fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎 𝑫𝒆𝒗'𝒔

𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎 𝑫𝒆𝒗'𝒔

رفتن به کانال در Telegram

𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎ᴰᵉᵛ'ˢ Learn at https://t.me/Abdulkerim_WebDev/90 Welcome to Abdulkerim Web Development | AI | Tech Insights | Coding Tips. Stay updated with the latest trends!

نمایش بیشتر
2 004
مشترکین
-124 ساعت
-127 روز
-830 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+7
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '26
+118
در 5 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+18
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+149
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+121
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+20
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+175
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+72
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+137
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+91
در 4 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+49
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+50
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+149
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+199
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+111
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+68
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+56
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+1 019
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '250
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+102
در 1 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
23 اکتبر+1
22 اکتبر0
21 اکتبر0
20 اکتبر0
19 اکتبر+1
18 اکتبر0
17 اکتبر0
16 اکتبر0
15 اکتبر0
14 اکتبر0
13 اکتبر0
12 اکتبر+1
11 اکتبر0
10 اکتبر0
09 اکتبر0
08 اکتبر0
07 اکتبر0
06 اکتبر0
05 اکتبر+1
04 اکتبر+2
03 اکتبر+1
02 اکتبر0
01 اکتبر0
پست‌های کانال
2
ሙዓዚኑ አዛን የሚሉት በድምፃቸዉ ነዉ ማይክ የለም መስጂዱ ፊት ለፊት ባለዉ ትንሽ ከፍ ባለዉ ቦታ ላይ! ያዉ ለአካባቢዉ ሰዉ እንዲሰማ በማሰብ ነዉ።ይህ ትንሽዬ መስጂድ የህፃናት ማስቀሪያ፣የአባቶቻችን
ሙዓዚኑ አዛን የሚሉት  በድምፃቸዉ  ነዉ ማይክ የለም መስጂዱ ፊት ለፊት ባለዉ ትንሽ ከፍ ባለዉ ቦታ ላይ! ያዉ  ለአካባቢዉ ሰዉ እንዲሰማ በማሰብ ነዉ።ይህ ትንሽዬ መስጂድ የህፃናት ማስቀሪያ፣የአባቶቻችን ጀመዓ መስገጃ ነች።አለፍ ሲልም ዳዕዋ ማድረጊያ ነች። እና ይህች መስጂ ትንሽዬ ደሳሳ ጎጆ ስትሆን ምንም አይነት መብራትም ይሁን ሶላር፣ዉሀ የላትም።