𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎 𝑫𝒆𝒗'𝒔
رفتن به کانال در Telegram
𝑨𝒃𝒅𝒖𝒍𝒌𝒆𝒓𝒊𝒎ᴰᵉᵛ'ˢ Learn at https://t.me/Abdulkerim_WebDev/90 Welcome to Abdulkerim Web Development | AI | Tech Insights | Coding Tips. Stay updated with the latest trends!
نمایش بیشتر2 013
مشترکین
+1024 ساعت
+607 روز
+4330 روز
آرشیو پست ها
2 012
🎮 Support an Ethiopian Game! 🇪🇹
GEBETA: STONES OF AXUM by Lina Bilal Hamid is representing Ethiopia in the CANEX Create-Thon 2026 Games Category.
Your vote supports an Ethiopian game inspired by Gebeta, Ethiopian history, culture, and storytelling.
🗓️ Voting Period: September 18–28, 2026
How to vote:
Open the voting link below.
Log in and vote for GEBETA: STONES OF AXUM.
Share the link with others.
🔗 VOTE HERE:
Vote for GEBETA: STONES OF AXUM👇👇👇
https://dala.gebeya.com/cannex-vote/ed026f7c-29b1-48fd-8b4e-f6cc08e3d3f0?utm_source=native&utm_medium=social&utm_campaign=cannex_vote&ref=vote_share
2 012
Repost from Birhan Nega
ልክ እንደ አንዋር ናስር፣ እኔም ሰለሞን ሙሉጌታ ካሳን እያዩ ካደጉት ትውልዶች አንዱ ነኝ። ቴክኖሎጂ ምን እንደሆነ በውል በማይገባን በዚያ የልጅነት ጊዜ፣ "ይሄ ነገር ምን አይነት ተዓምር ይሆን?" ብለን እንድንመራመርና እንድናልም ካደረጉን ሰዎች ግንባር ቀደሙ እሱ ነው። ከዚህ በፊት ከ'ዩኑስ ሚዲያ' ጋር በነበረኝ ቆይታም ይህንን የልጅነት አሻራውን እና ያሳደረብኝን ተጽዕኖ አንስቼው ነበር።
በህይወት መንገድ ላይ፣ ሌሎች ላንተ ምሳሌ እንደነበሩ ሁሉ አንተም ለሌሎች መነሳሳት ምክንያት መሆንህን ማወቅ ልዩ ስሜት አለው።
ሰሞኑን አንድ የቅርብ ጓደኛዬ መኪና ገዝቶ ነበር፤ በወቅቱ ያጫወተኝ ታሪክ ግን ልቤን በእጅጉ ነክቶታል። ከጥቂት አመታት በፊት ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግን ለመማር ሲወስን፣ ቤተሰቦቹ "ሜዲሲን መማር አለብህ" ብለው ጫና አሳድረውበት ነበር። እሱ ግን እነሱን ለማሳመን እና የዘርፉን ተስፋ ለማሳየት የእኔን መኪና (እና የእኔን የህይወት ጉዞ) እንደ ማሳያ ተጠቅሞ ነበር።
እኔ እዚህ ግባ የሚባል ትልቅ ነገር ባላደርግለትም፣ አንድ ሰው ህልሙን እንዲከተል እንደ አብነት እና ምሳሌ የሚወስደኝ መሆኑን ማወቅ ለኔ እጅግ ትልቅ ትርጉም አለው።
ይህ የጓደኛዬ ታሪክ አንድ ትልቅ እውነትን አስታውሶኛል። ሶል ለአብዛኞቻችን ምሳሌ የነበረና ዛሬ ላለንበት የቴክኖሎጂ ህይወት መሰረት የጣለ ሰው ነው። እኛም በተራችን ለሌሎች ማሳያ መሆን ከቻልን፣ የእሱ ራዕይ ትክክለኛ ፍሬ አፍርቷል ማለት ነው። ስለዚህም፣ አክብሮታችንንም ሆነ ጥልቅ ምስጋናችንን ልናሳየው የምንችልበት እና ባለውለታነቱን በግልጽ የምንመሰክርበት ትክክለኛው አጋጣሚ ይሄው ነው ብዬ አስባለሁ።
ነገ መጽሀፉ ይመርቃል። እኔም ለመገኘት ፕሮግራም ይዣለሁ እናንተስ?
