(أبو عثيمين إبن شافي) Abu~Useymin
رفتن به کانال در Telegram
1 151
مشترکین
+1624 ساعت
+467 روز
+16730 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اوت '26
اوت '26
+17
در 1 کانالها
ژوئیه '26
+251
در 14 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+161
در 13 کانالها
Get PRO
مه '26
+88
در 13 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+95
در 6 کانالها
Get PRO
مارس '26
+193
در 22 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+98
در 4 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+89
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+201
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+219
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+165
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+8
در 1 کانالها
Get PRO
اوت '25
+15
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+6
در 3 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+141
در 0 کانالها
Get PRO
مه '250
در 2 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+69
در 4 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 01 اوت | +17 |
پستهای کانال
Repost from N/a
✅አዳእ ወደዋእ የተሰኘውን እጅግ ድንቅ የኢማም ኢብኑል ቀይምን ኪታብ እየተማማርን ነው 🌱
ተቀላቀሉ 👇
| 2 | በኑረዲን አል ዐረቢ ለከላሎች የተገጠመ የቆየ ግጥም።
ለከለላ የሱና እህት ወንድሞቼ ይድረስልኝ
------------------------------------------------
#ጀግና_አየሁ_ከለላ_!!
================
የተውሒድ ነፀብራቅ የሽርክ ጠላቶች፡
የሱና ከዋክብት ሰለፍይ ወጣቶች፡
ከሱፍይ ከአህባሽ ከኢኽዋን የወጡ፡
ሱናን በመረጃ በቅርበት የጠጡ፡
ከሀጁሪ መንጋ ፈጥነው ያመለጡ፡
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
ሽርክና ቢዲዓን ጠንቅቀው ያወቁ፡
እውነትን አንግበው ህዝብን የሚያነቁ፡
ከኹራፋት ነገር የተጠነቀቁ፡
በሳል ጀግና ወጣት የነቁ የበቁ፡
ፈገግታ እሚያበዙ የሱና ሰው ወዳድ፡
የጥመት ነቀርሳ የቢድዓ ነዳድ፡
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
እጂግ ተደሳሁኝ ከለላ ጉድ አየሁ፡
የውዴታን ትርጉም ከነርሱ ገበየሁ፡
ለኢኽዋን ለሱፍይ የማይበረግጉ፡
ለሀጁሪ መንጋ ፈፅሞ እማይሰጉ፡
ቢዲዓና ሽርክን ከውስጥ የሚዋጉ፡
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
አሉን ጀግና ወንድም አሉን ጀግና እህቶች፡
በሱና የፈኩ ሰለፍይ የሆኑ ግሩም ከዋክብቶች፡
ተከታይ የሆኑ የነብዩን ፋና በነዚያ ቀደምቶች፡
የእውነትን ደዕዋ ተውሒድ የተጠሙ፡
በሀቅ ላይ ፀንተው ስኬት የሚያልሙ፡
ከሱፍይ ከኢኽዋን የፀዱ ከአህባሽ፡
የመንሀጅ መለያ ያልጠመጠሙ ሻሽ፡
ፍትሀዊ ጀግና ማንም ላይ የማይዋሽ፡
፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፡
#ከለላዎች___!!
በተውሒድ በሱና በፍቅሩ ያበዱ፡
ሁጃ እሚዳኛቸው በመንጋ እማይሔዱ፡
ተወዳጆች ናቸው ከላሎች ሴት ወንዱ፡
ሰለፍይ ወጣቶች ሀቅን የተረዱ፡
#ከለላዎች_ሆይ_!!
በአሏህ ትዕዛዝ በተውሒድ በሱና፡
በሰለፎች መስመር ተጣምረናልና፡
ተዋደዱ ብሎ አሏህ ስላዘዘን፡
ዘያራን አስበን መጥተናል ተጉዘን፡
በአሏህ ይሁንብኝ እወዳችኋለሁ፡
በሀዘን በደስታ ከናንተ ጋር አለሁ፡
በአካል ተለይቼ ከናንተ ብርቅም፡
አንድ ነን በመንሀጅ አንነቃነቅም፡
ምርጫችን ደሊል ነው ሀቅን አንለቅም፡
፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥
#አብሽሩ_ጀግኖቼ!!
