሳተፍ ይቻላል። የቴሌግራም ቻናል፦ ¤t.me/kelelaqiratcenter ¤t.me/kelelaqiratcenter

🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ  👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET

ታላቅ የዳእዋ ድግስ ለከለላ እና ለአከባቢዋ ማህበረሰብ በሙሉ 🗓እነሆ የፊታችን እሁድ ⏰ከጧቱ 3:00 ጀምሮ 🕌በታላቁ ተውፊቅ መስጂድ የዳእዋ ፕርግራም በውድ የሱና ኡስታዞች ተዘጋጅቶል ። በእለቱ
ታላቅ  የዳእዋ ድግስ ለከለላ እና ለአከባቢዋ ማህበረሰብ በሙሉ 🗓እነሆ የፊታችን እሁድ ከጧቱ 3:00 ጀምሮ 🕌በታላቁ   ተውፊቅ መስጂድ የዳእዋ ፕርግራም በውድ የሱና ኡስታዞች ተዘጋጅቶል ። በእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች 🥇,ሸይኽ አብዱ ሶመድ አሊ ርዕስ በሙዓመላ ዙሪያ 🥈,ኡስታዝ ሙሀባ ሰዒድ ርዕስ ስለ ዒልም 🥉,አቡ ኡሰይሚን ኢብኑ ሻፊ ርዕስ ስለ መንሀጂ
ከእርሶ የሚጠበቀው በተባለው ሰአት መገኝት ብቻ
መቅረት ቀርቶ ማርፈድ ያስቆጫል 🫆በቦታው መገኝት ለማትችሉ ሁሉ ላይቭ  ለመከታተል በነዚህ አማራጮች መከታተል ይችላል https://t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi https://t.me/KedmiyaLetewhid9 ⚠️ሸር ይደረግ

🔷የጁሙዐ ኹጥባ ርዕስ፦ ከሶላት መዘናጋትን ማስጠንቀቅ 🕌ከለላ መስጅደ ሰላም ድሬ 🎙በወንድም ዒዙዲን ኢብኑ ሻፊ የቴሌግራም ቻናል፦ ¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi

Repost from N/a
🌆ለቁርዓን ያላችሁን ፍቅር በሚገርም ሁኔታ የሚጨምርና ጣሪያ እንዲነካ የሚያደርግ አጂብ የሚያሰኝ የቁርዓን ቻናል ተወዳጅነትን አትርፏል🔋 🗳ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🗳
🌆ለቁርዓን ያላችሁን ፍቅር በሚገርም ሁኔታ የሚጨምርና ጣሪያ እንዲነካ የሚያደርግ አጂብ የሚያሰኝ የቁርዓን ቻናል ተወዳጅነትን አትርፏል🔋 🗳ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🗳

Repost from N/a
🔒ጥያቄ ❔ በቁርአን ውስጥ የሚገኘው ረጅሟ ሡራ ሡረቱል በቀራህ ናት?
⚡️የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  👉 @Quran_mylife1

ሸር ይደረግ ባረከሏሁ ፊኩም

السَّــــــــــــــلَامُ عَلَيْكُمُ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ بِــــــــــــــــــــــــــــــسْمِ اللهِ الرَّحْــــــــ
السَّــــــــــــــلَامُ عَلَيْكُمُ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ بِــــــــــــــــــــــــــــــسْمِ اللهِ الرَّحْــــــــــــــــمٰنِ الرَّحِـــــــــــــــــــــــيمِ እጅግ አዛኝና ሩሕ ሩሕ በሆነው አላህ ስምውድና የተከበራችሁ በአለም ላይ የምትገኙ እህት ወንድሞች የአላህ ሰላም'ና እዝነት በናንተ ላይ ይሁንና እስኪ ዛሬ አንድ ቻሌንጅ እንስጣችሁ!? በከለላ'ና በአካባቢዋ የሚደረጉ ዳዕዋዎችን ኮርሶችን መልቀቂያ ቻናል ነውእናም ሸር በማድረግ ሚምበሩን እናሳድገው ሁላችንም የበኩላችንን እንወጣ ኢንሻ አላህ ዳዕዋችንን ባማረና በደመቀ መልኩ ይቀጥላልእስከዛሬ በኒትወርክና በአንዳንድ መሰናክሎች የሚደረጉ ዳዕዋዎች'ና ኮርሶች ባይለቀቁም ከእንግዲህ በኋላ በአላህ ፍቃድ እናስተካክላለንየቻናል ሊንክ👇👇 ¤t.me/kelelaqiratcenter ¤t.me/kelelaqiratcenter