fa
Feedback
𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎 𝑫𝒆𝒗'𝒔

𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎 𝑫𝒆𝒗'𝒔

رفتن به کانال در Telegram

𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎ᴰᵉᵛ'ˢ Learn at https://t.me/Abdulkerim_WebDev/90 Welcome to Abdulkerim Web Development | AI | Tech Insights | Coding Tips. Stay updated with the latest trends!

نمایش بیشتر
1 841
مشترکین
+124 ساعت
+77 روز
+3130 روز
آرشیو پست ها
ቻሌንጁ መሳተፍ ምትፈልጉ👉 @abukii_tech

5ተኛ ዙር የFrontend web Devlopment Course ለመመዝገብ‼️ ~ 1) ስልክ ቁጥር✅ 2) ሙሉ ስም✅ 3) ለመመዝገብ የመረጡት የኮርስ አይነት (ኮርስ 1 ወይስ ኮርስ 2?) ✅ 5) የ(መመዝገቢያዉ አምስት መቶ ከፍላችሁ ሁለቱም ወር በነፃ ለመማር ከፈለጋችሁ ብቻ!!) ~ አካዉንት፦ 1000498395213 ~Abdulkerim Jemal inbox @abukii_tech ማብራሪያ ከፈለጋችሁ ይህንን አንብቡ👉 t.me/abukiweb/1996

የአቡኪ ቴክ  የሁለት ወር ኮርሶች ምዝገባ ተጀመረ!✅ (5ኛ ዙር‼️) እውቀታችሁን ለማሳደግ እና የዲጂታል/የቴክኖሎጂዉ አለምን በር ለመክፈት ዝግጁ ናችሁ? የአቡኪ ቴክ የሁለት ወር የዌብ ዲቨሎፕመንት ኮርሶች ምዝገባ ተጀምሯል! ሙሉ ለሙሉ ኦንላይን በሚሰጡት በእነዚህ ኮርሶች፣ ቤት ሆናችሁ የወደፊት ህይወታችሁን መገንባት ትችላላችሁ። (🛑ኮርስ 1:🛑) መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎቶች እና የዌብ ዲቨሎፕመንት መሰረቶች ይህ ኮርስ ምንም አይነት የቴክኖሎጂ እውቀት ለሌላቸው ፍጹም ጀማሪዎች የተዘጋጀ ነው። ከኮምፒውተር መሰረታዊ ነገሮች ጀምሮ እስከ ዋና ዋና የዌብ ዲቨሎፕመንት ክህሎቶች ድረስ ደረጃ በደረጃ ይማራሉ። የሚማሯቸው ነገሮች: *መሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም *HTML *CSS *(Media Queries) *(Bootstrap) 👉ፕሮጀክት: ሶስት ዋና ዋና ፕሮጀክቶችን ያጠናቅቃሉ። ከእነዚህም መካከል Rebulding Apple Website Home Page ይገኝበታል። ኮርሱን ሲያጠናቅቁ፣ልክ እንደዚህ አይነት👇👇 https://t.me/abukiweb/567 የራሳችሁ ፕሮፌሽናል ፖርትፎሊዮ (Portfolio Website) በመስራት ክህሎታችሁን ለዓለም ማሳየት ትችላላችሁ! *ኮምፒውተር ለሌላችሁ፦ ነገር ግን ለመማር ከፍተኛ ፍላጎት ያላችሁ፣ ይህን በማንበብ በስልካችሁ መማር ትችላላችሁ! ይህን ተጫኑ👇👇👇👇 https://t.me/abukiweb/822 https://t.me/abukiweb/822 ================= (🛑ኮርስ 2🛑 ) ጃቫስክሪፕት (JavaScript) - ሁለተኛ ደረጃ ለዌብ ዴቨሎፐሮች ====): ይህ ኮርስ ከዚህ በፊት የ HTML እና CSS እውቀት ላላቸው ተማሪዎች የተዘጋጀ ነው። ቅድመ ሁኔታዎች: ኮርሱን ለመውሰድ የ HTML እና CSS እዉቀት ግዴታ ነዉ። **የኮርሱ ጥንቅር፦ለተማሪዎች ብቻ የተዘጋጁ የግል ኮርሶች ጨምሮ፣ ከተለያዩ Youtube ቻናሎችና ከተለያዩ Websiteኦች የቀረበ ሲሆን የአቡኪ ቻናል ይጨምራል እንዲሁም ማታ ማታ Live የሚኖረን ይሆናል። ========= ሁለቱም ኮርሶች የሁለት ወር ስልጠናዎች ናቸው። የመማር ፍላጎቱ ካለዎት፣ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በመመለስ ወደ ቀጣዩ የምዝገባ ደረጃ መሄድ ይችላሉ፦ 1) ስልክ ቁጥር✅ 2) ሙሉ ስም✅ 3) የኮምፒዉተራችሁ አይነት(GB $ RAM)✅ 4) ለመመዝገብ የመረጡት የኮርስ አይነት (ኮርስ 1 ወይስ ኮርስ 2?) ✅ 5) የ(መመዝገቢያዉ አምስት መቶ ከፍላችሁ ሁለቱም ወር በነፃ ለመማር ከፈለጋችሁ ብቻ!!) ~ በተጨማሪ ካልገባችሁ ይህን እዩት https://t.me/abukiweb/1085 6) በዉስጥ ከመምጣታችሁ በፊት የተፃፈው ሁሉም ማንበባችሁ እርግጠኛ ሁኑ! ~ ከላይ ያሉ መስፈርቶች ለመመለስ እና ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ 👇👇 @Abukii_Tech @Abukii_Tech መልሳችሁ በሚመቻችሁ በማንኛውም መንገድ መላክ ይቻላል። ለምሳሌ፣ አማርኛእንግሊዝኛ፣ በ PDF  ወይም በ Normal Text መልክ መላክ ይችላሉ! የተማሪ ገደብ ስላለዉ ይህንን ዕድል እንዳያመልጣችሁ፣ አሁኑኑ ይመዝገቡ! ያልገባችሁ ጥያቄ ካለ👇 @Abukiweb_bot መማር ለሚፈልግ ሼር✅ ቻናሉ ለመቀላቀል👇 https://t.me/abukiweb https://t.me/abukiweb