በሀቅ ላይ ፅኑ ቢበዛም ፈተና፡
ተውሒድን አስፋፉ ዋጋ ክፈሉና፡
ኢኽዋንና ሱፊን በሁጃ እረግጣችሁ፡
የጠላትንወሬወደጎንትታችሁ፡
የከለላን ምድር ጠብቁት ከአደጋ፡
ጥመቱን አጋልጡት የሀጁሪን መንጋ፡
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
#ስታምሩ__በአሏህ!??
በከለላ ምድር አለ ጀግና አንበሳ፡
ተውሒድ የሚያፋፋ ሽርክን የሚያከሳ፡
የጠራ አቋማቸው እንደ ማር ወለላ፡
ተወዳጅ ወጣቶች ጀግና አየሁ ከለላ፡
--------------------------------------------
#በኑረዲን_አል_አረቢ February 20,2021
--------------------------------------------
የቴሌግራም ቻናል፦
¤t.me/kelelaqiratcenter
¤t.me/kelelaqiratcenter | 36 |
| 3 | 🍁ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን🌹 ተጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇
🌺🌺
🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺 👈
☘🌺🌺☘
☘☘ 👈
🎋 🍃
🎋 🍃🍃
🎋 🍃🍃🍃 👈
🎋
👆👆👆👆👆👆
ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን ተጫኑ
Add your channel 👉 @selluhi | 35 |
| 4 | 🌆ለቁርዓን ያላችሁን ፍቅር በሚገርም ሁኔታ የሚጨምርና ጣሪያ እንዲነካ የሚያደርግ አጂብ የሚያሰኝ የቁርዓን ቻናል ተወዳጅነትን አትርፏል🔋
🗳ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🗳 | 11 |
| 5 | ✅አዳእ ወደዋእ የተሰኘውን እጅግ ድንቅ የኢማም ኢብኑል ቀይምን ኪታብ እየተማማርን ነው 🌱
ተቀላቀሉ 👇 | 11 |
| 6 | ! ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
መውሊድ ማክበር ይቻላል ዋይስ አይቻልም ? | 60 |
| 7 | 🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃➡️🏃➡️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው ብዙ ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ።
ጥያቄ፦ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉ | 12 |
| 8 | ሙሓደራ ቁጥር 241
ክፍል 5
ርዕስ= ረድ በ ሙስጠፋ አብደላህ ላይ
"መስዓለቱል ዑዝር ቢል ጀሕል''
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed | 43 |
| 9 | አዲስ ደርስ ክፍል [027]
የኪታብ ስም፦ ሚንሃጁል ፊርቀቲ አን-ናጂያህ የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ጀሚል ዘይኑ
🕌በመስጂደል ሀያት ጁኔር
ጁመዓ እና ሠኞ
የደርሱ አቅራቢ፦
🎙አቡ ዑሠይሚን ዒዙዲን ኢብን ሻፊ
የኪታቡ ሶፍት ኮፒ፦
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi/1088
የቴሌግራም ቻናል፦
¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi | 78 |
| 10 | sticker.webp | 66 |
| 11 | ✅አዳእ ወደዋእ የተሰኘውን እጅግ ድንቅ የኢማም ኢብኑል ቀይምን ኪታብ እየተማማርን ነው 🌱
ተቀላቀሉ 👇 | 1 |
| 12 | 🌆ለቁርዓን ያላችሁን ፍቅር በሚገርም ሁኔታ የሚጨምርና ጣሪያ እንዲነካ የሚያደርግ አጂብ የሚያሰኝ የቁርዓን ቻናል ተወዳጅነትን አትርፏል🔋
🗳ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🗳 | 15 |
| 13 | ታላቅ የዳእዋ ድግስ ለከለላ እና ለአከባቢዋ ማህበረሰብ በሙሉ
🗓እነሆ የፊታችን እሁድ
⏰ከጧቱ 3:00 ጀምሮ
🕌በከለላ መስደ አት-ተውፊቅ
የዳእዋ ፕርግራም በውድ የሱና ኡስታዞች ተዘጋጅቶል ።
በእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች
🎙ሸይኽ ዐብዱ ሶመድ ዐሊይ
ርዕስ፦ በሙዓመላ ዙሪያ
🎙ኡስታዝ ሙሀባ ሰዒድ
ርዕስ፦ ስለ ዒልም
🎙አቡ ኡሰይሚን ኢብኑ ሻፊ
ርዕስ፦ ስለ መንሀጂ
ከእርሶ የሚጠበቀው በተባለው ሰአት መገኝት ብቻ!
