አፋብን ጎጠግ በላይ ዕዝ
رفتن به کانال در Telegram
የአማራ ህዝብ እያደረገ ያለው የህልውና ትግል የሚዘገብበት የትግል ቻናል ነው። ለማንኛውም ጥያቄ @Heaven11111ያግኙን
نمایش بیشتر5 807
مشترکین
-424 ساعت
-267 روز
-10730 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+22
در 0 کانالها
ژوئن '26
+59
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+99
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+90
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+128
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+202
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+117
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+93
در 2 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+149
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+354
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+140
در 2 کانالها
Get PRO
اوت '25
+176
در 3 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+312
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+322
در 2 کانالها
Get PRO
مه '25
+173
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+207
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+189
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+125
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+227
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+331
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+444
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+418
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+1 967
در 4 کانالها
Get PRO
اوت '24
+912
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+922
در 2 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+448
در 2 کانالها
Get PRO
مه '24
+1 194
در 4 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 12 ژوئیه | +2 | |||
| 11 ژوئیه | +1 | |||
| 10 ژوئیه | 0 | |||
| 09 ژوئیه | +2 | |||
| 08 ژوئیه | +2 | |||
| 07 ژوئیه | +4 | |||
| 06 ژوئیه | +2 | |||
| 05 ژوئیه | +3 | |||
| 04 ژوئیه | 0 | |||
| 03 ژوئیه | 0 | |||
| 02 ژوئیه | +5 | |||
| 01 ژوئیه | +1 |
پستهای کانال
#መረጃ #ምርጫ
ጭልጋ ወረዳ ቀን-ወጣ ከተማ
ጣቁሳ ወረዳ ሰቢ፤ጨውድባ፣ውድብል፤ቸመራ
ምዕራብ ደንቢያ ወረዳ፤ጎርጎራ፣ ሳንኪሳ፤ስምራ ሮቢት
ምስራቅ ደንቢያ ወረዳ ሮቢት፣አይንባ
ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ማክሰኝት፣ ሩፋኤል፤ጉንብሪት፤አጣጥ ዙሪያ
ስማዳ ፣ እስቴ ፣ ነፋስ መውጫ ፣ደብረታቦር፣አዲስ ዘመን፣ታች ጋይንት፣ወረታ፣እብናት፣
ትናት እና ዛሬ በተደረገው ትንቅንቅ ምርጫው ሙሉ በሙሉ ቁሟል፤ጠላት ከፍተኛ ኪሳራ አስተናግዷል።
በጎርጎራ የጠላት ካንፕ ሙሉ በሙሉ ሲወድም ሮቢት የነበረ ሐይል በቆረጣ ሙትና ቁስለኛ ሆኖ የተረፈው ወደ ቆላድባ ፈርጧል።
