fa
Feedback
MT Tech Ethiopia

MT Tech Ethiopia

رفتن به کانال در Telegram

Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام MT Tech Ethiopia

کانال MT Tech Ethiopia (@mttech0) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 553 مشترک است و جایگاه 6 910 را در دسته رمزارزها و رتبه 2 023 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 553 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 25 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -155 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -6 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 18.56% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
Welcome to MT Tech Crypto #Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops 👉 Airdrops 👉 Cryptocurrency 👉 Tech News 👉 Tech Tips Ads: https://telega.io/c/mttech0 Contact Admin: @mosbreezy

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 26 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته رمزارزها تبدیل کرده‌اند.

16 553
مشترکین
-624 ساعت
-337 روز
-15530 روز
آرشیو پست ها
እንደዚህ አይነት ነገር አያድርስነው ሚባለው አንዱ ዪክሬናዊ ፓለቲከኛ በሰራው ትንሽዬ ስህተት $40 million ተበልቷል 👀 አገሩ ምን መሰላቹ ከተወሰኑ አመታት በፊት አንድ ጥሩ ጓደኛው bitcoin እንገዛ ነገ ሀብታም ያረገናል ብሎ አሳምኖት ወደ 400 $BTC ይገዛል :: ከዛም ወደ wallet deposite ያረግና የዛን ዋሌት Seed Phrase laptop ላይ በ Text file ካስቀመጠ በኋላ የ File Extensionኑን ወደ .avi ይቀይረዋል (የ video format ) ሰው እንዳያቅብኝ በሚል 👀👀 ከዛ የ ሚወደውን የ movie title ሰቶት አሱ ካለው movies ጋር ቀላቅሎ ያስቀምጠዋል ለዛ ማንም ሰው አያቅብኝም ብሎ ነው ያሰበው 👀👀 እናም በቅርቡ ያው እንደምታቁጥ ሁሉም ነገር online stream ማረግ ትችላለህ internet እስካለህ ድረስ እንድሮ download አረጋቹ movies ማስቀመጥ አያስፈልግም እና እሱም storage ሲሞላበት ያንን አስቦ Movies የሚለውን folder delete አረገው 😂😂😂 እና $40 million የሚገመት ተበልቶ ቁጭ 👀😂😂 ለዛ ነው seed phrase በ note book አስቀምጡ ሚባለው (ይሄም አዛ ነው በርግጥ) ባቻ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ከእንደዚ አይነት ነገር 😉😉.

እንደዚህ አይነት ነገር አያድርስነው ሚባለው
አንዱ ዪክሬናዊ ፓለቲከኛ በሰራው ትንሽዬ ስህተት $40 million ተበልቷል 👀 አገሩ ምን መሰላቹ ከተወሰኑ አመታት በፊት አንድ ጥሩ ጓደኛው bitcoin እንገዛ ነገ ሀብታም ያረገናል ብሎ አሳምኖት ወደ 400 $BTC ይገዛል :: ከዛም ወደ wallet deposite ያረግና የዛን ዋሌት Seed Phrase laptop ላይ በ Text file ካስቀመጠ በኋላ የ File Extensionኑን ወደ .avi ይቀይረዋል (የ video format ) ሰው እንዳያቅብኝ በሚል 👀👀 ከዛ የ ሚወደውን የ movie title ሰቶት አሱ ካለው movies ጋር ቀላቅሎ ያስቀምጠዋል ለዛ ማንም ሰው አያቅብኝም ብሎ ነው ያሰበው 👀👀 እናም በቅርቡ ያው እንደምታቁጥ ሁሉም ነገር online stream ማረግ ትችላለህ internet እስካለህ ድረስ እንድሮ download አረጋቹ movies ማስቀመጥ አያስፈልግም እና እሱም storage ሲሞላበት ያንን አስቦ Movies የሚለውን folder delete አረገው 😂😂😂 እና $40 million የሚገመት ተበልቶ ቁጭ 👀😂😂
ለዛ ነው seed phrase በ note book አስቀምጡ ሚባለው (ይሄም አዛ ነው በርግጥ) ባቻ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ከእንደዚ አይነት ነገር 😉😉.

