es
Feedback
አፋብን ጎጠግ በላይ ዕዝ

አፋብን ጎጠግ በላይ ዕዝ

Ir al canal en Telegram

የአማራ ህዝብ እያደረገ ያለው የህልውና ትግል የሚዘገብበት የትግል ቻናል ነው። ለማንኛውም ጥያቄ @Heaven11111ያግኙን

Mostrar más
5 807
Suscriptores
-424 horas
-267 días
-10730 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
julio '26
julio '26
+22
en 0 canales
junio '26
+59
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+99
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+90
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+128
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+202
en 1 canales
Get PRO
enero '26
+117
en 1 canales
Get PRO
diciembre '25
+93
en 2 canales
Get PRO
noviembre '25
+149
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+354
en 1 canales
Get PRO
septiembre '25
+140
en 2 canales
Get PRO
agosto '25
+176
en 3 canales
Get PRO
julio '25
+312
en 1 canales
Get PRO
junio '25
+322
en 2 canales
Get PRO
mayo '25
+173
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+207
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+189
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+125
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+227
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+331
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+444
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+418
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+1 967
en 4 canales
Get PRO
agosto '24
+912
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+922
en 2 canales
Get PRO
junio '24
+448
en 2 canales
Get PRO
mayo '24
+1 194
en 4 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
12 julio+2
11 julio+1
10 julio0
09 julio+2
08 julio+2
07 julio+4
06 julio+2
05 julio+3
04 julio0
03 julio0
02 julio+5
01 julio+1
Publicaciones del Canal
#መረጃ #ምርጫ ጭልጋ ወረዳ ቀን-ወጣ ከተማ ጣቁሳ ወረዳ ሰቢ፤ጨውድባ፣ውድብል፤ቸመራ ምዕራብ ደንቢያ ወረዳ፤ጎርጎራ፣ ሳንኪሳ፤ስምራ ሮቢት ምስራቅ ደንቢያ ወረዳ ሮቢት፣አይንባ ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ማክሰኝት፣ ሩፋኤል፤ጉንብሪት፤አጣጥ ዙሪያ ስማዳ ፣ እስቴ ፣ ነፋስ መውጫ ፣ደብረታቦር፣አዲስ ዘመን፣ታች ጋይንት፣ወረታ፣እብናት፣ ትናት እና ዛሬ በተደረገው ትንቅንቅ ምርጫው ሙሉ በሙሉ ቁሟል፤ጠላት ከፍተኛ ኪሳራ አስተናግዷል። በጎርጎራ የጠላት ካንፕ ሙሉ በሙሉ ሲወድም ሮቢት የነበረ ሐይል በቆረጣ ሙትና ቁስለኛ ሆኖ የተረፈው ወደ ቆላድባ ፈርጧል። በደልጊ፣ጯሒትና ቆላድባ ህዝብን በማስገደድ ለማስወጣት ያደረገው ሙከራ በዙሪያው በነበረው ውጊያ ምክንያት ከሽፎበታል። በጥቅሉ ከላይ በተጠቀሱት ቦታዎች ምርጫው ከሽፏል። Fb:https://www.facebook.com/share/p/1BetNdJHgp/?mibextid=ZbWKwL