2 012
ላልሰማችሁ ብቻ‼️
||
7ኛዉ ዙር የFRONTEND WEB DEVELOPMENT Course ምዝገባ ‼️
ለመመዝገብ ይህንን link ተጠቀሙ 👇👇
t.me/Abdulkerim_Dev/597
የጥያቄዎች መልስ👇
t.me/abukiweb/1085
መማር ለሚፈልግ Share✅
2 012
ስልክ ለመማር የፈለጋችሁ 300 ብር ከፍላችሁ የመማሪያ ግሩፕ ተቀላቀሉ።
1000498395213
abdulkerim jemal
ለተጨማሪ ማብራሪያ t.me/Abdulkerim_Dev/599
2 012
ይህን የHTML Course የኮምፒዉተር ተማሪዎች የተማሩበት ሲሆን 8300 ተማሪዎች ተምሮበታል✅
👇👇👇
https://youtu.be/qb93EjLQ46M?si=NmbVXVniYPE_27KT
እንደነዚህ አይነት ኮርሶች ተመዝግባችሁ ለመማር
👇👇👇👇
t.me/abukiweb/2385
መማር ለሚፈልግ ሼር✅
ቻናሉ ለመቀላቀል👇
https://t.me/abukiweb
2 012
Repost from 𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
ኮምፒውተር ለሌላችሁ ብቻ‼️
ቴክኖሎጂ መተዋወቅ ትፈልጋላችሁ ግን ስልክ ብቻ ነዉ ያላችሁ?
Web Development ምን እንደሆነ ማወቅ ትፈልጋላችሁ?
ቀላል ይሁን ወይም ከባድ ማወቅ ትፈልጋላችሁ?
አንድ ሀሳብ ላካፍላችሁ በጥሞና አንብባችሁ ወስኑ🛑
Full Stack Web Development ማለት ምን ማለት ነው⁉️⁉️
መልስ ይህ በደንብ አንብቡት✍👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abukiweb/335
https://t.me/abukiweb/335
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ይህን አንብባችሁ ስትጨርሱ እርግጠኛ ነኝ ፁሁፉ ግልፅ ባይሆንላችሁም እንኳን ትንሽ ውስብስብ ትምህርት እንደሆነና ግዜ ፡ ትኩረት እና ከልብ የመነጨ ፍላጎት እንደሚያስፈልግ ግልፅ ነው!!
===========
እና የብዙዎች ጥያቄ ወደሆነዉ ነጥቤ ስመለስ፦ ይህን ዉስብስብ ትምህርት በስልክ መማር ይቻላል ወይ⁉️⁉️⁉️⁉️
መልሱ፦ እኔ ከተረዳሁትና የመጀመሪያ ዙር አቡኪ ቴክ ላይ ከተማሩ ተማሪዎች ሳስተምር የገጠሙኝ ሁኔታዎች አንፃር ልመልስ፣
✅ መማር የሚቻለዉና ቀላሉ HTML & የተወሰነ Basic CSS ብቻ ነዉ። ከዛ በተረፈ እኔ በጣም ብዙ App ሞክሬያለሁ ግን ብዙም አያስኬድም።ከዛ ከፍ ካለም ከፁሁፍ መማር ብቻ ነው።ምን አልባት w3shool ላይ እዛው websitu ላይ የተወሰነ Run ሊያደርግልን ይችላል።
===
ስለዚህ አሁን ምን ተረዳችሁ በስልክ በደንብ መማር የሚቻለዉ የ Web Developmnet መግቢያ ጫፉን ብቻ ነዉ! ማለትም HTML & CSS ። ✅
ይህ ማወቅ ጥቅሙ ምንድነዉ⁉️
1 )) አብዛኛዉም ሰው Coding በጣም ከባድና የማይቻል አርጎ ስለሚስለዉ በስልኩ ቢያንስ መግቢያውን አይቶ እንዲወስን ያደርገዋል።
2 )) ካላስፈላጊ ወጪ ይገላግለዋል ማለትም አንድ ሰው ይህ ትምህርት ይሆነኛል ብሎ ኮምፒዉተር ገዝቶ ከዛ ከሱ ሙድ ጋር የማይሄድ ከሆነ በመሀል ያቆማል።ያ ወጪ በመሀል ይባክናል። በዚህ የተወሰነ ካየውስ መግቢያውን አይቶ ከተመቸዉ ከወደደዉ እና ከኔ የሚሄድ ትምህርት ነዉ ብሎ በራሱ ከተማመነ እዛኔ መቀጠል ይችላል።
3 )) በስልኩ የሚማረው ምንም እንኳን መግቢያ ቢሆንም ወደቴክኖሎጂው አለም መቀላቀሉ በይፋ ያዉጃል☘
4 )) ሌላው ጥቅም ግዜ በማይረባ ነገር ምሳሌ፡ በቲክቶክ ወይም ኳስ በማየት ከሚባክን መማሩ የተሻለ ሆኖ ዮወሰዳል!!……………
እኔ የምመክራችሁ ትምህርቱ ይከብዳል ብላችሁ ለምታስቡ ወይም ጭራሽ ምንነቱ ለማታዉቁት ምንም ካለመማሩ በስልክ መማሩ የተሻለ ነዉ።ከዛ ትምህርቱ ከገራላችሁ ወስናችሁ ወደ ኮምፒዉተር መሸጋገር ቀላል ነዉ።
እንዲሁም ለልጆች ከዚህ ቢጀምሩ እመክራለሁ።
============
እንደዚህ ከሆነ አሁን አንተ በስልካችን ታስተምረናለህ ወደሚለው ጥያቄ ልምጣ!!
