fa
Feedback
MT Tech Ethiopia

MT Tech Ethiopia

رفتن به کانال در Telegram

Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام MT Tech Ethiopia

کانال MT Tech Ethiopia (@mttech0) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 553 مشترک است و جایگاه 6 910 را در دسته رمزارزها و رتبه 2 023 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 553 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 25 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -155 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -6 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 18.56% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 26 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته رمزارزها تبدیل کرده‌اند.

16 553
مشترکین
-624 ساعت
-337 روز
-15530 روز
آرشیو پست ها
አሁን ይሄ Fundamental Anaysis ስለሰራ ነው ወይስ እደለኝነት ነው ⁉️⁉️ ምን መሰላቹ አንዱ ሰው በ 18 ቀን ውስጥ ብቻ በ $66 የገዛው meme coin ወደ $3 miilion ደርሶለታል 👀👀 አንድ Trader 10 million $KEKIUS token በ $66 December 14 ገዝቶ ነበር እና Thanks to Elon Musk የ Twitter (X) ስሙን ወጀ Kekius Maxiums ከቀየረ ከቀየረ በኋላ 45,906X Value አድጓ የ $3 million ትርፍ ሊያገኝ ችሏል 🤑🤑 Meme Coin Trading ግን insane ነው 😂😂

የ Tronkeeper ቀልድ እንደቀጠለ ነው 😂😂 አሁን ደሞ KYC ጨርሱ ለዛም 1 TON ክፈሉ እያሉ ነው 👀👀
የ Tronkeeper ቀልድ እንደቀጠለ ነው 😂😂 አሁን ደሞ KYC ጨርሱ ለዛም 1 TON ክፈሉ እያሉ ነው 👀👀

የ $PAWS ብርጌድ አልተቻለም 🤝💪💪 እን ቆይ በ ብዙ Account የሰራቹ ሰዎች እንዴት ነው የ Websiteን verify ምታረጉት 👀👀 ብዙ Browser በመጠቀም 👍 ግራ ገብቶናል 😂

ከነዚህ ከ ሁለቱ የቴሌግራም Airdrops የቱ አሪፊ ሚከፍለን ይመስላቹሀል 👀⁉️ $PAWS 👍 $ZOO 🔥

2️⃣🔤2️⃣4️⃣ ✔️ MT Tech የተመሰረተበት አመት ነው ✔️ የ MT ጀመዓው ከ 0 - 120k Tiktok ላይ ከ 0 - 18k Telegram ላይ ከ 0 - 7k Youtube ላይ (ብዙ ባንሰራም) የደረሰበት አመት ነው በሀገር አቀፍ ደረጃ ደሞ ሌላ Political ነገሩን እንተወው እና 😂😂 ስለ Crypto ህዝብ የባነነበት አመት ነበር (እንደ አለም) 📈🕯 በቀጣይ እንግዲ የቻልነውን ጥረን ምንለወጥበት እና ምንመሰጋገንበት ዘመን ያርግልን 💙💙 አሁን ዝም ብላቹ የአዲስ አመት ስጦታ ስጡኝ 😂😂

$PAWS Snapshot ወስደዋል 📷📷 የሚገርመው ካሉት ከ 70M በላይ Active users ያላቸውን point secure ማረግ የቻሉት 20M አከባቢ ናቸው 👀👀 ቀሪዎቹ ተበልተዋል ማለት ነው
$PAWS Snapshot ወስደዋል 📷📷 የሚገርመው ካሉት ከ 70M በላይ Active users ያላቸውን point secure ማረግ የቻሉት 20M አከባቢ ናቸው 👀👀 ቀሪዎቹ ተበልተዋል ማለት ነው 🤑🤑 እና እናንተ ስንተኛ ደረጃን ይዛቹ ጨረሳቹ ⁉️ 1 - 5,000 🔥 5,000 - 25,000 👍 25,000 - 100,000 ❤️ ከ 100,000 በላይ 🙏

$ZOO ላይ ያልገዛቹ ፈጥናቹ ግዙ ትነሽ ሰዓት ብቻ ነው ሚቆየው 👀👀
$ZOO ላይ ያልገዛቹ ፈጥናቹ ግዙ ትነሽ ሰዓት ብቻ ነው ሚቆየው 👀👀

👆👆

በ Tronkeeper ዙሪያ ለምን ዝም እንዳልኩ ልንገራቹ አሁን ላይ ብዙ RED FLAG ▶️ ስላየሁበት እናንተ risk ውሰዱ ብዬ እንድከስሩ ማረግ አልፈለኩም ከመጀመሪያም ጀምሮ እጠራጠረዋለሁ የምፓስ
በ Tronkeeper ዙሪያ ለምን ዝም እንዳልኩ ልንገራቹ አሁን ላይ ብዙ RED FLAG ▶️ ስላየሁበት እናንተ risk ውሰዱ ብዬ እንድከስሩ ማረግ አልፈለኩም ከመጀመሪያም ጀምሮ እጠራጠረዋለሁ የምፓስተውን ምታስታውሱ ከሆን ⚠️⚠️ Even If $TON እና $TRX ቢሰጠኝም እጠራጠረው ነበር ነገር ግን አምልጦኝ ከምቆጭ ብዬ በደንብ ሰርቼ ነበር ⚠️⚠️ አሁን ላይ ግን እንዳልኳቹ $USDT ሚሰጥ አይመስለኝም ለዛ ነው መወሰን ያቃተኝ ክፈሉ አትክፈሉ ለማለት ⚠️⚠️ እዛው bot ላይ የሰራቹት $TON ካለ በሱ ክፍሉ ከራሳቹ አውጥታቹ የሚለው ግን በራሳቹ ወስኑ 😉😉 ግን እስካሁን የከፈለ አለ እንዴ 👀👀 ከፍያለው 👍 አልከፈልኩም 🔥

