cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ዳዕዋ ሰለፊያ በሐረር ቁ_2

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
412
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
+3730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

📮ተንቢህ በቀን በቀን 11-09-2019📮 ↪️ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋን በተመለከተ የተሰጠ ተንቢህ። 🔘 ይደመጥ ሼር ይደረግ‼️ 🗳 በጣም በእርጋታ የተሞላ ጣፋጭ የሆነ በያን ነው እውነቱን ተናግሮ በመሸበት ማደር ነው። 🎙በኡስታዝ አቡ ዐብዱልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው። ....ይቀጥላል። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah/13391
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🤌 ታላቅ የዳዕዋ እና የኢጅቲማዕ ፕሮግራም!! የሳምንት ቅዳሜ   ይደምቃል አዳማ የሰማህ ተዘጋጅ  ያልሰማኸው ስማ!! 🚘 አ...ዳ...ማ... በልዩ የሰለፍዮች የዳዕዋ እና የዝያራ ስብስብ ትደምቃለች!! 🗓️ የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት17 /2016 ውቢቷ የፍቅር ከተማ አ ዳ ማ  ሰለፍዮችን ሰብስባ ለማንበሽበሽ ዝግጅቷን አጠናቃ በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች።..... ↪️ ተቋርጦ የነበረው ወደ ክፍለሀገር የሚደረገው አጠቃላይ የዳዕዋ እና የዝያራ ቅፍለት በአላህ ፈቃድ የፊታችን ቅዳሜ አ ዳ ማ ላይ በደማቅ ሁኔታ ይደረጋል።..... ↪️ በፕሮግራሙ የሚታደሙት አጠቃላይ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ሰለፍዮች ሲሆኑ ከተለያዩ ከተሞች በሚመጡ ዱዐቶች በተለያየ ርዕስ የተለያዩ ፕሮግራሞች ይደረጋሉ።..... ↪️ በየትኛውም የሀገራችን ክፍል የምትገኙ ወንድሞች ከአሁኑ ፕሮግራማችሁ በማስተካከል መጪው ቅዳሜ ሁላችሁም የኢጅቲማው ድምቀት እንድትሆኑ ከወዲሁ የአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን።..... 🚨 የአዲስ አበባ ጉዞ በተመለከተ የጠዋት የአንዋር መስጂድ ደርሶች በነበሩበት ይሆኑና ልክ ደርስ እንደተጠናቀቀ ሁሉም ተያይዞ ጉዞው ወደ ውቢቷ አ ዳ ማ ያደርጋል።..... 🚨 በዚሁ ቀን አዲስ አበባ ላይ ያሉ የህፃናት መድረሳዎች ዝግ ሆነው ይውላሉ!! 💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ               የሰለፍዮች ልሳን!! 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio 👇
نمایش همه...