2
#መረጃ ጎንደር -ደንቢያ በምስራቅና ምዕራብ ደንቢያ ወረዳዎች ለምርጫ የተንቀሳቀሰ ሐይል ተመታ። በምስራቅ ደንቢያ ሰቀልት-አይንባ ቀጠና እና በምዕራብ ደንቢያ ናርቸቻ ቀበሌ በተደረገ ውጊያ የጠላት ሐይል በከፍተኛ ውኔታ ሲመታ ውሏል። በግንባር አንድ፦ የአፋብን ጎጠግ በላይ ዕዝ አካል የሆኑት በጌምድር ክፍለጦር (አይሸሽም ብሬጌዴ) እና የታድሎ ብርሐን ክፍለጦር አሐዶች በጥምር ባደረጉት ተጋድሎ በደንቢያ-ሰቀልት አይንባ ከተማ ላይ የነበረን ምሽግ በመስበር የጠላትን ሐይል በከፍተኛ ሁኔታ የመቱት ሲሆን ለጨረባ ምረጫ የተዘጋጁ ቁሳቁሶችን ማስወገድ ተችሏል። በቦታው የነበረው ሐይል የተመታው ተሐቶ የተረፈው የስርዓቱ አገልጋይ ወደ ሰንበት ደብር ካንብ የፈረጠጠ ሲሆን ከ13 በላይ የነብስ ወከፍ መሣሪያ ገቢ ተደርጓል። በግንባር ሁለት፦ የአፋብን ጎጠግ በላይ ዕዝ በጌምድር ክፍለጦር ናደው ብርጌድ አህዶች በምዕራብ ደንቢያ ናርቸቻ ቀበሌ ከጭልጋ ወረዳ(ጫንድባ)፣ከጣቁሳ ወረዳ(ደልጊ) እና ከምዕራብ ደንቢያ ወረዳ(ጯሒት) የተውጣጣ ጥምር ሐይል ከተጠቀሱት ወረዳወች ተነስቶ እንቅስቃሴ በሚያደርግበት ሰዓት በደፈጣ እና በቆረጣ በከፍተኛ ሁኔታ የተመታ ሲሆን፤ ፅሑፉ እስከተፃፈበት ሰዓት ድረስ ውጊያው እንደቀጠለ ነው። ጠላት ከፍተኛ ኪሳራ አስተናግዷል፤ዝርዝሩን እናደርሳለን።
2 624
3
Sin texto...
2 714
4
እየተደረገ ባለው የህልውና ተጋድሎ ጀግኖች ዋጋ መክፈላቸውን ቀጥለዋል። ሚያዚያ 17/2018 ዓ/ም የአርበኛ ልባርጋቸው ሙጨን መስዕዋትነት አስመልክቶ ከአፋብን ጎጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ 202ኛ ኮር የተሰጠ የሐዘን መግለጫ፦ አርበኛ ልባርጋቸው ሙጨ ከትግሉ ቀደም ብሎ ሐገሩን በመምህርነት ሲያገለግል የነበረ ባለ ትዳርና የአንዲት ሴት ልጅ አባት ነበር። አርበኛ ልባርጋቸው ሙጨ በጣቁሳ ወረዳ ከደልጊ ከተማ በቅርብ ርቀት መኮንታ ላይ ተወለደ። አርበኛው ሐገር በህውሐት ሐይል ተደፈረች በተባለበት ሰዓት ከመምህርነት ወደ አማራ ልዩ ሐይል የተቀላቀለ ሲሆን፤ በወቅቱ በነበረው ተጋድሎም የአማራነት ግዴታውን በሚገባ ተወጧል። በመቀጠል የአማራ ልዩ ሐይል በተበተነበትና የህልውና ትግሉ በተጀመረበት ወቅት ወደተወለደበት ጣቁሳ ወረዳ በመምጣት ከነ ራስ ደረጀ በላይና ከሌሎች የትግል አጋሮቹ ጋር በመቀላቀል ቀጠናውን በማደራጀትና በመምራት አይረሴ አሻራውን አሳርፏል። አርበኛ ልባርጋቸው ሙጨ ዘመናዊ ትምህርትን ከወታደራዊ ሙያ ጋር አጣምሮ የያዘ ሲሆን ደከመኝ ሰለቸኝ የማይል ታታሪ ጓድ ነበር። ከትግል አባቱ ከእራስ ደረጀ በላይ ጋር በመሆን የጣቁሳ በረሐማ አከባቢወችን ለማደረጀት ብዙ ዋጋ የከፈለ ሲሆን በበጌምድር ክፍለጦር ስር የምትመራውን ጣና ብርጌድን በማቋቋምና በመምራት ደልጊ፣መኮንታ፣አሲን፣ድኩል አርባ፣በግ መንክር ፣አሊሰፈርና መሰል ቦታዎች ላይ ከፍተኛ ተጋድሎ አድርጓል። አንጋፋው በጌምድር ክፍለጦር በወጣ በወረደባቸው እና ተጋድሎ ባደረገባቸው ቦታዎች ሁሉ የአርበኛ ልባርጋቸው ሙጨ አሻራም አለበበት። አርበኛው ከማደራጀትና ከመዋጋት በተጨማሪ በተለያዩ የሐሃፊነት ቦታወች አገልግሏል። ቀደም ሲል የበጌምድር ክፍለጦርን በገንዘብ መምሪያ ሐላፊነት ያገለገለ ሲሆን እስከተሰዋበት ሰዓት ድረስ ደግሞ ጣና ብርጌድን በዋና አዛዥነት ሲያገለግል ነበር። ይሁን እንጅ ይህ ሁሉ ተጋድሎ ሲደረግ ያልተሰዋው አርበኛ ልባርጋቸው ሙጨ በትናትናው ዕለት (16/8/2018 ዓ/ም) መንግስት ባሰማራቸው ሰርጎ ገቦች መስዕዋትነት ከፍሏል። አርበኛው መደበኛ ስራውን ሲሰራ ውሎ ከድኩል አርባ ተነስቶ ወደ አሲን በሞተር ጉዞ እያደረገ በነበረበት እና ቀጠናው ሰላም በነበረበት ሰዓት ለተልዕኮ ሰርገው በገቡ ሐይሎች በተጣለ ደፈጣ መሰዕዋትነት ሊከፍል ችሏል። አርበኛ ልባርጋቸው ሙጨ የተሰዋለትን አላማ ለማሳካት ከመቸውም ጊዜ በላይ እንተጋለን። ነብሱን ከደጋግች ጎን ያሳርፍልን! 202ኛ ኮር!
2 667