በዛ ላይ ደሞ መስጅዱ አርጅቶ ሊወድቅ ትንሽዬ ነች ምትቀረዉ ይህ መስጅድ አባቶች  በሌላ ትንሽ ከፍ ባለች የቆርቆሮ መስጂድ ለመቀየር እንጨት ፈልጠዉ አዘጋጅነዉ ነበር  እኔም ይህን ሳይ  እስቲ እኔ የማቃቸዉ ደጋግ የአላህ ባሮች አሉኝ አስተባብሬ እንገነባዋለን ብዬ ነይቼ ተነሳሁ ዱዓም እንደ ማስደርግላችሁ ቃል ገብቻለሁ! እንዳታሳፍሩኝ😊 በአላህ ፍቃድ ከናንተ ጋር ሙሉ መሰረት ልማቱ እናሟላለታለን። እኔ እንደዚህ አይነት ፅሁፍ ብዙም አልችልም ብቻ ነገ አላህ የፊት የምታገኙት አጅር በማሰብ የአቅማችሁን በራሴዉ አካዉንት አስገቡልኝ እኔም አደራዬን በአላህ ፍቃድ አደርሳለሁ።ነገ በአኸራ ተሳሰቡኝ።አላህ መልካም ጀዛችሁን ይክፈላችሁ። 1000498395213 ~ Abdulkrim Jemal Nasir telebirr  👉  0920808168 ያቅማችሁ አስገብታችሁ ስክሪንሹት በዚህ ላኩልኝ @abukii_tech ለተጨማሪ መረጃ 0920808168 ሼር በማድረግም ተባበሩ🤝 @abukiweb
105
3
AY Labs is Hiring University Students! We’re offering part-time opportunities for university students who want to gain real-world experience in client outreach, communication, and the tech industry. Position: Client Outreach Locations: ※ Addis Ababa ※ Adama ※ Jimma ※ Harar / Haramaya ※ Role: Client Outreach ※ Work: 3 days per week ※ Salary: 3,000 ETB/month ※ Bonus every month Students studying Software Engineering, Computer Science, IT, or related fields are encouraged to apply — but students from other departments are welcome too. We’re looking for energetic students who are good at communication and want to gain real-world business and technology experience while studying. Send your interest/application to: yahyaabdela13@gmail.com Website: ayafrilabs.com ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth
487
4
ጥቂት ምክሮች ለሙስሊም ተማሪዎች ~ ትምህርት እየተጀመረ ነው። ፈተና ሲደርስ መደናበር ወይም የአመቱ መጨረሻ ላይ ውጤትን ጭንቅ ውስጥ ሆኖ መጠበቅ ምንም ፋይዳ የለውም። ይልቁንም በየትኛውም ደረጃ ላይ ያሉ ተማሪዎች ከቀን አንድ ጀምረው በቁም ነገር መዘጋጀት ነው የሚያዋጣው። ከልቡ የተዘጋጀ ሰው በአላህ ፈቃድ የልፋቱን አያጣም። ጥሮ ግሮ ውጤት ባይመጣ እንኳ ሰበብ ያደረሰ ሰው የሚጠበቅበትን ተወጥቷል። ይህን እንደ መግቢያ ካልኩኝ ለተማሪዎች በትምህርታቸው ውጤታማ እንዲሆኑ፣ እንዲሁም የተሻለ ስብእና እንዲኖራቸው ያግዛሉ ያልኳቸውን የተወሰኑ ነጥቦት እንደሚከተለው አስፍሬያለሁና በማሰራጨት ብታግዙኝ ደስ ይለኛል። ✍ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ይህን በመጫን እነዚህ ዉድ ምክሮች ያንብቡ👇👇 15 ምክሮች ለማንበብ 15 ምክሮች ለማንበብ 👇
491
5
+1
📔 Book : Introduction to Programming in C ++ ⚫️Chapter One: Introduction ⚫️Chapter Two: Basics of C++ ⚫️Chapter Three : Program Control Constructs ⚫️Chapter Four : Functions ⚫️Chapter Five : Arrays and Structures ⚫️Chapter Six : Pointers ⚫️Chapter Seven : File Operations (File I/O) ✍ Compiled by: Mahder Alemayehu and Wondwossen Mulugeta Addis Ababa University, Faculty of Informatics 📚Join: @EthiopiaDigitalLibrary 📚Join: @EthiopiaDigitalLibrary
838
6
ቫይታሚን M የሚባልም አለ ለካ Vitamin money ማለት ነው። Vitamin A ቢያጥረን ዳፍንት ነው Vitamin B ከዋሽኮር ነው መሰለኝ Vitamin M ሲያንስ ግን ያው HIV በሉት። ለማንኛውም መከላከያው ጊዜንና እውቀትን ጥንቅቅ አድርጎ በመጠቀም ነው።
699
7
ተመዝግባችሁ የመማሪያ ግሩፕ ሊንክ ያልተላከላችሁ በዉስጥ አናግሩኝ!!
