5 871
订阅者
+624 小时
+417 天
-2230 天
正在加载数据
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+109
在39个频道中
九月 '26
+33
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+143
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+145
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+184
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+155
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+75
在2个频道中
Get PRO
三月 '26
+207
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+337
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+552
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+112
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+149
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+109
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+196
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+119
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+218
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+290
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+480
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+405
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+340
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+517
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+703
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+896
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+552
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+469
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+409
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+330
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+498
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+418
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+607
在2个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 29 十月 | +10 | |||
| 28 十月 | +11 | |||
| 27 十月 | +10 | |||
| 26 十月 | +12 | |||
| 25 十月 | +4 | |||
| 24 十月 | +2 | |||
| 23 十月 | +15 | |||
| 22 十月 | +2 | |||
| 21 十月 | +1 | |||
| 20 十月 | +1 | |||
| 19 十月 | +2 | |||
| 18 十月 | +5 | |||
| 17 十月 | +6 | |||
| 16 十月 | +2 | |||
| 15 十月 | +2 | |||
| 14 十月 | +4 | |||
| 13 十月 | +2 | |||
| 12 十月 | +1 | |||
| 11 十月 | 0 | |||
| 10 十月 | +3 | |||
| 09 十月 | +4 | |||
| 08 十月 | +10 | |||
| 07 十月 | 0 | |||
| 06 十月 | 0 | |||
| 05 十月 | 0 | |||
| 04 十月 | 0 | |||
| 03 十月 | 0 | |||
| 02 十月 | 0 | |||
| 01 十月 | 0 |
频道帖子
የማቴዎስ ወንጌል 5:21-24
••••••••••
²¹ ለቀደሙት። አትግደል እንደ ተባለ ሰምታችኋል፤ የገደለም ሁሉ ፍርድ ይገባዋል።
²² እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል፤ ወንድሙንም ጨርቃም የሚለው ሁሉ የሸንጎ ፍርድ ይገባዋል፤ ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይገባዋል።
²³ እንግዲህ መባህን በመሠዊያው ላይ ብታቀርብ፥ በዚያም ወንድምህ አንዳች በአንተ ላይ እንዳለው ብታስብ፥
²⁴ በዚያ በመሠዊያው ፊት መባህን ትተህ ሂድ፥ አስቀድመህም ከወንድምህ ጋር ታረቅ፥ በኋላም መጥተህ መባህን አቅርብ።
@bisrat_graphics
| 2 | Liqe Kahine, Kingdom Sound 10th Batch Live Album.m4a | 62 |
| 3 | የእግዚአብሔር የተወደደ ልጅ ለሚያምኑ አማኞች ሁሉ እውነተኛ ሰላም እንደሚሰጥ ቃል ገብቷል። ይህ ሰላም ከምድር ያልሆነ :-ከሥራ ፣ ከገንዘብ ፣ ከሰዎች እና ከየትኛውም ሁኔታ የማይመጣ ሰላም ነው። ዓለም የምትሰጠው ሰላም ጊዜያዊና በነገሮች ላይ የተመሰረተ ነው። ነገር ግን ከተወደደው ከእግዚአብሔር ልጅ የምንቀበለው ሰላም ሁኔታዎች ቢቀየሩ የማይቀየር፣ በዙሪያችን ሁሉ ቢወደቅ የማይወድቅ፣ የምታየው ተስፋና አላማ እንኳን ባይኖር የማይናወጥ ሰላም ነው። ከዚያም ኢየሱስ ልብክ እንዳይታወቅ እና እንዳትፈራ አዟል :: ስለዚህ አትረበሽ፣ ልብህ አይታወክ። በዚህ አስተማማኝ ጌታ እና እርሱ በሚሰጠው ሰላም ተማመን።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | 60 |
| 4 | የማቴዎስ ወንጌል 5:43-44,46
••••••••••
⁴³ ባልንጀራህን ውደድ ጠላትህንም ጥላ እንደ ተባለ ሰምታችኋል።
⁴⁴ እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፥ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፥ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና።
⁴⁶ የሚወዱአችሁን ብትወዱ ምን ዋጋ አላችሁ? ቀራጮችስ ያንኑ ያደርጉ የለምን?