↪️ በሰለፊይነትህ የማይስማማ ሰው መኖሩን እወቅ‼️ ....ተመልከቱ ⤵️⤵️ 🔘 ከታላቁ ሙጀዲድ አል-አልባኒን ብንጀምር አልባኒ ሙርጂእ ተብሏል.... 🔘 ሸይኽ ፈውዛን ተክፊሪ ተብሏል... 🔘 የህያ አልሀጁሪ ሀዳዲ ተብሏል... 🔘 የሀበሻ ሰለፊዮች ሀጃዊራ ተብለናል... 🔘 ዝቅ ስንል ደግሞ እኛው ከኛው .... ተመልሰን ታርቀናል አልሀምዱሊላህ። 📮 ሰለፊ መሆኛ ፍቃድ የሚያከፋፍሉት ሰዎች ቢሆኑ ኖሮ በዚች ምድር ላይ አንድም ሰልፊ ባልኖረ ነበር። 👌 በተግባር ሰለፊ ሁን እንጂ ሀጃዊራ ተባልክ ሙርጂእ ተባልክ ተክፊሪ ተባልክ አያስጨንቅህ። 🤝 ይህ የሰዎች ፍርድ ነው የአላህ ፍርድ አይደለም ተግባብቶ መኖር ከተቻለ ጥሩ ነው መግባባት ከሌለ ያለ መበዳዳል መፋታት ይቻላል ለመለያየት መጣላት መበዳደል መስፈርት አይደለም። 👅 በሁሉ ነገር ላይ መናገርም ዋጂብ አይደለም በመሀከላችን በነበረው ፊትና ዝምታን መርጠው የኖሩ ሰዎች ትክክል እንደነበሩ ያወቅነው ስንታረቅ ነው! 💥 ፊትና ሲከሰት ሁሉም ለማሸነፍ ነው ጭንቀቱ ሁሉም ዙልም ሳይሆን መሸነፍን ነው የሚፈራው....የውመልቂያማ እከሌ ሸዎዶኝ ወይም እንትና አምኜ ነው ማለት አይሰራም 💫 እንትና ይዘህ አትመጣም ብቻህን ዙልምህን በደልህን ተሸከመህ ትቀርባለህ ""በዛ ቀን ሙስና የለም ጠበቃ የለም ማጭበርበርም የለም"" 🔥 የሆነ ነገር ኩሽ ባለ ቁጥር መጨናነቅ አያስፈልግም""ተረጋግተህ ጌታህን ተገዛ ሂወት አጭር ናት"" ለአከሌ ብለህ የምታቃጥለው ትርፍ እድሜ የለህም ""የተፈጠርክለትን አላማ እወቅ""!!! 🚨 ዘይድ ተብድሏል ብለህ አምርን አትበድል ፍትህ ይኑርህ ምን እየሰራህ እንደሆነ አስተውል። ✍ ኡስታዝ አቡ መርየም አብዱሰላም ቢን ሸምሱ አላህ ይጠብቀው። ↪️ https://t.me/abduselamabumeryem/5004 ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗https://t.me/mesjidalsunnah/13362
نمایش همه...
በሰለፊይነትህ የማይስማማ ሰው መኖሩን እወቅ ተመልከቱ👇 ⭕ ከታላቁ ሙጀዲድ አልባኒን ብንጀምር ⭕ አልባኒ ሙርጂእ ተብሏል ⭕ ፈውዛን ተክፊሪ ተብሏል ⭕ የህያ አልሀጁሪ ሀዳዲ ተብሏል ⭕ የሀበሻ ሰለፊዮች ሀጃዊራ ተብለናል ⭕ ዝቅ ስንል ደሞ እኛው ከኛው .... ተመልሰን ታርቀናል ፡ الحمد لله ⭕ ሰለፊ መሆኛ ፍቃድ የሚያከፋፍሉት ሰዎች ቢሆኑ ኖሮ በዚች ምድር ላይ አንድም ሰልፊ ባልኖረ ነበር 👉 በተግባር ሰለፊ ሁን እንጂ ሀጃዊራ ተባልክ ሙርጂእ ተባልክ ተክፊሪ ተባልክ አያስጨንቅህ ። ⭕ ይህ የሰዎች ፍርድ ነው የአላህ ፍርድ አይደለም ⭕ ተግባብቶ መኖር ከተቻለ ጥሩ ነው መግባባት ከሌለ ያለ መበዳዳል መፋታት ይቻላል ለመለያየት መጣላት መበዳደል መስፈርት አይደለም ⭕ በሁሉ ነገር ላይ መናገርም ዋጂብ አይደለም በመሀከላችን በነበረው ፊትና ዝምታን መርጠው የኖሩ ሰዎች ትክክል እንደነበሩ ያወቅነው ስንታረቅ ነው ⭕ ፊትና ሲከሰት ሁሉም ለማሸነፍ ነው ጭንቀቱ ⭕ ሁሉም ዙልም ሳይሆን መሸነፍን ነው የሚፈራው ⭕ የውመልቂያማ እከሌ ሸዎዶኝ ወይም እንትና አምኜ ነው ማለት አይሰራም ⭕ እንትና ይዘህ አትመጣም ብቻህን ዙልምህን በደልህን ተሸከመህ ትቀርባለህ 👉 በዛ ቀን ሙስና የለም ⭕ ጠበቃ የለም ⭕ ማጭበርበርም የለም 👌 የሆነ ነገር ኩሽ ባለ ቁጥር መጨናነቅ አያስፈልግም ተረጋግተህ ጌታህን ተገዛ ሂወት አጭር ናት 👉 ለከሌ ብለህ የምታቃጥለው ትርፍ እድሜ የለህም ⭕ የተፈጠርክለትን አላማ እወቅ ⭕ ዘይድ ተብድሏል ብለህ አምርን አትበድል ፍትህ ይኑርህ ምን እየሰራህ እንደሆነ አስተውል ✍ አቡ መርየም ፡።  عفا الله عنه 👇ምንጭ👇 https://t.me/+fzBAWCT9vV4zOTI0
نمایش همه...