716
8
3 ሰዓት ብቻ ቀረ ምዝገዉ ሊጠናቀቅ!!! ለመመዝነገብ👇👇 t.me/Abdulkerim_Dev/597
120
9
ዛሬ የመጨረሻ ቀን‼️ || 7ኛዉ ዙር የFRONTEND WEB DEVELOPMENT Course ምዝገባ ሊጠናቀቅ ዛሬ ብቻ ቀራቹ‼️ ለመመዝገብ ይህንን link ተጠቀሙ 👇👇 t.me/Abdulkerim_Dev/597 ቻሌንጅ ለመሳተፍ👇 t.me/Abdulkerim_Dev/606 መማር ለሚፈልግ Share🟢
677
10
2 ቀን ብቻ ቀረ‼️ || 7ኛዉ ዙር የFRONTEND WEB DEVELOPMENT Course ምዝገባ ሊጠናቀቅ  2 ቀን ቀረዉ‼️ ለመመዝገብ ይህንን link ተጠቀሙ 👇👇 t.me/Abdulkerim_Dev/597 ቻሌንጅ ለመሳተፍ👇 t.me/Abdulkerim_Dev/606 መማር ለሚፈልግ Share✅
152
11
4 ቀን ብቻ ቀረ‼️ || 7ኛዉ ዙር የFRONTEND WEB DEVELOPMENT Course ምዝገባ‼️ ለመመዝገብ ይህንን link ተጠቀሙ 👇👇 t.me/Abdulkerim_Dev/597 መማር ለሚፈልግ Share✅
156
12
ኮምፒውተር  ለሌላችሁ ብቻ‼️ ቴክኖሎጂ መተዋወቅ ትፈልጋላችሁ ግን ስልክ ብቻ ነዉ ያላችሁ? Web Development ምን እንደሆነ ማወቅ ትፈልጋላችሁ? ቀላል ይሁን ወይም ከባድ ማወቅ ትፈልጋላችሁ? አንድ ሀሳብ ላካፍላችሁ በጥሞና አንብባችሁ ወስኑ🛑 Full Stack Web Development ማለት ምን ማለት ነው⁉️⁉️ መልስ ይህ በደንብ አንብቡት✍👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abukiweb/335 https://t.me/abukiweb/335 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ይህን አንብባችሁ ስትጨርሱ እርግጠኛ ነኝ ፁሁፉ ግልፅ ባይሆንላችሁም እንኳን ትንሽ ውስብስብ ትምህርት እንደሆነና ግዜ ፡ ትኩረት እና ከልብ የመነጨ ፍላጎት እንደሚያስፈልግ ግልፅ ነው!! =========== እና የብዙዎች ጥያቄ ወደሆነዉ ነጥቤ ስመለስ፦ ይህን ዉስብስብ ትምህርት በስልክ መማር ይቻላል ወይ⁉️⁉️⁉️⁉️ መልሱ፦ እኔ ከተረዳሁትና የመጀመሪያ ዙር አቡኪ ቴክ ላይ ከተማሩ ተማሪዎች ሳስተምር የገጠሙኝ ሁኔታዎች አንፃር ልመልስ፣ ✅ መማር የሚቻለዉና ቀላሉ HTML & የተወሰነ Basic CSS ብቻ ነዉ። ከዛ በተረፈ እኔ በጣም ብዙ App ሞክሬያለሁ ግን ብዙም አያስኬድም።ከዛ ከፍ ካለም  ከፁሁፍ መማር ብቻ ነው።ምን አልባት w3shool ላይ እዛው websitu ላይ የተወሰነ Run ሊያደርግልን ይችላል። === ስለዚህ አሁን ምን ተረዳችሁ በስልክ በደንብ መማር የሚቻለዉ የ Web Developmnet መግቢያ ጫፉን ብቻ ነዉ! ማለትም HTML & CSS ። ✅ ይህ ማወቅ ጥቅሙ ምንድነዉ⁉️ 1  )) አብዛኛዉም ሰው Coding በጣም ከባድና የማይቻል አርጎ ስለሚስለዉ በስልኩ ቢያንስ መግቢያውን አይቶ እንዲወስን ያደርገዋል። 2  )) ካላስፈላጊ ወጪ ይገላግለዋል ማለትም አንድ ሰው ይህ ትምህርት ይሆነኛል ብሎ ኮምፒዉተር ገዝቶ ከዛ ከሱ ሙድ ጋር የማይሄድ ከሆነ በመሀል ያቆማል።ያ ወጪ በመሀል ይባክናል። በዚህ የተወሰነ ካየውስ መግቢያውን አይቶ ከተመቸዉ ከወደደዉ እና ከኔ የሚሄድ ትምህርት ነዉ ብሎ በራሱ ከተማመነ እዛኔ መቀጠል ይችላል። 