cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

‌ሪስቶሬሽን ክርስቲያን ሚንስትር ( Restoration Christian ministry) Tv መከተ ደባይ⛪️🔥🔥🇼‌🇪‌🇱‌🇱‌ 🇨‌🇴‌🇲‌🇪‌( RCM )TV

#ሪስቶሬሽን ማለት ማፍረስ ማለት አይደለም ፤ ይልቁን የፈረሰውን መገንባት፣ መልሶ ማቆም ማለት ነው። * ለአስተያየት  > መከተ ደባይ #_+251979520917 ይደውሉ @ https://t.me/VnXL9Hp #ዓላማ 1. የእግዚአብሔርን ቃል እውነት መግለጥ አገልግሎቱን ለመደገፍ #CBE1000289887408 የተፈቀዱ ነገሮች *መንፈሳዊ ጥያቄዎችን መጠየቅ *መንፈሳዊ ትምህርቶችን መለጠፍ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
505
مشترکین
+224 ساعت
+107 روز
+4130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
“በተከበበ ከተማ የሚያስደንቅ ምሕረቱን በእኔ የገለጠ እግዚአብሔር ይመስገን።” — መዝሙር 31፥21
نمایش همه...
👍 1
....ገፊዎቻችን.... ✍️ መገፋት ለጊዜው ደስ አያሰኝም ነገር ግን አንዳንድ መገፋቶች ወደ ራዕያችን እንድንደርስ ይረዱናል። ዮሴፍን የገፉት ወደ ራዕዩ ነበር... “እናንተ ክፉ ነገርን አሰባችሁብኝ፤ እግዚአብሔር ግን ዛሬ እንደ ሆነው ብዙ ሕዝብ እንዲድን ለማድረግ ለመልካም አሰበው።”   — ዘፍጥረት 50፥20 #ዮሴፍ_የተገፋው_ወደ_ለመከራ_ሳይሆን_ወደ_ጠቅላይ_ሚኒስተርነት_ነበር! መገፋት መጎተት አይደለም ነገር ግን መገፋት ሁልጊዜ ወደፊት እንድንሄድ አቅም ነው፤ ስንገፋ ወደ ፊት እየሄድን ነው ስለዚህ ከተገፋን አይቀር በጥሩ ገፊዎች እንገፋ። መገፋት ሁልጊዜ ተመቻችተን ባለንበት ቦታ እንዳንቀር ያደርገናል። 💎መርዶክዩስ ባለበት ቦታ እንዳይቀር በሐማ ተገፋ! 💎ዮሴፍ ባለበት ቦታ እንዳይቀር በወንድሞቹ ተገፋ ዳዊት ያለበት ቦታ እንዳይቀር በሳኦል ተገፋ ! 💎እኛም እየተገፋን ያለነው እግዚአብሔር ያየልን ቦታ እንድንደርስ ምክንያት ስለሚሆን ነው። ዘጸአት 1 ¹¹ በብርቱ ሥራም ያስጨንቁአቸው ዘንድ ግብር አስገባሪዎችን ሾመባቸው፤ ለፈርዖንም ፊቶምንና ራምሴን ጽኑ ከተሞች አድርገው ሠሩ። ¹² ነገር ግን እንዳስጨነቁአቸው መጠን እንዲሁ በዙ፥ እጅግም ጸኑ፤ ከእስራኤልም ልጆች የተነሣ ተጸይፈዋቸው ነበር። በአገልግሎታችን ሆነ በእያንዳንዱ የሕይወታችን አቅጣጫ የሚደርሱብን የትኛውም መገፋት እና መጨነቅ በመጨረሻ እንድንበዛ፣ እንድንፀና እና ወደ ታየልን ነገር እንድንደርስ ነው ። ‌ሪስቶሬሽን ክርስቲያን ሚንስትር ( Restoration Christian ministry) Tv መከተ ደባይ⛪️🔥🔥🇼‌🇪‌🇱‌🇱‌ 🇨‌🇴‌🇲‌🇪‌( RCM )TV https://t.me/VnXL9Hp https://t.me/VnXL9Hp
نمایش همه...
ሪስቶሬሽን ክርስቲያን ሚኒስትር ( Restoration Christian ministry ) Tv መከተ ደባይ🔥🔥🔥🇼‌🇪‌🇱‌🇱‌ 🇨‌🇴‌🇲‌🇪( RCM )TV

#ሪስቶሬሽን ማለት ማፍረስ ማለት አይደለም ፤ ይልቁን የፈረሰውን መገንባት፣ መልሶ ማቆም ማለት ነው ። * አስተያየት  > መከተ ደባይ # 0979520917 @

https://t.me/Nn4F7fF

#. ዓላማ 1. የእግዚአብሔርን ቃል ( የወንጌሉን ) እውነት መግለጥ አገልግሎቱን ለመደገፍ #CBE1000289887408 የተፈቀዱ ነገሮች * መንፈሳዊ ጥያቄዎችን መጠየቅ

“የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።” — ሮሜ 6፥23
نمایش همه...
group lay Chat yichalal 👇👇👇👇👇👇 ሪስቶሬሽን ክርስቲያን ሚኒስትር ( Restoration Christian ministry ) Tv መከተ ደባይ🔥🔥🔥🇼‌🇪‌🇱‌🇱‌ 🇨‌🇴‌🇲‌🇪( RCM )TV 🔥🔥🔥🔥🔥🔥
نمایش همه...
_እጣዬ_መጋቢ_አገኘሁ_ይደግ_ጥቅምት_25_2016_November_5,_2023_ምስራቅ_መሠረተ_ክርስቶስ.m4a6.02 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.