fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ብስራት (graph)

ብስራት (graph)

رفتن به کانال در Telegram

ትባረኩበታላችሁ 🥰🥰🥰 For any feedback @bisrsh50

نمایش بیشتر
5 871
مشترکین
+624 ساعت
+417 روز
-2230 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+109
در 39 کانال‌ها
سپتامبر '26
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+143
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+145
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+184
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+155
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+75
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+207
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+337
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+552
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+112
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+149
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+109
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+196
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+119
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+218
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+290
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+480
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+405
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+340
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+517
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+703
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+896
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+552
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+469
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+409
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+330
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+498
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+418
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+607
در 2 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
29 اکتبر+10
28 اکتبر+11
27 اکتبر+10
26 اکتبر+12
25 اکتبر+4
24 اکتبر+2
23 اکتبر+15
22 اکتبر+2
21 اکتبر+1
20 اکتبر+1
19 اکتبر+2
18 اکتبر+5
17 اکتبر+6
16 اکتبر+2
15 اکتبر+2
14 اکتبر+4
13 اکتبر+2
12 اکتبر+1
11 اکتبر0
10 اکتبر+3
09 اکتبر+4
08 اکتبر+10
07 اکتبر0
06 اکتبر0
05 اکتبر0
04 اکتبر0
03 اکتبر0
02 اکتبر0
01 اکتبر0
پست‌های کانال
የማቴዎስ ወንጌል 5:21-24 •••••••••• ²¹ ለቀደሙት። አትግደል እንደ ተባለ ሰምታችኋል፤ የገደለም ሁሉ ፍርድ ይገባዋል። ²² እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል
የማቴዎስ ወንጌል 5:21-24 •••••••••• ²¹ ለቀደሙት። አትግደል እንደ ተባለ ሰምታችኋል፤ የገደለም ሁሉ ፍርድ ይገባዋል። ²² እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል፤ ወንድሙንም ጨርቃም የሚለው ሁሉ የሸንጎ ፍርድ ይገባዋል፤ ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይገባዋል። ²³ እንግዲህ መባህን በመሠዊያው ላይ ብታቀርብ፥ በዚያም ወንድምህ አንዳች በአንተ ላይ እንዳለው ብታስብ፥ ²⁴ በዚያ በመሠዊያው ፊት መባህን ትተህ ሂድ፥ አስቀድመህም ከወንድምህ ጋር ታረቅ፥ በኋላም መጥተህ መባህን አቅርብ። @bisrat_graphics

