🌙ኢስላሚክ Meme🤣
کانال بسته
ይህ የኢስላሚክ ሜም ገፅ ነው ፈታ እያልን ዲናችንን እንወቅ ቤተስብ ይሁኑ👇👇👇 CEO ኢትዮ ፈገግታ 🤣 👇Request to Join Channel የሚለውን ይጫኑ👇
نمایش بیشتر567
مشترکین
-124 ساعت
-37 روز
-1930 روز
آرشیو پست ها
567
#እሱ:- እንዲህ ብሎኝማ ሁለተኛ እዛ መስሪያ ቤት አልሰራም
#እኔ:- ምን ብሎህ ነው
#እሱ:- ተባረሃል
😁😂😜
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia
567
በጠላቶቼ ያስተናገድኳቸው ቁስሎች ሁሉ ሽረውልኛል
የልቤ ምላቸው ሰዎች የሰጡኝን ማይሽር ህመም መጠገን❤️🩹 ነው አሁን ሚቀረኝ ...🥀
ግን ደሞ ያ የሚሆን አይመስለኝም 🥀😔
#መጅኑን
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia
567
እኔ:-"ዛሬ ከቤት አልወጣሽም?"
እሷ:-"አዎ ምነው?"
እኔ:-"ለዛ ነዋ ኢድ ጁመአ ነው የተባለው የኔ ጨረቃ"
😁
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia
567
ለይለቱል ቀድር ላይ
ጓደኛዬ እኔ ምወደውን ልጅ
እንዲያገባት ዱዓ ስታደርግ
Me :- "አላህዬ እሷን ተዋት የኔን ተቀበል 😢🫶"
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia
567
ወንዶች አሚን በሉ " አለሁመ ኢኒ አስዐሉከ ቁምሣጥን ሙሉ አባያ " ብላ ዱዐ ከምታደርገው ሴት አላህ ይጠብቀን ...🤲🤲🤲
ሰበብ አድርሺ ስትባል ወዳንተ መጠቆሟ👉 አይቀርም..🥺
leylum aschegari ne🙌
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia
567
በአላህ ፈቃድ ከረመዳን ቡሃላ ያሉት ቀናቶች የዱአችንን ምላሾች ይሆናሉ 🤲🥰
#ኢንሻአላህ🤲
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia
567
ጩጬውን ብራዘር እያስጠናሁት በ1984 የተወለደ ሰው አሁን እድሜው ስንት ይሆናል ስለው...
የወንድነውየሴት?🙄🙄
😜😂😂
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia
567
ደሞ ዛሬ ኢፍጣሩ ላይ ሄደሽ ጨረቃ ታየች ብለው ነገ ኢድ ነው እንዳይሉ አርፈሽ ቤት ቁጭ በይ 😂😂😂🤭
የኔ ጨረቃ
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia
567
.
ድካምሽን የሚያውቅ ጌታ አለና...
ከኢፍጣር በኋላ ዕቃ ለምታጥቢው እህቴ፤
አላህ ወንጀልሽን አጥቦ በደስታ ይተካው፣
ምኞትሽን አሳክቶ ደረጃሽን ከፍ ያድርገው።❤️🩹
@islamicMemeEthiopia
@islamicMemeEthiopia
567
🛒 islamic wave 🛒መግባት የምትፈልጉ የቻናል ባለቤቶች👤
⚫️⚫️
Above 500+
⚫️⚫️⚫️⚫️⚫️⚫️
▶️Above 🟢 800+ subscribers
▶️Above 🟢2k+ subscribers
▶️Above 🟢5k+ subscribers
inbox" @semutiyeee