እንደዚህ አይነት ነገር አያድርስነው ሚባለው አንዱ ዪክሬናዊ ፓለቲከኛ በሰራው ትንሽዬ ስህተት $40 million ተበልቷል 👀 አገሩ ምን መሰላቹ ከተወሰኑ አመታት በፊት አንድ ጥሩ ጓደኛው bitcoin እንገዛ ነገ ሀብታም ያረገናል ብሎ አሳምኖት ወደ 400 $BTC ይገዛል :: ከዛም ወደ wallet deposite ያረግና የዛን ዋሌት Seed Phrase laptop ላይ በ Text file ካስቀመጠ በኋላ የ File Extensionኑን ወደ .avi ይቀይረዋል (የ video format ) ሰው እንዳያቅብኝ በሚል 👀👀 ከዛ የ ሚወደውን የ movie title ሰቶት አሱ ካለው movies ጋር ቀላቅሎ ያስቀምጠዋል ለዛ ማንም ሰው አያቅብኝም ብሎ ነው ያሰበው 👀👀 እናም በቅርቡ ያው እንደምታቁጥ ሁሉም ነገር online stream ማረግ ትችላለህ internet እስካለህ ድረስ እንድሮ download አረጋቹ movies ማስቀመጥ አያስፈልግም እና እሱም storage ሲሞላበት ያንን አስቦ Movies የሚለውን folder delete አረገው 😂😂😂 እና $40 million የሚገመት ተበልቶ ቁጭ 👀😂😂 ለዛ ነው seed phrase በ note book አስቀምጡ ሚባለው (ይሄም አዛ ነው በርግጥ) ባቻ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ከእንደዚ አይነት ነገር 😉😉.

እንደዚህ አይነት ነገር አያድርስነው ሚባለው አንዱ ዪክሬናዊ ፓለቲከኛ በሰራው ትንሽዬ ስህተት $40 million ተበልቷል 👀 አገሩ ምን መሰላቹ ከተወሰኑ አመታት በፊት አንድ ጥሩ ጓደኛው bitcoi
እንደዚህ አይነት ነገር አያድርስነው ሚባለው አንዱ ዪክሬናዊ ፓለቲከኛ በሰራው ትንሽዬ ስህተት $40 million ተበልቷል 👀 አገሩ ምን መሰላቹ ከተወሰኑ አመታት በፊት አንድ ጥሩ ጓደኛው bitcoin እንገዛ ነገ ሀብታም ያረገናል ብሎ አሳምኖት ወደ 400 $BTC ይገዛል :: ከዛም ወደ wallet deposite ያረግና የዛን ዋሌት Seed Phrase laptop ላይ በ Text file ካስቀመጠ በኋላ የ File Extensionኑን ወደ .avi ይቀይረዋል (የ video format ) ሰው እንዳያቅብኝ በሚል 👀👀 ከዛ የ ሚወደውን የ movie title ሰቶት አሱ ካለው movies ጋር ቀላቅሎ ያስቀምጠዋል ለዛ ማንም ሰው አያቅብኝም ብሎ ነው ያሰበው 👀👀 እናም በቅርቡ ያው እንደምታቁጥ ሁሉም ነገር online stream ማረግ ትችላለህ internet እስካለህ ድረስ እንድሮ download አረጋቹ movies ማስቀመጥ አያስፈልግም እና እሱም storage ሲሞላበት ያንን አስቦ Movies የሚለውን folder delete አረገው 😂😂😂 እና $40 million የሚገመት ተበልቶ ቁጭ 👀😂😂 ለዛ ነው seed phrase በ note book አስቀምጡ ሚባለው (ይሄም አዛ ነው በርግጥ) ባቻ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ከእንደዚ አይነት ነገር 😉😉.

አይ Finch Coin Airdrop 😂😂 እኛ እኮ ደከመን ከ TON ወደ Solana ከ Solana ወደ Ethereum ⭐️⭐️ ማረፊያችን የት ይሆን 🪟🪟 ለማንኛው ከዚ በኋላ ቁርጡ እስኪለይለት ተጠንቀቁ ለማለት ነው( ነፍ RED Flag አይተናል )

$Zoo ሰው invite ስታረጉ የሚሰጠውን Reward አሻሽለዋል ከዚ በፊት invite ያረጋቹትም Calculate ተደርጎ reward የሚሰጣቹ ይሆናል ብለዋል (which is good) 💙💙 ይሄን
$Zoo ሰው invite ስታረጉ የሚሰጠውን Reward አሻሽለዋል ከዚ በፊት invite ያረጋቹትም Calculate ተደርጎ reward የሚሰጣቹ ይሆናል ብለዋል (which is good) 💙💙 ይሄን እስካሁን ያልጀመራቹ ካላቹ 🔽🔽 http://t.me/zoo_story ደሞ 🥉 Rank ላይ ያለው አንዱ የ MT ጀመዓ አባል እንደሆነ FBI ተናግሯል 😂😂