2
Liqe Kahine, Kingdom Sound 10th Batch Live Album.m4a
62
3
የእግዚአብሔር የተወደደ ልጅ ለሚያምኑ አማኞች ሁሉ እውነተኛ ሰላም እንደሚሰጥ ቃል ገብቷል። ይህ ሰላም ከምድር ያልሆነ :-ከሥራ ፣ ከገንዘብ ፣ ከሰዎች እና ከየትኛውም ሁኔታ የማይመጣ ሰላም ነው። ዓ
የእግዚአብሔር የተወደደ ልጅ ለሚያምኑ አማኞች ሁሉ እውነተኛ ሰላም እንደሚሰጥ ቃል ገብቷል። ይህ ሰላም ከምድር ያልሆነ :-ከሥራ ፣ ከገንዘብ ፣ ከሰዎች እና ከየትኛውም ሁኔታ የማይመጣ ሰላም ነው። ዓለም የምትሰጠው ሰላም ጊዜያዊና በነገሮች ላይ የተመሰረተ ነው። ነገር ግን ከተወደደው ከእግዚአብሔር ልጅ የምንቀበለው ሰላም ሁኔታዎች ቢቀየሩ የማይቀየር፣ በዙሪያችን ሁሉ ቢወደቅ የማይወድቅ፣ የምታየው ተስፋና አላማ እንኳን ባይኖር የማይናወጥ ሰላም ነው። ከዚያም ኢየሱስ ልብክ እንዳይታወቅ እና እንዳትፈራ አዟል :: ስለዚህ አትረበሽ፣ ልብህ አይታወክ። በዚህ አስተማማኝ ጌታ እና እርሱ በሚሰጠው ሰላም ተማመን። #tesfa #hope Follow Tesfa on: Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
60
4
የማቴዎስ ወንጌል 5:43-44,46 •••••••••• ⁴³ ባልንጀራህን ውደድ ጠላትህንም ጥላ እንደ ተባለ ሰምታችኋል። ⁴⁴ እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን
የማቴዎስ ወንጌል 5:43-44,46 •••••••••• ⁴³ ባልንጀራህን ውደድ ጠላትህንም ጥላ እንደ ተባለ ሰምታችኋል። ⁴⁴ እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፥ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፥ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና። ⁴⁶ የሚወዱአችሁን ብትወዱ ምን ዋጋ አላችሁ? ቀራጮችስ ያንኑ ያደርጉ የለምን? @bisrat_graphics
2 680
5
የማቴዎስ ወንጌል 5:14-16 •••••••••• ¹⁴ እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም። ¹⁵ መብራትንም አብርተው ከዕንቅብ በታች አይደለም እንጂ በመቅረዙ
የማቴዎስ ወንጌል 5:14-16 •••••••••• ¹⁴ እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም። ¹⁵ መብራትንም አብርተው ከዕንቅብ በታች አይደለም እንጂ በመቅረዙ ላይ ያኖሩታል በቤት ላሉት ሁሉም ያበራል። ¹⁶ መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ። @bisrat_graphics
3 335
6
ዝም ይበል ሁሉ illasha fekadu(ft. eyerusalem negiya)
164
7
ከአራቱ የወንጌል መፅሐፍት መሀል ያልሆነው የቱ ነው? wave ለመግባት @pluzinf0
1
8
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:13 •••••••••• ¹³ ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:13 •••••••••• ¹³ ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል። @bisrat_graphics
177
9
እየወደድሁህ መጣሁ Illasha fekadu
149
10
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:4,7 •••••••••• ⁴ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ። ⁷ አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢ
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:4,7 •••••••••• ⁴ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ። ⁷ አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል። @bisrat_graphics
173
11
የማቴዎስ ወንጌል 6:26-28,31-33 •••••••••• ²⁶ ወደ ሰማይ ወፎች ተመልከቱ፤ አይዘሩም አያጭዱምም በጎተራም አይከቱም፥ የሰማዩ አባታችሁም ይመግባቸዋል፤ እናንተ ከእነርሱ እጅግ አትበልጡም
የማቴዎስ ወንጌል 6:26-28,31-33 •••••••••• ²⁶ ወደ ሰማይ ወፎች ተመልከቱ፤ አይዘሩም አያጭዱምም በጎተራም አይከቱም፥ የሰማዩ አባታችሁም ይመግባቸዋል፤ እናንተ ከእነርሱ እጅግ አትበልጡምን? ²⁷ ከእናንተ ተጨንቆ በቁመቱ ላይ አንድ ክንድ መጨመር የሚችል ማን ነው? ²⁸ ስለ ልብስስ ስለ ምን ትጨነቃላችሁ? የሜዳ አበቦች እንዴት እንዲያድጉ ልብ አድርጋችሁ ተመልከቱ፤ ³¹ እንግዲህ። ምን እንበላለን? ምንስ እንጠጣለን? ምንስ እንለብሳለን? ብላችሁ አትጨነቁ፤ ³² ይህንስ ሁሉ አሕዛብ ይፈልጋሉ፤ ይህ ሁሉ እንዲያስፈልጋችሁ የሰማዩ አባታችሁ ያውቃልና። ³³ ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል። @bisrat_graphics
158
12
3ኛ የዮሐንስ መልእክት 1:2 ለወዳጆቻቹ አጋሩት🥰🙌 @bisrat_graphics
3ኛ የዮሐንስ መልእክት 1:2 ለወዳጆቻቹ አጋሩት🥰🙌 @bisrat_graphics
156
13
መንፈሳዊ ቻናል መግዛት የሚፈልግ ሰው ካለ @Abu_nd8 ያናግረኝ. ጌታ ከእናንተ ጋር ይደር❤🙌 ደህና እደሩ❤
1
14
🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨 📨የምስራች✉️ 📚ለልብ ወለድ ወዳጆች አዲስ ቻናል ተከፈተላችሁ😮 በፈለጋችሁት መልክ ➡️በፅሁፍ ➡️በትረካ ➡️ ተቀላቀሉ ✅Sponsor :- @Albumsongsbot
5
15
🎲በክርስቲና ሕይወታችሁ በጣም የምትወዱት ነገር ምንድነው🎲 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 wave ለመግባት- @Abu_nd8
11
16
እነሆም እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ በምትሄድባትም መንገድ ሁሉ እጠብቅሃለሁ፥ ወደዚችም ምድር እመልስሃለሁ፤ የነገርሁህን ሁሉ እስካደርግልህ ድረስ አልተውህምና። ( ኦሪት ዘፍጥረት 28:15) @bisrat_
እነሆም እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ በምትሄድባትም መንገድ ሁሉ እጠብቅሃለሁ፥ ወደዚችም ምድር እመልስሃለሁ፤ የነገርሁህን ሁሉ እስካደርግልህ ድረስ አልተውህምና። (ኦሪት ዘፍጥረት 28:15) @bisrat_graphics
183
17
መዝሙረ ዳዊት 23:1-6 (AMH) •••••••••• ¹ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። ² በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። ³ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም+1
መዝሙረ ዳዊት 23:1-6 (AMH) •••••••••• ¹ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። ² በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። ³ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ። ⁴ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል። ⁵ በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው። ⁶ ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ። @bisrat_graphics
194
18
🎲በክርስቲና ሕይወታችሁ በጣም የምትወዱት ነገር ምንድነው🎲 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 wave ለመግባት- @Abu_nd8
7
19
ወደ ሮሜ ሰዎች 12:2 (AMH) •••••••••• ² የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህ
ወደ ሮሜ ሰዎች 12:2 (AMH) •••••••••• ² የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ። @bisrat_graphics
222
20
🛍የሚሸጥ Active የተለግራም ቻናል 🛍 🚦Content - Spiritual, ✅ 19.8k Subscribers ✅9.2k Subscribers ✅3.4k Subscribers 🌍እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ መግ
🛍የሚሸጥ Active የተለግራም  ቻናል 🛍 🚦Content - Spiritual, ✅ 19.8k Subscribers ✅9.2k Subscribers ✅3.4k Subscribers 🌍እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት የሚፈልግ በውስጥ መስመር አልያም ደውሎ ያናግረኝ ። ✅እንዲሁም መሸጥ የሚፈልግም ካለ እግዛለሁ አናግሩኝ አናግሩን | ደውሉልን ☎️ +251916446034 📩 @Abu_nd8 https://t.me/Worlds_reality
1