ch
Feedback
🌙ኢስላሚክ Meme🤣

🌙ኢስላሚክ Meme🤣

关闭频道

ይህ የኢስላሚክ ሜም ገፅ ነው ፈታ እያልን ዲናችንን እንወቅ ቤተስብ ይሁኑ👇👇👇 CEO ኢትዮ ፈገግታ 🤣 👇Request to Join Channel የሚለውን ይጫኑ👇

显示更多
595
订阅者
无数据24 小时
-37 天
-1830 天
帖子存档
ከመሃይም ጋር አትጣላ ደጋፊዉ ብዙ ነው። @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

በጠላቶቼ  ያስተናገድኳቸው ቁስሎች  ሁሉ  ሽረውልኛል  የልቤ  ምላቸው  ሰዎች  የሰጡኝን  ማይሽር  ህመም   መጠገን❤️‍🩹  ነው   አሁን  ሚቀረኝ ...🥀   ግን ደሞ ያ የሚሆን  አይመስለኝም  🥀😔 #መጅኑን @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

ተናፋቂው ረመዷን 300 ቀናት ቀሩት! @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

ከበሬ ሆድ ውስጥ ወርቅ አገኘን የሚል ወሬ እየተጠበቀ ነው😊 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

👉የተላኩት ሽማግሌዎች የተናገሩትን አይነት ባል ሁን። አመሰግናለሁ @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

እሷ :- የት ነህ...? እኔ :- የሆርሙዝ ሠርጥ ጋር ጠብቂኝ 😍😂 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

እኔ:-"ዛሬ ከቤት አልወጣሽም?" እሷ:-"አዎ ምነው?" እኔ:-"ለዛ ነዋ ኢድ ጁመአ ነው የተባለው የኔ ጨረቃ" 😁 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

ለይለቱል ቀድር ላይ ጓደኛዬ እኔ ምወደውን ልጅ እንዲያገባት ዱዓ ስታደርግ Me :- "አላህዬ እሷን ተዋት የኔን ተቀበል 😢🫶" @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

ወንዶች  አሚን  በሉ   "  አለሁመ ኢኒ  አስዐሉከ  ቁምሣጥን  ሙሉ  አባያ "  ብላ  ዱዐ  ከምታደርገው  ሴት  አላህ  ይጠብቀን  ...🤲🤲🤲       ሰበብ  አድርሺ  ስትባል  ወዳንተ  መጠቆሟ👉  አይቀርም..🥺    leylum  aschegari ne🙌 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

በአላህ ፈቃድ ከረመዳን ቡሃላ ያሉት ቀናቶች የዱአችንን ምላሾች ይሆናሉ 🤲🥰 #ኢንሻአላህ🤲 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

ጩጬውን ብራዘር እያስጠናሁት በ1984 የተወለደ ሰው አሁን እድሜው ስንት ይሆናል ስለው...     የወንድነውየሴት?🙄🙄 😜😂😂 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

ደሞ ዛሬ ኢፍጣሩ ላይ ሄደሽ ጨረቃ ታየች ብለው ነገ ኢድ ነው እንዳይሉ አርፈሽ ቤት ቁጭ በይ 😂😂😂🤭 የኔ ጨረቃ @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

. ድካምሽን የሚያውቅ ጌታ አለና... ከኢፍጣር በኋላ ዕቃ ለምታጥቢው እህቴ፤ አላህ ወንጀልሽን አጥቦ በደስታ ይተካው፣ ምኞትሽን አሳክቶ ደረጃሽን ከፍ ያድርገው።❤️‍🩹 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

የስልክ ቁጥራቹ መጨረሻ ስንት ነው?

ሾርባ በጨው ነው የሚጠጣው ሲልህ 🤦🤭😂😂😂 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia
ሾርባ በጨው ነው የሚጠጣው ሲልህ 🤦🤭😂😂😂 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

🛒 islamic wave  🛒መግባት የምትፈልጉ  የቻናል ባለቤቶች👤 ⚫️⚫️ Above      500+ ⚫️⚫️⚫️⚫️⚫️⚫️ ▶️Above 🟢 800+ subscribers ▶️Above 🟢2k+ subscribers ▶️Above 🟢5k+ subscribers inbox" @semutiyeee

. ምስጋና ለሱ ይገባው ለሰአታት እየፆምንለት የዘመናት ሀጢያታችንን የሚምርልን ጌታ🤍 አልሃምዱሊላህ❤️‍🩹 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia

በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ ኢስላማዊ ቻናል ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ብዙ ዎች የመሰከሩለትን ኢስላሚክ ቻናል እነሆ
በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ ኢስላማዊ ቻናል ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ብዙ ዎች የመሰከሩለትን ኢስላሚክ ቻናል እነሆ

فَسَبِّحْ بِاسْمِ رَبِّكَ الْعَظِيمِ                 የታላቁን ጌታህንም ስም አወድስ፡፡ ሱረቱል ዋቂዓህ ቁጥር 74 @islamicMemeEthiopia @islamicMemeEthiopia