fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

Tabor Bible Study (ሐዋሳ ታቦር መካነ ኢየሱስ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት)

Tabor Bible Study (ሐዋሳ ታቦር መካነ ኢየሱስ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት)

رفتن به کانال در Telegram

ሐዋሳ ታቦር መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምዕመናን መጽሐፍ ቅዱስ የሚጠናበት የቴሌግራም ቻናል

نمایش بیشتر
1 165
مشترکین
-124 ساعت
+137 روز
+7930 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+17
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '26
+89
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+58
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+37
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+54
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+85
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+65
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+79
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+26
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+68
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+50
در 2 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+26
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+85
در 3 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+71
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+44
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+72
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+122
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+245
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '250
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+91
در 2 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
08 اکتبر0
07 اکتبر0
06 اکتبر0
05 اکتبر+3
04 اکتبر+2
03 اکتبر+1
02 اکتبر+6
01 اکتبر+5
پست‌های کانال
#ተሐድሶ #ቀን_8 ርዕስ፦ በእምነት ብቻ ብራና ሴሚናር 2016፣ ወደ ተነሳንበት መመለስ፣ የተሐድሷውያን አምስቱ "ብቻዎች" ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል👉 @TME_bible_study

2
.    ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨               የዕለቱ ጥቅስ       ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ "እርሱም ከሁሉ በፊት ነው ሁሉም በእርሱ ተጋጥሞአል። እርሱም የአካሉ ማለት የቤተ ክርስቲያን ራስ ነው።" ቆላስይስ 1፥17-18 በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የዓመቱ የቀን መቁጠሪያ 🗓 አጀንዳ መሠረት #መስከረም_28 የዕለቱ ንባብ ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል👉 @TME_bible_study
144
3
#ተሐድሶ #ቀን_7 ርዕስ፦ ቅዱሳት መጻሕፍት ብቻ (ቃሉ ብቻ) ብራና ሴሚናር 2016፣ ወደ ተነሳንበት መመለስ፣ የተሐድሷውያን አምስቱ "ብቻዎች" ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል👉 @TME_bible_study
179