🛑 እኔ በፃፍኩት ፁሁፍ የተማረራችሁ ✅ ኡስታዝ አቡ አብዱል መናን የተናገረውና እኔ የፃፍኩት አንድ ናቸው ዘረኝነት አይበጅም ተውት ↪️ t.me/abduselamabumerye ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16388
نمایش همه...
👅 ወሬን ሳታረጋግጡ አታስተላልፉ! 📖 قال تعالى " { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن جَاءَكُمْ فَاسِقٌ بِنَبَإٍ فَتَبَيَّنُوا أَن تُصِيبُوا قَوْمًا بِجَهَالَةٍ فَتُصْبِحُوا عَلَىٰ مَا فَعَلْتُمْ نَادِمِينَ } [ سورة الحجرات : 6 ] » 📖 "እናንተ ያመናችሁ ሆይ ነገረኛ ወሬን ቢያመጣላችሁ በስሕተት ላይ ሆናችሁ ሕዝቦችን እንዳትጎዱና በሠራችሁት ነገር ላይ ተጸጻቾች እንዳትሆኑ አረጋግጡ።" 📮 ተንቢህ በቀን 10-09-2016 📮 ↪️ ዘረኝነት አስከፊ በሽታ..... ↪️ ሸይኻችን አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል ማን ነው?..... ↪️ ለዚህ ዳዕዋስ ምን ያህል አስተዋፆ አድርጓል?..... ↪️ ሚተቹት ሰዎችስ እውነት ያ ሚተቹበት ነገር አለበትን?..... ↪️ አልሀምዱሊላህ የሴረኞች ሴራ ከሽፏልና አሁንም ቢሆን ወንድማማችነታችን እናጠናክር። 🎙️ በኡስታዝ አቡ አብድልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው። 📅 እሁድ 10/09/2016E.C 📅 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16385
نمایش همه...
👍 1
የጎንደር ታጣቂዎች ቁርአን በማስቀራት ላይ የሚንቀሳቀሱትን እና ሙስሊሞችን ብቻ ለይቶ ወደ ጫካ ወስደው በአሰቃቂ ሁኔታ መግደሉን ተያይዘውታል❗️ ትላንትም ገድለዋል።
نمایش همه...
✍     የአኼራ ጥያቄ……… በቋንቋ ሳይሆን በስራ ነው የሚመለሰው!! ስራህ ካማረ………     የትኛውም ቋንቋ መናገር የማትችል ብትሆን እንኳ ጥያቄውን ትመልሳለህ። ስራህ ከተበላሸ………     ሁሉንም ቋንቋ መናገር የምትችል ብትሆንም ጥያቄውን መመለስ አትችልም።     /ኡስታዝ አቡ ቀታዳ አላህ ይወፍቀው/          [🎙صحيح البخاري 863] https://t.me/hamdquante 👆 👇 https://t.me/qanathabuqetada
نمایش همه...
‏مقطع صوتي من حمود الثوابي
نمایش همه...
يقول السائل: أنا أعمل في مؤسسة تجارية ومعي زبون يشتري مني بضاعة دينا، وكل يوم يسدد ما تيسر له، وكنت أمر عليه كل أسبوع فيعطيني ألفا أو خمسمائة وألفا، ويقول هذه لك حق التخزينة، وفي بعض الأوقات اشتري معه أعرضا للبيت دينا وعندما أسدد يبقى عندي شيئا من الحساب، فيقول مسموح، وكنت آخذ من سندات سداد الحساب، وبعد حوالي خمس سنوات بدأ يلعب وما رضيت أن أدينه، فقام وأدعى عليَّ مبلغا من المال، ويهددني إذا لم اعطه، ما سيتنازل عن هذا الادعاء، وما رضيت أن أخضع له وطلب مني اليمين أَنَّه لا يوجد في ذمتي شيئا، فحلفت، فهل يميني صحيح فضيلة الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله ليلة الجمعة ٩ ذو القعدة 1445هجرية مسجد إبراهيم بشحوح سيئون https://sh-yahia.net/show_sound_14650.html ثابت الحضرمي
نمایش همه...
هل يميني هذا صحيح | موقع فضيلة الشيخ