በደልጊ፣ጯሒትና ቆላድባ ህዝብን በማስገደድ ለማስወጣት ያደረገው ሙከራ በዙሪያው በነበረው ውጊያ ምክንያት ከሽፎበታል።
በጥቅሉ ከላይ በተጠቀሱት ቦታዎች ምርጫው ከሽፏል።
Fb:https://www.facebook.com/share/p/1BetNdJHgp/?mibextid=ZbWKwL
| 2 | #መረጃ
ጎንደር -ደንቢያ
በምስራቅና ምዕራብ ደንቢያ ወረዳዎች ለምርጫ የተንቀሳቀሰ ሐይል ተመታ።
በምስራቅ ደንቢያ ሰቀልት-አይንባ ቀጠና እና በምዕራብ ደንቢያ ናርቸቻ ቀበሌ በተደረገ ውጊያ የጠላት ሐይል በከፍተኛ ውኔታ ሲመታ ውሏል።
በግንባር አንድ፦
የአፋብን ጎጠግ በላይ ዕዝ አካል የሆኑት በጌምድር ክፍለጦር (አይሸሽም ብሬጌዴ) እና የታድሎ ብርሐን ክፍለጦር አሐዶች በጥምር ባደረጉት ተጋድሎ በደንቢያ-ሰቀልት አይንባ ከተማ ላይ የነበረን ምሽግ በመስበር የጠላትን ሐይል በከፍተኛ ሁኔታ የመቱት ሲሆን ለጨረባ ምረጫ የተዘጋጁ ቁሳቁሶችን ማስወገድ ተችሏል።
በቦታው የነበረው ሐይል የተመታው ተሐቶ የተረፈው የስርዓቱ አገልጋይ ወደ ሰንበት ደብር ካንብ የፈረጠጠ ሲሆን ከ13 በላይ የነብስ ወከፍ መሣሪያ ገቢ ተደርጓል።
በግንባር ሁለት፦
የአፋብን ጎጠግ በላይ ዕዝ በጌምድር ክፍለጦር ናደው ብርጌድ አህዶች በምዕራብ ደንቢያ ናርቸቻ ቀበሌ ከጭልጋ ወረዳ(ጫንድባ)፣ከጣቁሳ ወረዳ(ደልጊ) እና ከምዕራብ ደንቢያ ወረዳ(ጯሒት) የተውጣጣ ጥምር ሐይል ከተጠቀሱት ወረዳወች ተነስቶ እንቅስቃሴ በሚያደርግበት ሰዓት በደፈጣ እና በቆረጣ በከፍተኛ ሁኔታ የተመታ ሲሆን፤ ፅሑፉ እስከተፃፈበት ሰዓት ድረስ ውጊያው እንደቀጠለ ነው። ጠላት ከፍተኛ ኪሳራ አስተናግዷል፤ዝርዝሩን እናደርሳለን። | 2 624 |
| 3 | بدون متن... | 2 714 |
| 4 | እየተደረገ ባለው የህልውና ተጋድሎ ጀግኖች ዋጋ መክፈላቸውን ቀጥለዋል።
ሚያዚያ 17/2018 ዓ/ም
የአርበኛ ልባርጋቸው ሙጨን መስዕዋትነት አስመልክቶ ከአፋብን ጎጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ 202ኛ ኮር የተሰጠ የሐዘን መግለጫ፦
አርበኛ ልባርጋቸው ሙጨ ከትግሉ ቀደም ብሎ ሐገሩን በመምህርነት ሲያገለግል የነበረ ባለ ትዳርና የአንዲት ሴት ልጅ አባት ነበር።
አርበኛ ልባርጋቸው ሙጨ በጣቁሳ ወረዳ ከደልጊ ከተማ በቅርብ ርቀት መኮንታ ላይ ተወለደ።
አርበኛው ሐገር በህውሐት ሐይል ተደፈረች በተባለበት ሰዓት ከመምህርነት ወደ አማራ ልዩ ሐይል የተቀላቀለ ሲሆን፤ በወቅቱ በነበረው ተጋድሎም የአማራነት ግዴታውን በሚገባ ተወጧል።
በመቀጠል የአማራ ልዩ ሐይል በተበተነበትና የህልውና ትግሉ በተጀመረበት ወቅት ወደተወለደበት ጣቁሳ ወረዳ በመምጣት ከነ ራስ ደረጀ በላይና ከሌሎች የትግል አጋሮቹ ጋር በመቀላቀል ቀጠናውን በማደራጀትና በመምራት አይረሴ አሻራውን አሳርፏል።
አርበኛ ልባርጋቸው ሙጨ ዘመናዊ ትምህርትን ከወታደራዊ ሙያ ጋር አጣምሮ የያዘ ሲሆን ደከመኝ ሰለቸኝ የማይል ታታሪ ጓድ ነበር።
ከትግል አባቱ ከእራስ ደረጀ በላይ ጋር በመሆን የጣቁሳ በረሐማ አከባቢወችን ለማደረጀት ብዙ ዋጋ የከፈለ ሲሆን በበጌምድር ክፍለጦር ስር የምትመራውን ጣና ብርጌድን በማቋቋምና በመምራት ደልጊ፣መኮንታ፣አሲን፣ድኩል አርባ፣በግ መንክር ፣አሊሰፈርና መሰል ቦታዎች ላይ ከፍተኛ ተጋድሎ አድርጓል።
አንጋፋው በጌምድር ክፍለጦር በወጣ በወረደባቸው እና ተጋድሎ ባደረገባቸው ቦታዎች ሁሉ የአርበኛ ልባርጋቸው ሙጨ አሻራም አለበበት።
አርበኛው ከማደራጀትና ከመዋጋት በተጨማሪ በተለያዩ የሐሃፊነት ቦታወች አገልግሏል። ቀደም ሲል የበጌምድር ክፍለጦርን በገንዘብ መምሪያ ሐላፊነት ያገለገለ ሲሆን እስከተሰዋበት ሰዓት ድረስ ደግሞ ጣና ብርጌድን በዋና አዛዥነት ሲያገለግል ነበር።
ይሁን እንጅ ይህ ሁሉ ተጋድሎ ሲደረግ ያልተሰዋው አርበኛ ልባርጋቸው ሙጨ በትናትናው ዕለት (16/8/2018 ዓ/ም) መንግስት ባሰማራቸው ሰርጎ ገቦች መስዕዋትነት ከፍሏል።
አርበኛው መደበኛ ስራውን ሲሰራ ውሎ ከድኩል አርባ ተነስቶ ወደ አሲን በሞተር ጉዞ እያደረገ በነበረበት እና ቀጠናው ሰላም በነበረበት ሰዓት ለተልዕኮ ሰርገው በገቡ ሐይሎች በተጣለ ደፈጣ መሰዕዋትነት ሊከፍል ችሏል።
አርበኛ ልባርጋቸው ሙጨ የተሰዋለትን አላማ ለማሳካት ከመቸውም ጊዜ በላይ እንተጋለን።
ነብሱን ከደጋግች ጎን ያሳርፍልን!
202ኛ ኮር! | 2 667 |