Donot መስራት ለጀመራቹ የጀመዓው አባላት የዛሬው Daily Combo ነው 👀👀 ሌላ ጊዜም እንደዚ ልልቀቅ ወይ ⁉️ አዎ 👍 ይቅር 🔥
Donot መስራት ለጀመራቹ የጀመዓው አባላት የዛሬው Daily Combo ነው 👀👀 ሌላ ጊዜም እንደዚ ልልቀቅ ወይ ⁉️ አዎ 👍 ይቅር 🔥

ጀመዓው lets f**king report this shit's social media accounts 😡😡😡
ጀመዓው lets f**king report this shit's social media accounts 😡😡😡

ዛሬ በውስጥ እንደዚ አንዱ ላከልኝ 😂😂 እና link ሳልነካ website ሞልቼ step ስከተል ከ $2800 በላይ ሰጠኝ 👀👀 ነገር ግን withdraw ለማረግ $150 ክፈል አለኝ 😂😂 እና
ዛሬ በውስጥ እንደዚ አንዱ ላከልኝ 😂😂 እና link ሳልነካ website ሞልቼ step ስከተል ከ $2800 በላይ ሰጠኝ 👀👀 ነገር ግን withdraw ለማረግ $150 ክፈል አለኝ 😂😂 እና ምን ልላቹ ነው Scam ነው እናንተጋም ከመጣ ተጠንቀቁ 🚫🚫

🎮💰 Play, Earn USDT! 💰🎮 🔥🎁 PLAY ANY GAMES TO EARN $40,000 USDT 💰🔥 🎄💰MONITIZE YOUR HOLDIAY WITH PLAYING GAME Turn you
🎮💰 Play, Earn USDT! 💰🎮 🔥🎁 PLAY ANY GAMES TO EARN $40,000 USDT 💰🔥 🎄💰MONITIZE YOUR HOLDIAY WITH PLAYING GAME Turn your gaming passion into real rewards with Lidoma – the ultimate Play-to-Earn tournament platform! 🕹💵 Compete in exciting tournaments, watch your victories turn into USDT. 💸🔥 💡 Want to learn more? Join our vibrant @lidomaplay community and dive into the action today! 🥳 🌟 BONUS ALERT: A special USDT giveaway is happening now in @lidomaplay ! Don’t miss this chance to WIN . The time to play and earn is NOW! 🚀✨ @LIDOMAPLAY @LIDOMAPLAY @LIDOMAPLAY CLICK TO REGISTER NOW

Family አሁን ማስታወቂያ ልለቅ ነው በነገራችም ላይ ማስታወቂያ ከመልቀቄ በፊት ሁሌ ይሄን ምነገራቹ ✔️እንደተለመደው ትብብራቹ እንዳይለየን 😉😉 ✔️ ማስታወቂያ እንደሆነ አውቃቹ link ዝምብላቹ እንዳትነኩ በማሰብ 🚫 ✔️ እንዲሁም ስለማከብራቹ ነው 💙

😍😘 $SEED Mining & Hunting የሚያበቃው 🗓 JANUARY 15 ነው ⏱ እና ምን ያህል $SEED ሰርታችኋል ❓❓ 0 - 500 👍 500 - 2000 🔥 ከ 2000 በላይ ❤️
😍😘 $SEED Mining & Hunting የሚያበቃው 🗓 JANUARY 15 ነው ⏱ እና ምን ያህል $SEED ሰርታችኋል ❓❓ 0 - 500 👍 500 - 2000 🔥 ከ 2000 በላይ ❤️

🦺Safe cryptocurrency investment platform🥉 💳Supports USDT (Polygon, TRC20, BEP20, ERC20), BNB, ETH, POL, TRX recharge, the
🦺Safe cryptocurrency investment platform🥉 💳Supports USDT (Polygon, TRC20, BEP20, ERC20), BNB, ETH, POL, TRX recharge, the system automatically converts to TRX according to the real-time exchange rate💱 ✍🏻Minimum deposit is 10TRX, minimum withdrawal is 5TRX🎊 📆Register to get 100,000 TRX as a fund guarantee. 🧧Daily investment income 9%-36%💸 🎄Now you can get a Christmas bonus for recharging☃️ 💥Recruiting global partners🤝🤝 🎁Invitation reward: 14% - 17% commission, cashable immediately👍 📞Registration link: https://tron.soy ☎️Official Telegram channel: https://t.me/tronheadquarters1 🖥Facebook group: https://www.facebook.com/groups/1466838994012556