አላህ ካለ እስከ አረፋ የምንጨርሰዉ የfrontend web development Course ይኖረናል።ምዝገባ ቀጣይ ሳምንት እጀምራለሁ። እንደ ሌሎቹ ዙሮች ሁለቱም ወር በነፃ ነዉ። ተዘጋጁ መማር ለሚልግ ሼር🤝 ቻናሉ👇 t.me/abukiweb

Repost from Chapi Dev Talks
🚀 Hiring: Mid-Senior Frontend-heavy Full-stack Developer We’re looking for a creative, hands-on developer who loves building clean, fast, and engaging user experiences, while also being comfortable working across the backend when needed 📍 Location: Addis Ababa (In-person) 💼 Type: Full-time 💰 Pay: 40,000 – 60,000 ETB The Tech Stack: ▫️JS/TS: NextJS ▫️Go, Python ▫️Everything else: We adopt whatever tool fits the project. Who we need: We want a very open developer who is willing to learn any skill and master new languages on the fly. If you think this is not the right opportunity for you, please don't apply. Apply here: https://forms.gle/nkmbAheeq4y3Q7477

ለሁለተኛ ዙር የReact Js ኮርስ ምዝገባ በቅርቡ ይጀመራል!!

❗️❗️❗️❗️

Ultimate ASP.NET Core 3 Web API.zip55.92 MB

ቴክኖሎጂዉ አለም ላይ ስንገባ ከየት እንጀምር? እና ለምን? (Web Development ወይም Application Development)

Repost from Birhan Nega
በቴክኖሎጂው (Tech) ዓለም ውስጥ ሁልጊዜ ጎልቶ የሚሰማው እና በሶሻል ሚዲያ የሚንጸባረቀው የስኬት ታሪክ፣ አዳዲስ ፈጠራዎች እና በሚሊዮን የሚቆጠር የገንዘብ ትርፍ ብቻ ነው። ነገር ግን ከእነዚህ ስኬቶች ጀርባ ያሉትን ከባድ ፈተናዎች፣ ድካሞች እና ውድቀቶች ለሌሎች ትምህርት በሚሰጥ መልኩ ማካፈል lአስፈላጊ ነው ብየ አስባለሁ። ችግሩን መናገር ብቻ ሳይሆን፣ "እንዴት ፈታሁት?"፣ "ከዚህ ችግር ምን ተማርኩ?" እና "ሌላ ሰው ይህ እንዳያጋጥመው ምን ማድረግ አለበት?" የሚለውን መፍትሄ አብሮ ማቅረብ ከተቻለ ዘረፈ ብዙ ፋይዳ ያለው ይመሰለኛል።