CEX.IO እንዳሳወቁት 👀👀 ➡️ የመጀመሪያው snapshot: Already captured ✅ ➡️ Your activity: Every move counts 🧮 ➡️ ቀጣይ snapshot: ከ January
CEX.IO እንዳሳወቁት 👀👀 ➡️ የመጀመሪያው snapshot: Already captured ✅ ➡️ Your activity: Every move counts 🧮 ➡️ ቀጣይ snapshot: ከ January 5th በኋላ (ትክክለኛው ቀን የሚገለፅ ይሆናል ) 📸 See you in 2025! Let's make it count 😎 ስንት ሰርታቹሀል እስካሁን ⁉️ ከ 0 - 5,000,000 👍 ከ 5M - 15M 🔥 ከ 15M በላይ ❤️

🎁 Give the Gift of Security This Season 🎁 🔒A thoughtful gift isn’t just about what’s inside—it’s about protecting what’s o
🎁 Give the Gift of Security This Season 🎁 🔒A thoughtful gift isn’t just about what’s inside—it’s about protecting what’s outside, too. 💻 ✨ This season, share the power of cybersecurity with Kaspersky. 🌐 🎉 Special discounts now available on industry-leading solutions. Keep your family, friends, and data safe all year round. 🛒 Click here to get started 🛡 Be smart. Stay safe. Share security.

ጀመዓው ማስታወቂያ ነው link እንዳትነኩ 😉😉 ትብብራቹም አይለየን 😉😉

የዛሬው Donot combo: 🗓 27.12.2024 15-4-13-11 ያልጀመራቹ ➡️https://t.me/donot/
የዛሬው  Donot combo: 🗓 27.12.2024 15-4-13-11 ያልጀመራቹ ➡️https://t.me/donot/

No Word
No Word

1 $SWITCH = 1 $SWITCH Native Token ስለሚሆነ አሪፍ ዋጋ ይኖረዋል ብዬ አስባለሆ list ሲሆን ባይሆን እንኳን ከጊዜያት በኋላ መጨመሩ አይቀርም 😉🤑 ያልጀመራቹ ለመጀመር 🔽🔽
1 $SWITCH = 1 $SWITCH Native Token ስለሚሆነ አሪፍ ዋጋ ይኖረዋል ብዬ አስባለሆ list ሲሆን ባይሆን እንኳን ከጊዜያት በኋላ መጨመሩ አይቀርም 😉🤑 ያልጀመራቹ ለመጀመር 🔽🔽 https://t.me/pocketfi_bot የጀመራቹ ደሞ 👍

$USDT በ 2 ቀን ውስጥ EU ሀገራት ውስጥ Illegal ይሆናል ይህን ተከትሎ ብዙ ተጠቃሚዎች ያላቸውን $USDT ወደ $FDUSD እየቀየሩ ይገኛሉ ማወቅ ያለባቹ ነገር እኛ ሀገር ላይ ባሁኑ ሰዓት
$USDT በ 2 ቀን ውስጥ EU ሀገራት ውስጥ Illegal ይሆናል ይህን ተከትሎ ብዙ ተጠቃሚዎች ያላቸውን $USDT ወደ $FDUSD እየቀየሩ ይገኛሉ ማወቅ ያለባቹ ነገር እኛ ሀገር ላይ ባሁኑ ሰዓት ምንም effect አያመጣም ለዛ ለጊዚው አታስቡ 💙💙

🎥 Crypto on Netflix 👀🆒 ያየው ወይ የገባው ብቻ 👍

🚀 Activate Your Node and Start Earning Rewards! NodeGo.Ai is now live, allowing users to activate their node with 2000 Point
🚀 Activate Your Node and Start Earning Rewards! NodeGo.Ai is now live, allowing users to activate their node with 2000 Points or 2 TON and become part of a growing decentralized network. 💡 Why Join NodeGo.Ai?✅ Share your unused CPU, GPU, and bandwidth.✅ Earn real rewards effortlessly.✅ Contribute to powering AI, gaming, and more. 🎯 Getting Started is Easy:1️⃣ Complete simple tasks to earn points.2️⃣ Activate your node directly from Telegram.3️⃣ Start earning rewards immediately! ⚠️ Act Fast! Activation costs will increase as more users join. Join the future of decentralized computing today with NodeGo.Ai and be part of something revolutionary. 🌍✨ 👉 Don’t miss out—start now! 🚀 https://t.me/nodego_bot/app?startapp=NODE4B5441536C9

Family አሁን ማስታወቂያ ልለቅ ነው እንደተለመደው ትብብራቹ አይለየን 😉😉

እንደዚህ አይነት ነገር አያድርስነው ሚባለው አንዱ ዪክሬናዊ ፓለቲከኛ በሰራው ትንሽዬ ስህተት $40 million ተበልቷል 👀 አገሩ ምን መሰላቹ ከተወሰኑ አመታት በፊት አንድ ጥሩ ጓደኛው bitcoin እንገዛ ነገ ሀብታም ያረገናል ብሎ አሳምኖት ወደ 400 $BTC ይገዛል :: ይቀጥላል ...