3  )) በስልኩ የሚማረው  ምንም እንኳን መግቢያ ቢሆንም ወደቴክኖሎጂው አለም መቀላቀሉ በይፋ ያዉጃል☘ 4 )) ሌላው ጥቅም ግዜ በማይረባ ነገር ምሳሌ፡ በቲክቶክ ወይም ኳስ በማየት ከሚባክን መማሩ የተሻለ ሆኖ ዮወሰዳል!!…………… እኔ የምመክራችሁ ትምህርቱ ይከብዳል ብላችሁ ለምታስቡ ወይም ጭራሽ ምንነቱ ለማታዉቁት ምንም ካለመማሩ በስልክ መማሩ የተሻለ ነዉ።ከዛ ትምህርቱ ከገራላችሁ ወስናችሁ ወደ ኮምፒዉተር መሸጋገር ቀላል ነዉ። እንዲሁም ለልጆች ከዚህ ቢጀምሩ እመክራለሁ። ============ እንደዚህ ከሆነ አሁን አንተ በስልካችን ታስተምረናለህ ወደሚለው ጥያቄ ልምጣ!! አዉ ✅ ግን የማስተምራችሁ ይህን ፁሁፍ በደንብ ተረድታችሁ በስልክ የምትማሩት ለ web Developmnet መግቢያ part ብቻ መሆኑን አዉቃችሁ ነዉ። ========== መስፈርቶች👇👇 እነዚህን ጥያቄዎች መልሳችሁ ወደ ሚቀጥለዉ ሂደት እለፉ‼️ 1 )) ከላይ ባያቹት መሰረት በስልክ መማር የምትችሉት ዋና ዋና ነገር መሆኑ በደንብ ግልፅ ነዉ?? 2 )) ትምህርቱ ለመከታተል ምንያክል ቁርጠኛ ናችሁ?? 3 ))  ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥራችሁ!! 4 )) መመዝገቢያዉ ሶስት መቶ ከፍላችሁ ሁለቱም ወር በነፃ ለመማር ከፈለጋችሁ ብቻ በዚህ መልሶቹን ይላኩልኝ 👇👇 @AbukiComputer @AbukiComputer መማር ለሚፈልግ ሼር✅ || ቻናሉ ለመቀላቀል👇 https://t.me/abukiweb
1 094
13
ይህንን መመመዝገብ ያልቻላችሁ ተማሪዎች የተዘጋጀላችሁ ቻሌንጅ መሳተፍ ትችላላችሁ። "ቻሌንጅ ስጠኝ" ብላችሁ በዚህ አናግሩኝ @abukii_tech
1 062
14
🎮 Support an Ethiopian Game! 🇪🇹 GEBETA: STONES OF AXUM by Lina Bilal Hamid is representing Ethiopia in the CANEX Create-Th
🎮 Support an Ethiopian Game! 🇪🇹 GEBETA: STONES OF AXUM by Lina Bilal Hamid is representing Ethiopia in the CANEX Create-Thon 2026 Games Category. Your vote supports an Ethiopian game inspired by Gebeta, Ethiopian history, culture, and storytelling. 🗓️ Voting Period: September 18–28, 2026 How to vote: Open the voting link below. Log in and vote for GEBETA: STONES OF AXUM. Share the link with others. 🔗 VOTE HERE: Vote for GEBETA: STONES OF AXUM⁠👇👇👇 https://dala.gebeya.com/cannex-vote/ed026f7c-29b1-48fd-8b4e-f6cc08e3d3f0?utm_source=native&utm_medium=social&utm_campaign=cannex_vote&ref=vote_share
1 097
15
ልክ እንደ አንዋር ናስር፣ እኔም ሰለሞን ሙሉጌታ ካሳን እያዩ ካደጉት ትውልዶች አንዱ ነኝ። ቴክኖሎጂ ምን እንደሆነ በውል በማይገባን በዚያ የልጅነት ጊዜ፣ "ይሄ ነገር ምን አይነት ተዓምር ይሆን?"