@bisrat_graphics | 2 680 |
| 5 | የማቴዎስ ወንጌል 5:14-16
••••••••••
¹⁴ እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።
¹⁵ መብራትንም አብርተው ከዕንቅብ በታች አይደለም እንጂ በመቅረዙ ላይ ያኖሩታል በቤት ላሉት ሁሉም ያበራል።
¹⁶ መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።
@bisrat_graphics | 3 335 |
| 6 | ዝም ይበል ሁሉ
illasha fekadu(ft. eyerusalem negiya) | 164 |
| 7 | ከአራቱ የወንጌል መፅሐፍት መሀል ያልሆነው የቱ ነው?
wave ለመግባት @pluzinf0 | 1 |
| 8 | 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:13
••••••••••
¹³ ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።
@bisrat_graphics | 177 |
| 9 | እየወደድሁህ መጣሁ
Illasha fekadu | 149 |
| 10 | ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:4,7
••••••••••
⁴ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።
⁷ አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።
@bisrat_graphics | 173 |
| 11 | የማቴዎስ ወንጌል 6:26-28,31-33
••••••••••
²⁶ ወደ ሰማይ ወፎች ተመልከቱ፤ አይዘሩም አያጭዱምም በጎተራም አይከቱም፥ የሰማዩ አባታችሁም ይመግባቸዋል፤ እናንተ ከእነርሱ እጅግ አትበልጡምን?
²⁷ ከእናንተ ተጨንቆ በቁመቱ ላይ አንድ ክንድ መጨመር የሚችል ማን ነው?
²⁸ ስለ ልብስስ ስለ ምን ትጨነቃላችሁ? የሜዳ አበቦች እንዴት እንዲያድጉ ልብ አድርጋችሁ ተመልከቱ፤
³¹ እንግዲህ። ምን እንበላለን? ምንስ እንጠጣለን? ምንስ እንለብሳለን? ብላችሁ አትጨነቁ፤
³² ይህንስ ሁሉ አሕዛብ ይፈልጋሉ፤ ይህ ሁሉ እንዲያስፈልጋችሁ የሰማዩ አባታችሁ ያውቃልና።
³³ ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።
@bisrat_graphics | 158 |
| 12 | 3ኛ የዮሐንስ መልእክት 1:2
ለወዳጆቻቹ አጋሩት🥰🙌
@bisrat_graphics | 156 |
| 13 | መንፈሳዊ ቻናል መግዛት የሚፈልግ ሰው ካለ
@Abu_nd8 ያናግረኝ.
ጌታ ከእናንተ ጋር ይደር❤🙌
ደህና እደሩ❤ | 1 |
| 14 | 🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨
📨የምስራች✉️
📚ለልብ ወለድ ወዳጆች አዲስ ቻናል ተከፈተላችሁ😮
በፈለጋችሁት መልክ ➡️በፅሁፍ
➡️በትረካ
➡️ ተቀላቀሉ
✅Sponsor :- @Albumsongsbot | 5 |
| 15 | 🎲በክርስቲና ሕይወታችሁ በጣም የምትወዱት ነገር ምንድነው🎲
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
wave ለመግባት- @Abu_nd8 | 11 |
| 16 | እነሆም እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ በምትሄድባትም መንገድ ሁሉ እጠብቅሃለሁ፥ ወደዚችም ምድር እመልስሃለሁ፤ የነገርሁህን ሁሉ እስካደርግልህ ድረስ አልተውህምና።
(ኦሪት ዘፍጥረት 28:15)
@bisrat_graphics | 183 |
| 17 | መዝሙረ ዳዊት 23:1-6 (AMH)
••••••••••
¹ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።
² በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።
³ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።
⁴ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።
⁵ በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
⁶ ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።
@bisrat_graphics | 194 |
| 18 | 🎲በክርስቲና ሕይወታችሁ በጣም የምትወዱት ነገር ምንድነው🎲
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
wave ለመግባት- @Abu_nd8 | 7 |
| 19 | ወደ ሮሜ ሰዎች 12:2 (AMH)
••••••••••
² የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።
@bisrat_graphics | 222 |
| 20 | 🛍የሚሸጥ Active የተለግራም ቻናል 🛍
🚦Content - Spiritual,
✅ 19.8k Subscribers
✅9.2k Subscribers
✅3.4k Subscribers
🌍እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት የሚፈልግ በውስጥ መስመር አልያም ደውሎ ያናግረኝ ።
✅እንዲሁም መሸጥ የሚፈልግም ካለ እግዛለሁ አናግሩኝ
አናግሩን | ደውሉልን
☎️ +251916446034
📩 @Abu_nd8
https://t.me/Worlds_reality | 1 |