አዉ ✅ ግን የማስተምራችሁ ይህን ፁሁፍ በደንብ ተረድታችሁ በስልክ የምትማሩት ለ web Developmnet መግቢያ part ብቻ መሆኑን አዉቃችሁ ነዉ።
==========
መስፈርቶች👇👇
እነዚህን ጥያቄዎች መልሳችሁ ወደ ሚቀጥለዉ ሂደት እለፉ‼️
1 )) ከላይ ባያቹት መሰረት በስልክ መማር የምትችሉት ዋና ዋና ነገር መሆኑ በደንብ ግልፅ ነዉ??
2 )) ትምህርቱ ለመከታተል ምንያክል ቁርጠኛ ናችሁ??
3 )) ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥራችሁ!!
4 )) መመዝገቢያዉ ሶስት መቶ ከፍላችሁ ሁለቱም ወር በነፃ ለመማር ከፈለጋችሁ ብቻ
በዚህ መልሶቹን ይላኩልኝ
👇👇
@AbukiComputer
@AbukiComputer
መማር ለሚፈልግ ሼር✅
||
ቻናሉ ለመቀላቀል👇
https://t.me/abukiweb
2 012
7️⃣ተኛ ዙር!!
የፈለጋችሁት ፓኬጅ መርጣችሁ ኮርሱ መዉሰድ ትችላላችሁ!
ሁሉም ኮርስ የሚሰጠዉ በቪድዮ ከpdf ጋር ነዉ!!!
ቀድማችሁ ለተመዘገባችሁ 50% ቅናሽ ነዉ!
ክፍያዉ ወርሀዊ አይደለም አንዴብቻ ነዉ ሚከፈለዉ!!
1) ኮርስ 1 ፣ ፍፁም ጀማሪ ከሆናችሁ፦
Basic Computer Skill✅
HTML✅
CSS✅
ዋጋ = 500 ብቻ!
2) ኮርስ 2 = JavaScript ✅
ዋጋ 500 ብቻ!
3 ) ኮርስ 3 React.Js ✅
ዋጋ=500 ብቻ!
4) ሙሉ ኮርስ (Full Frontend)
Basic Computer Skill,✅
HTML✅
CSS ✅
JavaScript✅
React.Js✅
ዋጋ =1000 ብር ብቻ!
ለመመዝገብ፦
1) ስልክ ቁጥር✅
2) ሙሉ ስም✅
3) ለመመዝገብ የመረጡት የኮርስ አይነት
✅
( አካዉንት፦
1000787082077
~
Abdulkerim Jemal
=====
telebirr 0920808168 )
screenshot በዚህ ሊንክ
inbox @abukii_tech
@abukiweb
@abukiweb
2 012
Repost from Birhan Nega
መጀመሪያ ቀን ሽሮ የሰራሁ እለት በርግጥ ከዛ በሗላ አልሰራሁም።
መጀመሪያ ጥሩ እየሄድኩበት ይመስል ነበር። ከዛ ውሀው የበዛ መስሎኝ ሽሮ ስጨመር፣ የወፈር ሲመስለኝ መልሽ ውሀ ስጨመር መጨረሻ ላይ ድስቱ ሞላ
ወጡም ወጥ አልሆነም
ስለ software Engineering ምንም ሳትማሩ vibe coding ከጀመራችሁ ውጤቱ ከኔ ሽሮ ወጥ የባሰ ነው ለማለት ነው 😄
@birhan_nega
2 012
Repost from Mike
I almost lost everything this year.