ልክ እንደ አንዋር ናስር፣ እኔም ሰለሞን ሙሉጌታ ካሳን እያዩ ካደጉት ትውልዶች አንዱ ነኝ። ቴክኖሎጂ ምን እንደሆነ በውል በማይገባን በዚያ የልጅነት ጊዜ፣ "ይሄ ነገር ምን አይነት ተዓምር ይሆን?" ብለን እንድንመራመርና እንድናልም ካደረጉን ሰዎች ግንባር ቀደሙ እሱ ነው። ከዚህ በፊት ከ'ዩኑስ ሚዲያ' ጋር በነበረኝ ቆይታም ይህንን የልጅነት አሻራውን እና ያሳደረብኝን ተጽዕኖ አንስቼው ነበር። በህይወት መንገድ ላይ፣ ሌሎች ላንተ ምሳሌ እንደነበሩ ሁሉ አንተም ለሌሎች መነሳሳት ምክንያት መሆንህን ማወቅ ልዩ ስሜት አለው። ሰሞኑን አንድ የቅርብ ጓደኛዬ መኪና ገዝቶ ነበር፤ በወቅቱ ያጫወተኝ ታሪክ ግን ልቤን በእጅጉ ነክቶታል። ከጥቂት አመታት በፊት ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግን ለመማር ሲወስን፣ ቤተሰቦቹ "ሜዲሲን መማር አለብህ" ብለው ጫና አሳድረውበት ነበር። እሱ ግን እነሱን ለማሳመን እና የዘርፉን ተስፋ ለማሳየት የእኔን መኪና (እና የእኔን የህይወት ጉዞ) እንደ ማሳያ ተጠቅሞ ነበር። እኔ እዚህ ግባ የሚባል ትልቅ ነገር ባላደርግለትም፣ አንድ ሰው ህልሙን እንዲከተል እንደ አብነት እና ምሳሌ የሚወስደኝ መሆኑን ማወቅ ለኔ እጅግ ትልቅ ትርጉም አለው። ይህ የጓደኛዬ ታሪክ አንድ ትልቅ እውነትን አስታውሶኛል። ሶል ለአብዛኞቻችን ምሳሌ የነበረና ዛሬ ላለንበት የቴክኖሎጂ ህይወት መሰረት የጣለ ሰው ነው። እኛም በተራችን ለሌሎች ማሳያ መሆን ከቻልን፣ የእሱ ራዕይ ትክክለኛ ፍሬ አፍርቷል ማለት ነው። ስለዚህም፣ አክብሮታችንንም ሆነ ጥልቅ ምስጋናችንን ልናሳየው የምንችልበት እና ባለውለታነቱን በግልጽ የምንመሰክርበት ትክክለኛው አጋጣሚ ይሄው ነው ብዬ አስባለሁ። ነገ መጽሀፉ ይመርቃል። እኔም ለመገኘት ፕሮግራም ይዣለሁ እናንተስ?
849
16
ላልሰማችሁ ብቻ‼️   || 7ኛዉ ዙር የFRONTEND WEB DEVELOPMENT Course ምዝገባ ‼️ ለመመዝገብ ይህንን link ተጠቀሙ 👇👇 t.me/Abdulkerim_Dev/597 የጥያቄዎች መልስ👇 t.me/abukiweb/1085 መማር ለሚፈልግ Share✅
1 046
17
ስልክ ለመማር የፈለጋችሁ 300 ብር ከፍላችሁ የመማሪያ ግሩፕ ተቀላቀሉ። 1000498395213 abdulkerim jemal ለተጨማሪ ማብራሪያ t.me/Abdulkerim_Dev/599
1 159
18
ይህን የHTML Course የኮምፒዉተር ተማሪዎች የተማሩበት ሲሆን 8300 ተማሪዎች ተምሮበታል✅ 👇👇👇 https://youtu.be/qb93EjLQ46M?si=NmbVXVniYPE_27KT እንደነዚህ አይነት ኮርሶች ተመዝግባችሁ ለመማር 👇👇👇👇 t.me/abukiweb/2385 መማር ለሚፈልግ ሼር✅ ቻናሉ ለመቀላቀል👇 https://t.me/abukiweb
1 333
19
ኮምፒውተር  ለሌላችሁ ብቻ‼️ ቴክኖሎጂ መተዋወቅ ትፈልጋላችሁ ግን ስልክ ብቻ ነዉ ያላችሁ? Web Development ምን እንደሆነ ማወቅ ትፈልጋላችሁ? ቀላል ይሁን ወይም ከባድ ማወቅ ትፈልጋላችሁ? አንድ ሀሳብ ላካፍላችሁ በጥሞና አንብባችሁ ወስኑ🛑 Full Stack Web Development ማለት ምን ማለት ነው⁉️⁉️ መልስ ይህ በደንብ አንብቡት✍👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abukiweb/335 