መቅረት ቀርቶ ማርፈድ ያስቆጫል
ቦታው ላይ መገኘት ለማትችሉ ቴሌግራም ላይቭ ላይ መሳተፍ ይቻላል።
የቴሌግራም ቻናል፦
¤t.me/kelelaqiratcenter
¤t.me/kelelaqiratcenter | 65 |
| 14 | 🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ !
ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል።
✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ !
ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇
👉 t.me/FKR_ESKE_JENET | 7 |
| 15 | ታላቅ የዳእዋ ድግስ ለከለላ እና ለአከባቢዋ ማህበረሰብ በሙሉ
🗓እነሆ የፊታችን እሁድ
⏰ከጧቱ 3:00 ጀምሮ
🕌በታላቁ ተውፊቅ መስጂድ
የዳእዋ ፕርግራም በውድ የሱና ኡስታዞች ተዘጋጅቶል ።
በእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች
🥇,ሸይኽ አብዱ ሶመድ አሊ
ርዕስ በሙዓመላ ዙሪያ
🥈,ኡስታዝ ሙሀባ ሰዒድ
ርዕስ ስለ ዒልም
🥉,አቡ ኡሰይሚን ኢብኑ ሻፊ
ርዕስ ስለ መንሀጂ
ከእርሶ የሚጠበቀው በተባለው ሰአት መገኝት ብቻ
መቅረት ቀርቶ ማርፈድ ያስቆጫል
በቦታው መገኝት ለማትችሉ ሁሉ
ላይቭ ለመከታተል በነዚህ አማራጮች መከታተል ይችላል
https://t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi
https://t.me/KedmiyaLetewhid9
⚠️ሸር ይደረግ | 30 |
| 16 | 🔷የጁሙዐ ኹጥባ
ርዕስ፦ ከሶላት መዘናጋትን ማስጠንቀቅ
🕌ከለላ መስጅደ ሰላም ድሬ
🎙በወንድም ዒዙዲን ኢብኑ ሻፊ
የቴሌግራም ቻናል፦
¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi | 100 |
| 17 | 🌆ለቁርዓን ያላችሁን ፍቅር በሚገርም ሁኔታ የሚጨምርና ጣሪያ እንዲነካ የሚያደርግ አጂብ የሚያሰኝ የቁርዓን ቻናል ተወዳጅነትን አትርፏል🔋
🗳ወላሂ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🗳 | 3 |
| 18 | 🔒ጥያቄ ❔
በቁርአን ውስጥ የሚገኘው ረጅሟ
ሡራ ሡረቱል በቀራህ ናት?
⚡️የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
👉 @Quran_mylife1 | 83 |
| 19 | ሸር ይደረግ
ባረከሏሁ ፊኩም | 104 |
| 20 | السَّــــــــــــــلَامُ عَلَيْكُمُ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ
بِــــــــــــــــــــــــــــــسْمِ اللهِ الرَّحْــــــــــــــــمٰنِ الرَّحِـــــــــــــــــــــــيمِ
እጅግ አዛኝና ሩሕ ሩሕ በሆነው አላህ ስም፦
ውድና የተከበራችሁ በአለም ላይ የምትገኙ እህት ወንድሞች የአላህ ሰላም'ና እዝነት በናንተ ላይ ይሁንና እስኪ ዛሬ አንድ ቻሌንጅ እንስጣችሁ!?
በከለላ'ና በአካባቢዋ የሚደረጉ ዳዕዋዎችን ኮርሶችን መልቀቂያ ቻናል ነው። እናም ሸር በማድረግ ሚምበሩን እናሳድገው ሁላችንም የበኩላችንን እንወጣ
ኢንሻ አላህ ዳዕዋችንን ባማረና በደመቀ መልኩ ይቀጥላል። እስከዛሬ በኒትወርክና በአንዳንድ መሰናክሎች የሚደረጉ ዳዕዋዎች'ና ኮርሶች ባይለቀቁም ከእንግዲህ በኋላ በአላህ ፍቃድ እናስተካክላለን።
የቻናል ሊንክ👇👇
¤t.me/kelelaqiratcenter
¤t.me/kelelaqiratcenter | 83 |