Family አሁን ማስታወቂያ ልለቅ ነው እንደተለመደው ትብብራቹ አይለየን 😉😉

ጀመዓው 👍👍 አንድ አዲስ እና በጣም አነጋጋሪ እየሆነ ያለ Airdrop ላስተዋውቃቹ 👀👀 Donot በጣም ብዙ እየተባለ ነው ስለዚ Airdrop አጣርቼ ዋና ዋና ነገሩን ነገግራቹሀለው ☄️☄️ እ
ጀመዓው 👍👍 አንድ አዲስ እና በጣም አነጋጋሪ እየሆነ ያለ Airdrop ላስተዋውቃቹ 👀👀 Donot በጣም ብዙ እየተባለ ነው ስለዚ Airdrop አጣርቼ ዋና ዋና ነገሩን ነገግራቹሀለው ☄️☄️ እስከዚያው ግን ጀምሩት ብዙም ሰው ስላልጀመረው ቀድማቹ ጀምራቹ ሰው ጋብዙ 🤑🤑 ለመጀመር 🔽🔽 https://t.me/donot የ MT መሪ ቃል መሞከር አይከፋም

አብዛኞቻቹ ትጠይቁኛላቹ እንዴት በ ቴሌግራም የውጭ ሀገር ማስታወቂያ እንደምሰራ 👀👀 በጣም ቀላል ነው የ Telegram Channel ካላቹ ✔️ ሚገርማቹ እራሳቹ ነው ለምሰሩት ማስታወቂያ ሂሳብ ምታ
አብዛኞቻቹ ትጠይቁኛላቹ እንዴት በ ቴሌግራም የውጭ ሀገር ማስታወቂያ እንደምሰራ 👀👀 በጣም ቀላል ነው የ Telegram Channel ካላቹ ✔️ ሚገርማቹ እራሳቹ ነው ለምሰሩት ማስታወቂያ ሂሳብ ምታወጡት ✔️ እና እኔ ማስታወቂያወችን ለማግኘት ምጠቀመው ዘዴ በጣም ትንሽ ክፍያ ማስቀመጥ ነው ✔️ ከዛ ብዙ order እየሰራቹ ስትመጡ ዋጋ እየጨመራቹ መሄድ ነው የበለጠ ትርፋማ ለመሆን ✔️ ነገር ግን የተረዳሁት ነበር ሂሳብ በጨመራቹ ቁጥር የምታገኙት የ ማስታወቂያ መጣን በጣም ይቀንሳል ✔️ ሌሌው ደሞ ዋጋ ስታስቀምጡ የ Subscribers መጠናቹን እያያቹ ይሁን ትንሽ sub ኖሯቹ ብዙ ዋጋ ካስቀመጣቹ ማንም አያሰራቹም እና Channel ያላቹ ሰዎች እዚ ላይ መመዝገብ እና መጀመር ትችላላቹ 🔽🔽 https://t.me/telega ሌሎችም ብዙ አማራጮች አሉ ተብያለሁ መክሬያቸው አሪፍ ከሆኑ አሳውቃችኋላው 😉😉

Tapswap 😂😂😂 January 23 TGE እያለ ነው 😂😂 ሁሉ ሰላም ነው እኔጋ 😂😂

በ Binance የሚዘጋጅ Launchpool ላይ ተሳትፈን እንዴት ብር መስራት እንደምንችል ሚያሳይ Video ነው ▶️▶️ https://vm.tiktok.com/ZMkh5R1EK/ ዳይ ወደ Tiktok ☄️⚡️ 10x Copy link ማረግ አይረሳ ደሞ 💙💙

W-Coin ስሰሩ ለነበራች የ ጀመዓው አባለት 🔥🔥 Listing Date አሳውቀዋል 🗓 January 25 እስኪ የሰራቹ እንያቹ 👀👀 ሰርቻለው 👍 አልሰራሁም 🔥
W-Coin ስሰሩ ለነበራች የ ጀመዓው አባለት 🔥🔥 Listing Date አሳውቀዋል 🗓 January 25 እስኪ የሰራቹ እንያቹ 👀👀 ሰርቻለው 👍 አልሰራሁም 🔥

😱 አንዱ ሰውዬ $1 million Dollar አስበልቶ በነሱ የ አዲሱን አመት Eve በብሶት እያሳለፈ ነው አሉ ነገሩ እንዲ ነው Zoom software እንዲያወርድ popup ads(ማስታወቂያ) መቶለት: ok ብሎ download ሲያረግ ለካ malware ነበር 😂😂 እና እማ wallet ውስጥ የነበረውን ወደ $1 million stablecoin ተበልቶ ቁጭ 😂😂 እኛ ሀገር እንደዚ እውቀት ያለው ሰው ቢኖር ስንቱ እንደሚበላ አሰብኩት ለዛውም ብዙ ሳይለፋ 😂😂 አሁንም ቢሆን ከማታቁለት ሰው ምንም አይነት link ሆነ file ሲላክላቹ አትክፈቱ 🚫🚫🚫