https://t.me/abukiweb/335 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ይህን አንብባችሁ ስትጨርሱ እርግጠኛ ነኝ ፁሁፉ ግልፅ ባይሆንላችሁም እንኳን ትንሽ ውስብስብ ትምህርት እንደሆነና ግዜ ፡ ትኩረት እና ከልብ የመነጨ ፍላጎት እንደሚያስፈልግ ግልፅ ነው!! =========== እና የብዙዎች ጥያቄ ወደሆነዉ ነጥቤ ስመለስ፦ ይህን ዉስብስብ ትምህርት በስልክ መማር ይቻላል ወይ⁉️⁉️⁉️⁉️ መልሱ፦ እኔ ከተረዳሁትና የመጀመሪያ ዙር አቡኪ ቴክ ላይ ከተማሩ ተማሪዎች ሳስተምር የገጠሙኝ ሁኔታዎች አንፃር ልመልስ፣ ✅ መማር የሚቻለዉና ቀላሉ HTML & የተወሰነ Basic CSS ብቻ ነዉ። ከዛ በተረፈ እኔ በጣም ብዙ App ሞክሬያለሁ ግን ብዙም አያስኬድም።ከዛ ከፍ ካለም  ከፁሁፍ መማር ብቻ ነው።ምን አልባት w3shool ላይ እዛው websitu ላይ የተወሰነ Run ሊያደርግልን ይችላል። === ስለዚህ አሁን ምን ተረዳችሁ በስልክ በደንብ መማር የሚቻለዉ የ Web Developmnet መግቢያ ጫፉን ብቻ ነዉ! ማለትም HTML & CSS ። ✅ ይህ ማወቅ ጥቅሙ ምንድነዉ⁉️ 1  )) አብዛኛዉም ሰው Coding በጣም ከባድና የማይቻል አርጎ ስለሚስለዉ በስልኩ ቢያንስ መግቢያውን አይቶ እንዲወስን ያደርገዋል። 2  )) ካላስፈላጊ ወጪ ይገላግለዋል ማለትም አንድ ሰው ይህ ትምህርት ይሆነኛል ብሎ ኮምፒዉተር ገዝቶ ከዛ ከሱ ሙድ ጋር የማይሄድ ከሆነ በመሀል ያቆማል።ያ ወጪ በመሀል ይባክናል። በዚህ የተወሰነ ካየውስ መግቢያውን አይቶ ከተመቸዉ ከወደደዉ እና ከኔ የሚሄድ ትምህርት ነዉ ብሎ በራሱ ከተማመነ እዛኔ መቀጠል ይችላል። 3  )) በስልኩ የሚማረው  ምንም እንኳን መግቢያ ቢሆንም ወደቴክኖሎጂው አለም መቀላቀሉ በይፋ ያዉጃል☘ 4 )) ሌላው ጥቅም ግዜ በማይረባ ነገር ምሳሌ፡ በቲክቶክ ወይም ኳስ በማየት ከሚባክን መማሩ የተሻለ ሆኖ ዮወሰዳል!!…………… እኔ የምመክራችሁ ትምህርቱ ይከብዳል ብላችሁ ለምታስቡ ወይም ጭራሽ ምንነቱ ለማታዉቁት ምንም ካለመማሩ በስልክ መማሩ የተሻለ ነዉ።ከዛ ትምህርቱ ከገራላችሁ ወስናችሁ ወደ ኮምፒዉተር መሸጋገር ቀላል ነዉ። እንዲሁም ለልጆች ከዚህ ቢጀምሩ እመክራለሁ። ============ እንደዚህ ከሆነ አሁን አንተ በስልካችን ታስተምረናለህ ወደሚለው ጥያቄ ልምጣ!! አዉ ✅ ግን የማስተምራችሁ ይህን ፁሁፍ በደንብ ተረድታችሁ በስልክ የምትማሩት ለ web Developmnet መግቢያ part ብቻ መሆኑን አዉቃችሁ ነዉ። ========== መስፈርቶች👇👇 እነዚህን ጥያቄዎች መልሳችሁ ወደ ሚቀጥለዉ ሂደት እለፉ‼️ 1 )) ከላይ ባያቹት መሰረት በስልክ መማር የምትችሉት ዋና ዋና ነገር መሆኑ በደንብ ግልፅ ነዉ?? 2 )) ትምህርቱ ለመከታተል ምንያክል ቁርጠኛ ናችሁ?? 3 ))  ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥራችሁ!! 4 )) መመዝገቢያዉ ሶስት መቶ ከፍላችሁ ሁለቱም ወር በነፃ ለመማር ከፈለጋችሁ ብቻ በዚህ መልሶቹን ይላኩልኝ 👇👇 @AbukiComputer @AbukiComputer መማር ለሚፈልግ ሼር✅ || ቻናሉ ለመቀላቀል👇 https://t.me/abukiweb
441
20
በ Online ነዉ‼️ሚሰጠው።
1 266