4
#ተሐድሶ #ቀን_7 “ቅዱሳት መጻሕፍትን በተጻፉበት በዚያው መንፈስ መተርጎም አለብን።" ኦሪገን (185-254 ዓ.ም.) ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል👉 @TME_bible_study
#ተሐድሶ #ቀን_7 “ቅዱሳት መጻሕፍትን በተጻፉበት በዚያው መንፈስ መተርጎም አለብን።" ኦሪገን (185-254 ዓ.ም.) ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል👉 @TME_bible_study
173
5
.    ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨               የዕለቱ ጥቅስ       ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ “. . . በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው፤ ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል።” ቆላስይስ 1፥15-16 በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የዓመቱ የቀን መቁጠሪያ 🗓 አጀንዳ መሠረት #መስከረም_27 የዕለቱ ንባብ ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል👉 @TME_bible_study
163
6
#ተሐድሶ #ቀን_6 "ቅዱሳት መጻሕፍትን አለማወቅ ክርስቶስን አለማወቅ ነው" ቅዱስ ጀሮም (ከ347-420 ዓ.ም.) ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል👉 @TME_bible_study
#ተሐድሶ #ቀን_6 "ቅዱሳት መጻሕፍትን አለማወቅ ክርስቶስን አለማወቅ ነው"        ቅዱስ  ጀሮም (ከ347-420 ዓ.ም.) ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል👉 @TME_bible_study
197
7
.    ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨               የዕለቱ ጥቅስ       ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ “. . . ከአሮጌውም እህል ትበላላችሁ፤ ፍሬዋ እስኪገባ፥ እስከ ዘጠነኛው ዓመት ድረስ፥ ከአሮጌው እህል ትበላላችሁ።” ዘሌዋውያን 25፥22 በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የዓመቱ የቀን መቁጠሪያ 🗓 አጀንዳ መሠረት #መስከረም_26 የዕለቱ ንባብ ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል👉 @TME_bible_study
190
8
ርዕስ፦ የሐዋርያት ሥራ ትምህርተ መለኮት ማስፋፊያ ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል👉 @TME_bible_study
221
9
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል👉 @TME_bible_study
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል👉 @TME_bible_study
222
10
#ተሐድሶ #ቀን_10 "የክርስቲያን አስተማሪዎች ተግባር በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ የሚገኘውን እውነት ማወቅ፣ የቅዱሳት መጻሕፍት እውነትን ማስተማር እና መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነት ጥቃት ሲሰነዘርበት መከላ
#ተሐድሶ #ቀን_10 "የክርስቲያን አስተማሪዎች ተግባር በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ የሚገኘውን እውነት ማወቅ፣ የቅዱሳት መጻሕፍት እውነትን ማስተማር እና መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነት ጥቃት ሲሰነዘርበት መከላከል ነው።"              ቅዱስ አውግስጢኖስ ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል👉 @TME_bible_study
208
11