Not “stressed about deadlines” losing everything.
My dad. My family. Everything I’ve been building.
There were nights I genuinely didn’t know if RAVN would survive the month.
But my cofounder and I kept building anyway. Through the doubt, uncertainty, and nights when nothing seemed to work.
Today, I’m incredibly grateful to share that RAVN has been accepted into Antler.
$400K in funding, backed by one of the world’s leading venture builders, alongside companies like Lovable, Airalo, Reebelo, and Tactiq.
To everyone who watched us build this from the beginning, thank you. This wasn’t luck or a guarantee. We kept building long before there was anything to celebrate.
Most importantly, I’m grateful to God. He never left us.
We’ve come a long way.
We’re just getting started.
2 012
Repost from Birhan Nega
JavaScript ላወናበዳችሁ ምክር
መጀመሪያ ጨለማ መስሎ ይታያችኋል
ከዛ ትንሽ ይበራላችሁና መልሶ ይጠፋል
ከዛ ማብሪያና ማጥፊያው ይገባችኋል።
ከዛ ቀጥሎ JavaScript ባይገባችሁም ከተወሰነ ጊዜ በኋላ እንደሚገባችሁ ይገባችኋል።
ከዛ በደንብ መገለጥ ይጀምራል። ከዛ በኋላ እየለመዳችሁት ትመጣላችሁ።
መጀመሪያ መደናበሩ normal ነው ስታውቁት ግን ጥቅሙ ብዙ ነው
2 012
Repost from 𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
አላህ ካለ ስድስተኛ ዙር የWeb Development ኮርስ ምዝገባ በቅርቡ ይጀመራል!
ከሁለት ~ሶስት ወራት የሚቆየዉ ይህ የFrontend ኮርስ ከ Basic Computer Skill ጀምረን HTML , CSS ,JavaScript ,React.Js እንማራለን!!
~
በፈለጋችሁት ዘርፍ ትመዘገባላችሁ ኢንሻዓላህ!
Share✅
Join👇
Abuki Tech
Abuki Tech
2 012
Repost from 𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️
ቴክኖሎጂን እጠቀማለሁ፣
እውቀትን እሻለሁ፣
ክህሎትን አዳብራለሁ፣
ቢዝነስን እማራለሁ፣
ዲኔን እጠብቃለሁ፣
ሕይወትን በተሻለ መልኩ ለመኖር እሞክራለሁ።
ማወቅ ብቻ ሳይሆን፣ ማወቄን ለሌሎች ማካፈል ነው የምፈልገው።
Abuki Tech
ቴክኖሎጂ • እውቀት • ክህሎት • ቢዝነስ • ዲን • ሕይወት!!
@abukiweb
2 012
Repost from Chapi Dev Talks
🚀 We’re Hiring!
We’re looking for passionate, positive, and driven people who are ready to learn, grow, and make an impact.
Opportunities in Product Management, Backend Development, UI/UX Design, Marketing & Sales and More
Bring your passion. Bring your ideas. Let’s grow together.
Even Fresh graduate or early in your career? Potential matters more.
Apply now!
Link : https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScm3DG_fUMm2OuxEaFVXZZmppmrSlVa5NOOLjpRQ5lI9RKf5A/viewform?usp=header
2 012
Repost from N/a
+9
I used to build roadmaps for myself, rush through them, might skip the fundamentals, and end up lost in TUTORIAL HELL.
Too many resources without structure actually KILLS your progress.
So, I built the exact thing I always needed:
A centralized, interactive manual taking you from COMPLETE BEGINNER → SENIOR FULLSTACK AI ENGINEER across 7 phases, with real projects at every phase .
Here is how it keeps you LOCKED IN:
STOP JUMPING AHEAD
➤ Topics unlock step-by-step as you complete each milestone.
TRACK UR PROGRESS
➤ GitHub login, saved progress, deep-work hours, and your own timeline.
ALL THE BEST RESOURCES IN ONE PLACE
➤ I brought together The Odin Project, Full Stack Open, Seefun's 90 day Backend Mastery, and Kidus's ML into one space.
➤ YouTube videos placed in each node
I built this for myself, but there's no reason to keep it to myself.
Whether u're a complete beginner or already deep into development, there's something here for u.
Share it with someone who might find it useful!
LINK
@KeyCoodes