I get this question a lot: especially from AASTU students “Should I study Electrical & Computer Engineering or Software Engineering?” Here’s my honest answer I chose Electrical & Computer Engineering because I wanted to become a computer engineer. But the truth is, it all comes down to your interest and how deep you want to go. If you enjoy coding, building apps, websites, and working mostly on the software side → Software Engineering is absolutely worth it. The demand is still very high and will continue to grow. But if you’re the type who keeps asking “how does this actually work inside?” like how hardware talks to software, how robots move, how systems run in real life → then ECE will feel more meaningful to you, beside you can also work on App, website and software development, if you study ECE. Here’s the part most people ignore: ECE is not just “another option”it’s a tougher path. Especially at AASTU, before you even choose your stream, electrical students go through a broader and heavier foundation, including concepts from other streams as well. It requires strong math, physics, and real commitment. But here’s the truth from what I’ve seen: people who chase “what’s hot” burn out fast. people who follow what they can stick with… win in the long run. The aim isn’t about choosing SE or ECE, it’s about how good you become at what you choose. Tech is evolving fast, and both paths are still very valuable. So Ask yourself: “Which field interests me, and can I stay consistent with it even when it gets hard?” Because at the end of the day… consistency and real skill are what make the difference. ✍️edemy251

🕋 ዒድ ሙባረክ🎉 ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሐል አዕማል! عيدكم مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال @abukiweb

እመለሳለሁ ለትንሽ ግዜ!👆 ~ እናንተ ግን በየ ዘርፋችሁ በርቱ ተበራቱ! መልካም ፆም ይሁንላችሁ!!
እመለሳለሁ ለትንሽ ግዜ!👆 ~ እናንተ ግን በየ ዘርፋችሁ በርቱ ተበራቱ! መልካም ፆም ይሁንላችሁ!!

Repost from The Software Guy
ድሮ ድሮ people used to read someone’s journal or look for hidden messages just to figure them out. It used to take time and real effort to understand how someone thinks or what they are going through. Now things are different. Sometimes all you need is to see someone’s ChatGPT history and you can lowkey understand what they are curious about, what they struggle with, what they are learning, and what they are dreaming about. AI is slowly becoming a digital diary people talk to without fear. ሰዎች ነገሮቻቸውን freely የሚያፈሱበት ቦታ እየሆነ ነው።

በነገራችን ላይ ለfrontend developer , ui/ux design ወሳኝ Skill ነዉ።እንደዚህ አይነት ቪድዮ እያያችሁ በfigma ተለማመዱ!!

በ2026 Frontend  web Developer ለመባል እነዚህን ማወቅ ይጠበቅብናል! (Tech Stack) ባጭሩ፦ ~ Core: HTML5, Modern CSS & JavaScript (ESNext) Framework: React 19 ወይም Next.js Styling: Tailwind CSS Essential Tools: Git/GitHub & AI Tools (Cursor/Copilot) ሁለንም በቀላሉ ከነዚህ Youtube ቻናሎች በነፃ መማር ትችላላችሁ!! 👇👇👇👇 Youtube🎥 Youtube🎥 ወይም Inshallah ሁሉንም ሲመቸኝ እዚዉ እኔዉ እሰጣችኃለሁ።

24 Youtube Channels for Web Developers ✅ Academind ✅ Clever Programmer ✅ Codecourse ✅ Coder Coder ✅ DevTips ✅ DerekBanas ✅ Fireship ✅ FreeCodeCamp ✅ FlorinPop ✅ Google Developers ✅ Joseph Smith ✅ KevinPowell ✅ LearnCode academy ✅ LearnWebCode ✅ LevelUpTuts ✅ Netanel Peles ✅ Programming with Mosh ✅ SteveGriffith ✅ TheNetNinja ✅ TheNewBoston ✅ TraversyMedia ✅ Treehouse ✅ WebDevSimplified ✅ Codewithharry