.    ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨               የዕለቱ ጥቅስ       ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ "እናንተም፦ ካልዘራን፥ እህላችንንም ካላከማቸን በሰባተኛው ዓመት ምን እንበላለን? ብትሉ፥ እኔ በስድስተኛው ዓመት በረከቴን በላያችሁ አዝዛለሁ።" ዘሌ. 25፥20-21 በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የዓመቱ የቀን መቁጠሪያ 🗓 አጀንዳ መሠረት #መስከረም_25 የዕለቱ ንባብ ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል👉 @TME_bible_study
234
12
#ተሐድሶ #ቀን_4 ርዕስ፦ እንመርምር ዘማሪ፦ ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል👉 @TME_bible_study
242
13
#ተሐድሶ #ቀን_4 የአስተምህሮ ጥራት እውነተኛውን ወንጌል የሚሰብኩ ለመጽሐፍ ቅዱስ ዐሳብ በታማኝነት የሚቆሙ፣ ቃለ እግዚአብሔርን በሕይወትም፣ በትምህርታቸውም የሚያከብሩ አገልጋዮች መኖራቸው እግዚአብሔርን የምናመሰግንበት ምክንያት ነው። አሳሳቹን የዘመኑን ነፋስ እየተቋቋሙ እውነተኛይቱን መንገድ ለመጠበቅ የሚጥሩ ቅን ምእመናንም በየስፍራው አሉ። ይህ እንዳለ ሆኖ በአጠቃላይ ሲታይ ግን የቀናና የጠራ ትምህርት እጦት እየተባባሰ መጥቷል።   የክርስቶስ ተከታዮች የተባልን እኛ ይብዛም ይነስም እንጂ በብዙ ረገድ ከመሥመር የወጣን፣ ከደረጃ የወረድን፣ አሳሳች ወለብላባ መልክ ያበጀን እንደ ሆነ ከገባን ቆይቷል። ይህ ብልሽት ሁለንተናችንን ያዳረሰ ቢሆንም የሚጀምረውና የሚጎለብተው በአስተሳሰብና በአስተምህሮ መደብ ላይ መሆኑ ብዙ የሚያነጋግር አይደለም።   ትምህርታችን ከተጣመመ የሕይወት ጉዟችን እንደሚሰነካከል ግልጽ ነው፤ ብልሹ ሕይወትም ተመልሶ አስተምህሮን ይበራራርዛል፤ አስተምህሮ ሲበረዝ ወይም ሲሸቃቀጥ ወይም ባዕድ አስተሳሰብ ሲጫነው ኑሯችን ውልግድግድ ይላል። ሕይወታችንንና አገልግሎታችንን በማነጽ ፈንታ የተገነባውን እየናደ እየፈረካከሰ ይሄዳል ወይም የማያለማ የማያሰማ ከጽድቅ የራቀ ፋይዳ ቢስ እየሆነ ይመጣል፤ አንድነታችን ይናጋል፤ ቅዱሱን የእግዚአብሔርን ስም ያሰድባል፤ ለክብሩ ወንጌል መስፋፋት እንቅፋት ይሆናል።   ባለፉት ሁለት ዐሥርት (ዓመታት) በእኛ በወንጌላውያን መካከል የተከሰተው የእውነት ቃል መንሸራተት እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል:: በቤት፣ በቤተ ክርስቲያን ምስባክ፣ በመገናኛ ብዙኀን፣ ይህም ማለት በኅትመት፣ በኤሌክትሮኒክ መገናኛ፣ በኢንተርኔት፣ በስብከት ቃል፣ በትንቢት ቃል፣ በጸሎት አንደበት፣ በመዝሙር ቃል፣ የሚተላለፈው በየመስኩ ሁሉ ላይ የተዘራው፣ የበቀለውና የሚሰበሰበው መከር በርጋታ መበጠር፣ መፈተሽና መጤን አለበት።   ሜዳውን የሞላው እንክርዳድ፣ ʻየትከብራለህʼ ሰበካ፣ ሣርና ሥራ ሥር አብዛኛው ገዳይ መርዝ ነው፤ ያልገደለም እንደ ሆነ፣ ዐቅም እያሟሸሸ አጥመልምሎ ቤት የሚያውል ወይም ልቦናን እያነሆለለ የሚያስቀባዥር ክፉ ሥራይ (መርዝ) ነው።   መስኩን የሞሉት የግል ገድላ ገድል ትረካ፣ አልፎ አልፎ መስቀሉም ቢነሣ የክርስቶስን መስቀል ትሩፋቱን እንጂ አርአያውን፣ ማለትም መስቀል ተሸክሞ ጒዞን የማይዳስሱ ትምህርቶች ናቸው። ስሙን እያነሡ፣ ያስገኘልንን ጥቅም እየዘከሩ ነገር ግን መስቀሉ የሕይወት ዘይቤ የአካሄድ ፋና የሌለው ይመስል በረከቱን ዘርፎ የራሱን ሩጫ ሰው ሁሉ በየፊናው በመሰለው እንዲሮጥ የሚያበረታቱ አስተሳሰቦች ናቸው። ʻእርሱ መስቀሉን ተሸከመʼ እንልና ʻእኛ መስቀሉን እንሸከምʼ የሚለውን እንዘለዋለን፤ ʻእርሱ ስለ እኛ ሞተʼ እንልና ʻእንግዲያስ እኛም ሞትንʼ የሚለውን እንዘለዋለን:: መስቀሉ ማትረፊያ ብቻ እንጂ መኖሪያ መሆኑን አናወሳውም።   የእግዚአብሔርን መንግሥት አስቀድሞ ከመሻት ከመስበክ ይልቅ የእኛኑ መንግሥት ማስፋፋት፣ ያሁኑንና የዚህን ዕለታዊ ኑሮ ምቾት ምድራዊ ምኞትና ጥማት ለማሟላት ገንዘብ ንብረታዊ ብልጽግናን እንደ ባንዲራ እያውለበለብን ነን። ይሄው እንግዳ ዘር በየመስኩ ላይ በቅሎ እየተኮተኮተለትም ያለ ነው። በክርስቶስ ተከታዮች ልቦና ፍቅረ ንዋይን መዝራት፣ ሃይማኖትን የስግብግብነት ችግኝ ማፍያ መደብ ማድረግ እንዴት አያስጠይቀንም ትላላችሁ? ለጌታ አገልግሎት በራስ ፈቃድና በደስታ ገንዘብ የመስጠትን የልግስና ጥሪን በአጸፋው በሚገኝ አማላይ የደለበ ኪስ ተስፋ እንቁልልጩ እንዴት እንቀሰቅሳለን? የዕለት ጉርስ፣ የዓመት ልብስ እያጡ ወንጌል በሰበኩት ቀዳሚዎቻችን ላይ የምንሳለቀውስ በምን ድፍረት ነው?   “ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው” የሚለው ክቡር ዐዋጅ የፌዝ ቃል እስኪመስል ድረስ ያለ ውስጣዊ ልቡና ተገዥነት ይለፈፋል፤ የእርሱን ጌትነት ከእኛ ሎሌነት ለምን እናፋታዋለን? ይልቁን ይባስብለን በእርሱ ፈንታ ሰዎችን አጌተየን (አነገሥን)፣ ሥጋ ለባሾችን አደመቅን። ይቀጥላል... ምንጭ፦ የተሐድሶ ጥሪ፣ መመርመር - መመለስ - መታደስ ከሚለው ጥናታዊ ጽሁፍ የተወሰደ። (ኢቫንጀሊካል ቲዮሎጂካል ኮሌጅ የቀረበ) ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል👉 @TME_bible_study
254
14
ከሥላሴ በኋላ 15ኛ እሑድ ፈጣሪና ፍጥረቱ 👉ዘሌ. 25፥1-5፣ 20-23 👉ቈላ 1፥15-18 👉ሉቃ. 12፥22-27 በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የዓመቱ የቀን መቁጠሪያ 🗓
ከሥላሴ በኋላ 15ኛ እሑድ ፈጣሪና ፍጥረቱ 👉ዘሌ. 25፥1-5፣ 20-23 👉ቈላ 1፥15-18 👉ሉቃ. 12፥22-27 በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የዓመቱ የቀን መቁጠሪያ 🗓 አጀንዳ መሠረት #መስከረም_24 የዕለቱ ንባብ ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል👉 @TME_bible_study
264
15
Wherefore_it_is_necessary_for_the_church_to_retain_the_right_of.pdf
278
16
Here's the link to the file: https://eu.docworkspace.com/d/sbOaefdRyR4I1NER_1af4t6r8dif8t230pa Shared from WPS Office: https://kso.page.link/wps
1
17
.    ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨               የዕለቱ ጥቅስ       ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ “. . . ስለ እኔና ስለ ወንጌል ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ግን ያድናታል።” ማርቆስ 8፥35 በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የዓመቱ የቀን መቁጠሪያ 🗓 አጀንዳ መሠረት #መስከረም_23 የዕለቱ ንባብ ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል👉 @TME_bible_study
296
18
ነገ ከዘጠኝ ሰዓት ጀምሮ እሁድ ቀን ስለመሠረታዊ የቤተክርስቲያናችንን አስተምህሮ በተለየም ስለሲመተ ሐዋርያት እና ነቢያት እንማራለን፣ እንመካከራለን እንዲሁም እንሟገታለን። ስለዚህ ሀዋሳ ያላችሁ እግ
ነገ ከዘጠኝ ሰዓት ጀምሮ እሁድ ቀን ስለመሠረታዊ የቤተክርስቲያናችንን አስተምህሮ በተለየም ስለሲመተ ሐዋርያት እና ነቢያት እንማራለን፣ እንመካከራለን እንዲሁም እንሟገታለን። ስለዚህ ሀዋሳ ያላችሁ እግዚአብሔር እግራችሁን ወደ ታቦር መካነየሱስ ያፍጥነው። ጥያቄ ወይም ያወዛገባችሁ ነገር ካለ ሸክፋችሁ እንድትመጡ እናበረታታለን። ተባረኩ!
315
19
#ተሐድሶ "መጽሐፍ ቅዱስና ቤተ ክርስቲያን ካልተስማሙ መጽሐፍ ቅዱስን መታዘዝ አለብን፤ ሕሊናና የሰው ሥልጣን በሚጋጩበት ጊዜ ሕሊናን መከተል ይኖርብናል።" ጆን ዊክሊፍ ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል👉
#ተሐድሶ "መጽሐፍ ቅዱስና ቤተ ክርስቲያን ካልተስማሙ መጽሐፍ ቅዱስን መታዘዝ አለብን፤ ሕሊናና የሰው ሥልጣን በሚጋጩበት ጊዜ ሕሊናን መከተል ይኖርብናል።" ጆን ዊክሊፍ ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል👉 @TME_bible_study
317
20
.    ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨               የዕለቱ ጥቅስ       ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ “. . . በኋላዬ ሊመጣ የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ።” ማርቆስ 8፥34 በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የዓመቱ የቀን መቁጠሪያ 🗓 አጀንዳ መሠረት #መስከረም_22 የዕለቱ ንባብ ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል👉 @TME_bible_study
318